ዓመት በአሉ ይቀየር !!

 መስከረም ሊጠባ ነው፡፡ የእንቁጣጣሹ በአል አስገምግሞ መጥቷል፡፡ “ቡሄን አልፎ ጨለማው ክረምት አብቅቶ እዮሀ አበባዬ የሚባልበት መስከረም ደረሰ እኮ” አሉ አዛውንቱ አቶ አቻምየለህ፡፡ “አዬ ጉድ፤ አዬ ጉድ ታዲያ እንዲህ ኑሮው ጨሶ፤ ነዶ፤ አቀብ... Read more »

 ለቀንዳም በሬ ቤት አትከልክለው  መቼም በአማርኛ ቋንቋ ውስጥ በርካታ አባባልና ተረት የሚታጣ አይመስለኝም፤ ለነገሩ ሌሎቹ አገርኛ ቋንቋዎች ስላልተፈተሹ፣ ስላልተጠኑና ስላልተተነተኑ እንጂ የሚሉትና የሚባልላቸው ነገር አይጠፋም፡፡ እንደእኔ አንድ ብቻ አገርኛ ቋንቋ የሚያውቅ ግን... Read more »

ውዝግብ ያስነሳው ኩረጃን የመከላከል መላ

የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ የአብዛኛዎቹ ሀገራት አንዱ የትኩረት አቅጣጫ ኩረጃን መከላከል መሆኑ ይታወቃል፡፡ ለዚህም ተማሪዎችን አራርቆ በማስቀመጥ ከመፈተን አንስቶ ፈተናዎች የተለያዩ ኮዶች እንዲኖራቸው በማድረግ እስከመፈተን የሚደርሱ ሥራዎችን ያከናውናሉ፡፡ ይሁንና ተማሪዎች በየጊዜው በሚያመጧቸው የኩራጃ... Read more »

ታማኚቱ አፍቃሪ

 ቀደም ሲል ስለጋዜጠኝነት ሙያ ሥልጠና ለመውሰድ ወደ ቻይና ሄጀ በነበረበት ወቅት የጠላት መከላከያ ምሽግ የሆነውን ታላቁን የቻይና ግንብ ለመጎብኘት እኔና ጓደኞቼ እድል አግኝተን ነበር። ቦታውን ስንጎበኝ የአፍሪካ ቱሪስቶች መሪና አስተርጓሚ ሆና ትሠራ... Read more »

ሰላም ነው!

እንዴት ከረማችሁልኝ ውዶቼ? የዚህች ሰላምታ መልስ በተለየያ ሁኔታ ውስጥ ቆይታችሁ እንኳን “ደህና” እያላችሁ መመለሳችሁ የተለመደ ነው። አዎን ሰላም ከርማችሁ፤ አሊያ ደግሞ በተለየ መጥፎ ገጠመኝ ሰንብታችሁ ደህና የምትሉበት ምክንያት ደህና ለመሆን መመኘታችሁና ደህና... Read more »

«አመል ያወጣል ከመሃል»

የተፈጥሮ ህግ ነውና የሰው ልጅ ለአቅመ አዳም/ ሄዋን ሲደርስ ግጣሙን መፈለጉ አይቀሬ ነው። በአጋጣሚም ሆነ በሌላ መንገድ ውሃ አጣጩን ካገኘ በኋላም ጎጆ ቀልሶ ሶስት ጉልቻ መመስረት ይቀጥላል። አንዳንዴ ግን እንደታለመው ላይሆን እንዳሰቡትም... Read more »

ከመጽሐፍ ገጽ

… እኔ የሚሰማኝን ልንገራችሁ። እናንተ የምትፈልጉትን ትርጓሜ ስጡት። ከዚህ ቀደም ያልነበረ የአገልጋይነት ይሰማኛል። ሙሉጌታን በጽኑ የማገልገል ስሜት ውስጤ ገብቷል። እንደ ሕንዳዊዎቹ የካልካታ የጋሪ ሰዎች እሱን አሽበልብዬ እኔ ብዳክር ብማስን እመኛለሁ። ስንገናኝ ግን... Read more »

መልካም ቃል ያክማል

 በጣም ተቻኩላ ወደ መኪና እየገባች ነው፤ የጠዋቱ ሰዓት እንዴት እንደሚሄድ፤ ከመኝታ ተነስተን ትንሽ እንኳን የቆየን ሳይመስለን ወደ ስራ የምንወጣበት ሰዓት ይደርስና ጥድፊያ ይሆናል። ደጋግሞ መጠራራት “እከሌ …እከሊት” መራሯጥ … ብቻ የሚነሳ የሚወድቀው... Read more »

የአንድ ጀንበር መጽሐፎች

ባለፈው ዓመት ነው። ከአንድ ጓደኛዬ ጋር አራት ኪሎ ያለ አንድ ካፌ ውስጥ ቁጭ ብለን መጽሐፍ አዟሪ መጣ (መቼም የአራት ኪሎ መጽሐፍ አዟሪ የምታውቁት ነው)። አዟሪዎች ሁሌም እንደሚያደርጉት አዲስ የወጣ መጽሐፍ ካለ ለማስተዋወቅ... Read more »

’’ከሰው ጋር መኖር ክልክል ነው!‘

አከራዬ “ጤፍ ጨመረ፤ ኑሮ ተወደደ” ብለው የቤት ኪራይ ጨመሩብኝ።እኔ የተወደደውን ጤፍ የምበላ አይመስላቸውም መሰለኝ።አዎን! ከስቼ ሲያዩኝ ምግብ የተውኩ መስሉዋቸው ይሆናል።ኮስምኜ ሲመለከቱኝ የኑሮ ክብደት መለከያ ሚዛን መስያቸው ይሆናል።ለሳቸው የከበደው ኑሮ ለኔ የረከሰ ይመስላቸዋል... Read more »