በ1936 ዓ.ም የተመሠረተው እና ሀገራቸውን ወክለው በተለያዩ ዓለም አቀፍ የስፖርት መድረኮች መወዳደር የቻሉ ብርቅዬ ጀግና አትሌቶችን፣ እግር ኳስ ተጫዎቾችን እና ሌሎች ስፖርተኞችን ማፍራት የቻለ የማይረሳ ታሪክ ያለው አንጋፋ ክለብ ነው፣ መቻል። ለሰማንያ... Read more »
የብዙ የሀገራችንን ዝነኞች ጓዳና ጎድጓዳ ተመልክተናል። እንደ ክብር ኒሻን ያንጠለጠሉትን የስኬት ቁልፎቻቸውንም ተመልክተን ከሥራዎቻቸው ጋር ምስጋናንም ችረናቸዋል። በታሪኮቻቸው ተደንቀናል። ከሕይወታቸው ተምረናል። በደፉት የታላቅነት ዘውድ፣ በደረቡት የዝና ካባ ላይ እጅግ ብዙ ብዙ ተመልክተናል።... Read more »
አንዳንድ አርበኞች በኪነ ጥበብ ሥራዎችና በተለያዩ ታሪካዊ ሰነዶች ላይ ስማቸው ተደጋግሞ ይጠቀሳል። በዚህም ምክንያት በብዙዎች ዘንድ ይታወቃሉ። አንዳንዶቹ ደግሞ ደምና አጥንታቸውን ለአገራቸው ገብረው ብዙም ሲዘመርላቸው አይሰማም። በእርግጥ የአርበኛ ዓላማውም አገሩን ማዳን እንጂ... Read more »
የ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክ ሊጀመር ከሁለት ሳምንት ያነሰ ጊዜ ብቻ ቀርቶታል። በታላቁ መድረክ ከመካከለኛ እስከ ረጅም ርቀትና የማራቶን ውድድሮች የዓለም ከዋክብት አትሌቶችን አሰልፋ ውጤታማ ትሆናለች ተብላ የምትጠበቀው ኢትዮጵያ ግን ውጤታማ ለመሆን ከምታደርገው ዝግጅት... Read more »
በሕይወት ፋራፋንጎ ላይ ከፍና ዝቅ እላለው..ሃሳቤን ማሸነፍ አቅቶኝ፣ እውነቴን መርታት ተስኖኝ። ፋራፋንጎውን የሳተው ጋላቢው ልቤ ከዚህ እዛ እየወሰደ በማላውቀው መሬት ላይ፣ በማላውቀው ዓለም ላይ ይፈጠፍጠኛል። በተስፋ ማጣት ነፍሴ ተመጦ እንደ ተጣለ ሎሚ..ታኝኮ... Read more »
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ታላቅ ክብርና ዝናን ማትረፍ ከቻሉ የቀድሞ ተጫዋቾች መካከል ኢንስትራክተር መንግሥቱ ወርቁ በቀዳሚነት ይጠቀሳል። ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን 102 ጊዜ ተሰልፎ 68 ግቦችን ያስቆጠረው ተጫዋቹ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን ስታነሳ በመድረኩ... Read more »
አንድ ትልቅ ደራሲ ነበር፤ ንባብ ለዚህ ትውልድ እርግማን ሆኗል ሲል ሰማሁት። አባባሉ አጥንቴን ሰብሮ ስለገባ ቃሉን ተውሼ ብዙ ላሰላስልበት ፈለግኩኝ። እንዴትስ ያለው እርግማን ይሆን? በማንና እንዴትስ ተረገምን? ያ የረገመንስ ማነው? እያልኩ ስብሰለሰል... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን የበላይ ጠባቂ ሆነው ተሰየሙ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከንቲባዋ ለስፖርቱ ላበረከቱት አስተዋጽኦ የዕውቅና እና የሽልማት መርሃ ግብርም አካሂዷል። በዕውቅና እና... Read more »
አንዳንድ ኢ-ስነ ምግባራዊና ኢ-ሞራላዊ ነገሮችን የሚያደርግ ሰው ከፈረንጅ እንደኮረጀው ተደርጎ ይነገራል። በትልልቅ መንግሥታዊ ተቋማት በሚዘጋጁ መድረኮች ‹‹መጤ ባህል›› ተብሎ ውይይት ይደረጋል። ከባህልና ሞራል ያፈነገጡ ነገሮችን ባለቤትነቱን ለነጮች በመስጠት ‹‹የምዕራባውያን የባህል ወረራ›› ሲባል... Read more »
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሚያዘጋጃቸው ዓመታዊ ውድድሮች መካከል አንጋፋው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን አንዱ ሲሆን፣ ዘንድሮ ለ40ኛ ጊዜ በሃዋሳ ከተማ ባለፈው እሁድ ተካሂዷል፡፡ የኦሮሚያ ፖሊስ አትሌቶችም ውድድሩን በበላይነት አጠናቀዋል። በሁለት ዙሮች 42 ኪሎ... Read more »