ክስተቱ ከተፈጠረ ሁለት አስር ዓመታትን ቢያስቆጥርም ዛሬም ድረስ ደምን እንዳሞቀ ቀጥሏል። በአረንጓዴ መለያ የቀረቡት ሦስቱ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች መም ላይ ያሳዩት የሃገርና የወገን ፍቅር በእርግጥም በስታዲየም የታደመውን የአትሌቲክስ ቤተሰብ ቆሞ እንዲያጨበጭብ አድርጓል። ‹‹ታሪክ... Read more »
መገን በአራዳ! መገን በወሎ! ምን ቢሉ ምን ይታጣል… ከወሎ የወጣ ከአራዳ ያልታጣ መገኑ በፍቅር ነው። የገራገርዋን እናት ጡት ጠብቶ፣ በሼህ ሁሴን አድባር ተመርቆ፣ በአንቱ ከራማ የተባለለት ደርሶ ጥበብ ይዘራል። ወጪቱን ከጎተራው ይሞላል።... Read more »
ኢትዮጵያ ልክ እንደ አውሮፓና ሌሎች የዓለም ሀገራት ሁሉ ለሺህ ዘመናት በንጉሣዊ ሥርዓት ስትተዳደር ቆይታለች። በእነዚህ ነገሥታቶቿ የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት እና የሀገር ግንባታ የተለያየ ቅርጽ ሲይዝ ቆይቷል። በእነዚህ ነገሥታቶቿ ታፍራና ተከብራ፣ ሉዓላዊነቷን አስጠብቃ... Read more »
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድሮች እየተበራከቱ መጥተዋል። አብዛኞቹ ውድድሮች ትልቅ ዓላማ ሰንቀው ቢጀመሩም ተከታታይነት ሲኖራቸው ግን አይታይም። ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ካስቆጠረው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በስተቀር ብዙዎቹ... Read more »
በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን ከቀደምት ጋዜጦች ለትውስታ ያህል ከሁለት የተለያዩ ሰፊ ዓምዶች ግርምትን የሚፈጥሩ ታሪኮችን መርጠናል። ገንዘብና ዝና ለማግኘት መስተዋት እበላለሁ፣ የዳቦ ነጋዴዎች እየቆመሩብን ነው.. የመረጥናቸው ሃሳቦች ሲሆኑ ከሳምንቱ አጋጣሚዎች ሁለቱን... Read more »
ዲክራ ሸኪብ ትባላለች:: ዲክራ ተወልዳ ያደገችው በምሥራቁ የሀገራችን ክፍል በድሬዳዋ ከተማ ነው። ተፈጥሯዊ ግብዓቶችን በመጠቀም ፊትን መንከባከብና ማስዋብ የሚያስችሉ የቆዳ መጠበቂያ ምርቶችን አዘጋጅታ ለገበያ እንደምታቀርብ ትናገራለች። ‹‹እኔ ባደግኩበት የምሥራቁ ክፍል በተፈጥሯዊ ግብዓቶች... Read more »
ውጤታማው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ የድል ታሪኩ የሚጀምረው በውጪ ሀገር ዜጋ አሰልጣኝ ነው። በስዊድናዊው የኢትዮጵያውያኖች የኦሊምፒክ አሰልጣኝ ኦኔ ኔስካነን የጀመረው ጉዞ በሀገር ውስጥ አሰልጣኞች ተተክቶ በደማቅ ታሪክ መቀጠል ከጀመረም ዘለግ ያሉ ዓመታት ተቆጥረዋል። በኦሊምፒክ... Read more »
የዓለም ልዕለ ኃያል የሆነችው፣ የዓለም ሀገራትን እኔ ቅኝ ካልገዛኋቸው ስትል የነበረችው ማለት ብቻም ሳይሆን ከአውሮፓ እስከ አሜሪካ፣ ከእስያ እስከ አፍሪካ በርካታ ሀገራትን ቅኝ የገዛችው፣ በዚህም ምክንያት ቋንቋዋ ዓለም አቀፍ ቋንቋ የሆነው እንግሊዝ... Read more »
ፈገግታ… የህይወት ምንጭ ጠብታ…የሰው ልጆች ሁሉ ውስጣዊ ልምላሜ ነው። የጥርስን ነጸብራቅ ፊት ላይ ያስቀምጣል። ደስታን እያፈካ ሀዘንን ያከስማል። ከስጦታዎችም ሁሉ ትልቁ ስጦታ ይኼን ለመስጠትና ለመቀበል መታደል ነው። እንዲህ አይነት ሰዎችም ከማንም በላይ... Read more »
በኦሮሚያ ክልል መንግሥት በአትሌት ደራርቱ ቱሉ ተሰይሞ በሱሉልታ የተገነባው የስፖርት ማሠልጠኛ እና የምርምር ኢንስቲትዩት ትናንት በይፋ ተመርቆ ወደ ሥራ ገባ። የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳና ረዳት ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉ... Read more »