አዲስ ዘመን ድሮ

በዛሬው ማረፊያ / የአዲስ ዘመን ዱሮ አምዳችን አዲስ ዘመን ጋዜጣ በ1950 እና 60ዎቹ ለንባብ ካበቃቸው ዘገባዎች መካከል እናንተም ብታነቧቸው መልካም ናቸው ያልናቸውን ይዘን ቀርበናል። ዘና እያረጉ መረጃ የሚሰጡም ናቸው። ዘገባዎቹ ጋዜጣው ዱሮ... Read more »

በርባን ካልተፈታ ባዮቹ

ዓለም የስልጣኔዋን ያህል በስይጥንና አስተሳሰብ ስር ከወደቀች ቆየች። የዚህ የስይጥንና እሳቤ ጎሬው ደግሞ ከባለፀጎቹ ሀገራት ዘንድ መሆኑ እጅግ ያስደንቃል። ስልጡን ሀገራት የስልጣኔያቸውን ያህል በደላቸውም እየከፋ የመጣበት ዘመን ላይ ነን። የሰው ልጅ ከትናንት... Read more »

ፋሽን ኢንዱስትሪው በዓለም ኢኮኖሚ

በዘመን አመጣሽ አልባሳት የተዋበ፣ ከልብሱ፣ ከጫማው አሊያም ከመዋቢያ ዕቃዎቹ ታዋቂ መለያ (ብራንድ) ያለው፤ ስለ ሰውነት አቋሙ የሚጨነቅና ሁሌም መዘነጥን የሚያዘወትር ሰው በልማድ ‹‹ፋሽን ተከታይ ነው›› ይባላል። ከወቅቱ ጋር መራመድ ሁኔታዎችን መምሰልና ጊዜ... Read more »

ሁሌም ከኢትዮጵያ ጋር የሚኖሩ የሙዚቃ ንጉሡ ተዋጊ ዜማዎች

መግቢያ፡ ታላቅ ሥራ የሚከወንባት ታላቅ ጥበብ ያኔ ገና ድሮ የሰው ልጆች ስማቸውን ለማስጠራት አስበው ራሱ ወደ ሰማይ የሚደርስ ግንብ ለመሥራት ሳይንጠራሩ፤ ፈጣሪም የሰዎች ሙከራ ተሳክቶ ሰማይ ድረስ ሄደው ቤቱን እንዳያጣቡበት አስቦ እርስ... Read more »

አሁንም እንደ ሞኝ አውሬ !

ጠላትን እንዳመጣጡ ስለመመለስ ኢትዮጵያውያን አሳምረው ያውቃሉ። ይህ ብቻም አይደለም፤ አመጣጡን አይተው መወሰን ላይም ችግር የለባቸውም። ይህ ባይሆን ኖሮ ታሪክ መዝግቦ ያስቀመጣቸው በርካታ የጦር ሜዳ ድሎች ባለቤት ባልሆኑ ነበር። ይህን የኢትዮጵያውያንን እና የኢትዮጵያዊነትን... Read more »

ወጋገን

የጥቅምት ብርድ እትት እያረገኝ ወደ ቤቴ አቀናሁ:: ጥቅምት ቅልጥም የሚበላበት ትክክለኛው ጊዜ እንደሆነ የገባኝ ሦስት ያህል ልብስ ደራርቤ እትት ማለቴን ሳይ ነበር:: የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ጥበበኛ ነው:: መስከረምን ለተስፋና ለአደይ አበባ ሰጥቶ... Read more »

የሥነ ጽሑፍ መድረኮች ለምን ተቀዛቀዙ ?

የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ከ2012 ዓ.ም አጋማሽ በፊት በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እየተዘዋወረ የሥነ ፅሁፍ መድረኮችን ያዘጋጅ ነበር። በጉዞዎቹም ደራሲያን እና ሌሎች ታዋቂ ሰዎችን ያሳትፍ ነበር፡፡ እነዚህ ደራሲያን እና ታዋቂ ሰዎች ጉዞው በተዘጋጀበት አካባቢ... Read more »

አዲስ ዘመን ዱሮ

በዚህ የቴክኖሎጂ ዘመን በተለያዩ የዓለም ጫፎች የተከሰቱ ክስተቶችን በበይነ መረብ አማካኝነት እናገኛለን። በሀገራችንም እንደዚያው እየሆነ ነው፡፡ የዚህን ዘመን ብቻ ሳይሆን የቀደሙትን ዘመናት ስራዎች በቴክኖሎጂው ተደራሽ ማድረግ የተጀመረም ይመስለኛል፡፡ በሀገራችን ቀደምት ጽሁፎችን በበይነ... Read more »

የፋሽን ዕድገት ማነቆዎችና መፍትሄዎቻቸው

የፋሽን ኢንዱስትሪው ትኩረት ተሰጥቶ ከተሰራበት ለአገር ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የሚያበረክተው አስተዋፅኦ ከፍተኛ ነው።አገራዊ ገቢን በከፍተኛ ሁኔታ ከማሳደግ ባለፈ፤ ከሌሎች ዘርፎች በተሻለ የሰው ሀይል የሚያሳትፍና የስራ አጥነት ችግርን ለመቅረፍ የሚያስችልም ነው።የኢንዱስትሪውን ጠቀሜታ የተረዱት አገራት... Read more »

የደብተር ሽፋን

በቅርቡ ሽሮ ሜዳ ከወንድሜ ልጅ ጋር ሆነን ለዘመድ ልጆች ደብተር ለመግዛት በየሱቆች ዞር ዞር እያልን ነበር። እኔ በየሱቁ እየገባሁ ደብተር እያገላበጥኩ ስመለከት ብዙ ጊዜ ወስደኩ፤ እሱም የሒሳብ መምህር ስለሆነ ለምዶበት ነው መሰለኝ... Read more »