የአድዋ ጦርነት ዋዜማ

አብርሃም ተወልደ  ይህ ወር የአድዋ ድል ወር በመባል ይታወቃል። ሣምንቱ ደግሞ የወሩ መጀመሪያ ነው። ታዲያ በዚህ ሣምንት በአድዋ ድል ዋዜማ ምን ተከናወነ ለሚለው ታሪክ ከትቦ ከያዛቸው መካከል ከድሉ አንድ ዓመት ቀድሞ ማለትም... Read more »

የባለሀብትና የባለጸጋ ሚዛን

ተገኝ ብሩ  ለቃሉ ልዩነት ብዙም ትኩረት ሰጥቼ አላውቅም። ባለፀጋነት ከባለሀብት እንደሚለይ ጠቅላይ ሚኒስሩ ሰሞኑን ባለፀጋ የሆኑ አንድ ግለሰብ ባሠሩት ታላቅ የዘይት መጭመቂያ ፋብሪካ ላይ ሲናገሩ ሰምቼ የማላውቀውን ልዩነት ተረዳሁ። በእርግጥ ይህች አገር... Read more »

ኢያሱ ሚካኤል (ልጅ አቤቶ)

አብርሃም ተወልደ  ልጅ ኢያሱ ጥር 27 ቀን 1889 ዓመተ ምህረት ተወለዱ። አባታቸው ራስ በኋላ ንጉስ የሆኑት ሚካኤል እናታቸው የአጼ ምኒልክ ልጅ ወይዘሮ ሸዋረጋ ናቸው። ዳግማዊ ምኒልክ ሕመም ሲጸናባቸው ግንቦት 10 ቀን 1901... Read more »

ምኒልክ በአዲስ አበባ ያዘረጉት የቧንቧ ውሃ

አብርሃም ተወልደ የቧንቧ ውሃ በአዲስ አበባ ተዘርግቶ አግልግሎት መስጠት የጀመረው በጥር 22 ቀን 1886 ዓመተ ምህረት፤ ከዛሬ 127 ዓመታት በፊት ባሳለፍነው ሳምንት ነበር። አዲስ አበባ ከተማ ከተመሰረተችበት እና ነዋሪዋ ብዛት እየጨመረ በመሄዱ... Read more »

ከእውነት ጋር መታረቅ

ተገኝ ብሩ ለአገር መፅናት ለእናት ምድራችን ህልውና ወሳኝ ነውና “አንድ እንሁን!” ሲባል አንድ ሆኖ የመቆም ፅንሰ ሃሳብን ባለመረዳት አሊያም የአንድ እንሁንና የአንድ አይነት እንሁን ትርጓሜን መሳት ብዙዎቻችንን አለመግባባት ውስጥ ሲከት ብሎም ለንትርክ... Read more »

የአጼ ዮሐንስ ንግሥና እና የዶጋሊ ድል

ደጃዝማች በዝብዝ ካሣ አፄ ዮሐንስ አራተኛ ንጉሠ ነገሥት ኢትዮጵያ ተብለው የነገሡት ከዛሬ 149 ዓመታት በፊት በዚህ ሣምንት ጥር 13 ቀን 1864 ዓ.ም ነበር።ሌላኛው በዚህ ሣምንት ከተከሰቱ ሁነቶች መካከል ደግሞ ወራሪው የኢጣሊያ ጦር... Read more »

ሰው ሆይ ራስ ወዳድ ሁን!

ተገኝ ብሩ ህምምም ደሞ ብለህ…ብለህ ራስ ወዳድነትን ማበረታታት ጀመርክ።ወቸው ጉድ! ትሉ ይሆናል።ራስ ወዳድ ሁን ማለቴን ልክ አይደለም ማለታችሁም አይቀርም።እኔ ግን አሁንም ደግሜ ልላችሁ ነው።አብዝታችሁ ራስ ወዳድ ሁኑ፡፡ አንዳንድ ልማዳዊ ምክሮችን አልቀበልም። ይልቁንም... Read more »

ሹመት በነጻ ገበያው…

አዲሱ ገረመው በቅርብም፣ በሩቅም (እነ ዲያስፖራ) ያላችሁ ወዳጆቼ እንዴት ሰነበታችሁ? ሠላም ነው! ሰበር ዜናው፣ ማለቴ ቅዝቃዜው እንዴት ይዟችኋል? የሚመች ነገር ቢኖርም ባይኖርም ይመቻችሁ! ስሙኝማ ይልቅ የሙያ ቅጥር የሚባለው ገበያው ሲቀዘቅዝ ለአቅመ ሹመት... Read more »

ፋሽን- ውበትና አፋር

ዳግም ከበደ  ውበት እንደ ተመልካቹ ነው ይባላል ።አንዱ አካባቢ ለውበት የሚሰጠው ትርጓሜ ለሌላው አካባቢ ሊዋጥለት አይችልም ።አፍንጫ ስንደዶ፣ ጥርሰ በረዶ፣አይናማ፣ ስስ ከንፈር፣ ዞማ ጸጉር ብሎ ውበትን መግለጽ እንደማይቻል የዘመኑ የውበት ጠበብት ይገለጻሉ... Read more »

የራስን እየጣሉ የሌላውን ማንጠልጠሉ ነገር

ይቤ ከደጃች ውቤ ወጣቶችን በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕ ራይዞች በማደራጀት የስራ እድል ለመፍጠር ተሰርቷል። አምራቾቹን ለማበረታታት ሥልጠና መስጠት፣ ምቹ የሥራ ቦታ ማመቻቸትና ገበያ ለማፈላለግም ተሞክሯል። በአዲስ አበባ መርካቶ ሸራ ተራ፣ መሳለሚያና ኳስ ሜዳ... Read more »