አዲስ ዘመን ድሮ

ይህን ሰሞን አገራችን ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ እና ሌሎች ተያያዥ ስብሰባዎች የሚካሄዱበት ነው። በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችንም በ1963 በተቀራራቢ ወራት የተከናወኑ የኅብረቱን ጉባኤ፣ የመሪዎች አቀባበልን የሚመለከቱ ዘገባዎችን ይዘን ቀርበናል። መልካም... Read more »

ችግሮች በድርድር ሊፈቱ ከቻሉ ለምን ተዋጋን ?

ይህ ጥያቄ በበርካታ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ይነሳል።አንዳንዶች እንደውም አይደለም ድርድር ስለማድረግ በዚህ ጦርነት ወቅት የተጎዱ ብዙ ኢትዮጵያውያንን ደም መና የሚያደርግ እንደሆነ በማመን የድርድርን ወሬ በራሱ መስማትም አይፈልጉም። መንግስት በዚህ ጉዳይ ላይ ግልጽ መረጃ... Read more »

የሙሽሮች ልብስ ገበያ

እየተገባደደ ያለው የጥር ወር በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል የተለመደ የሰርግ ወቅት ነው። በተለይም የመኸር አዝመራ በዚህ ወር ተሰብስቦ የሚያበቃት ነው። ይሄኔ ይህ አዝመራ በሚሰበስብባቸው አካባቢዎች ወሩ በጥጋብና በፍስሀ ያልፋል። እናም ወቅቱ የሰርግ ነው።... Read more »

ጎበዙና ታታሪው በየነ

እንደምን አላችሁ ልጆች፣ ሰላም ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት ነበር፣ ጥሩ ነበር አይደል? ወይስ ሥራ፣ ጥናትና ቤተሰብን ማገዝ በዝቶባችሁ ነበር? ከሆነ ሁሉም ጥሩ ስለሆነ ቢበዛባችሁም አትበሳጩ። ደሞ’ም እኮ ሥራ በጣም ጥሩ ነው። በተለይ ለጤናና... Read more »

የአንድነት ሰባኪው ኑሆ ጎበና

አርቲስት ኑሆ ጎበና በምስራቋ ፈርጥ ድሬዳዋ ከተማ በ1948 ነው የተለደው። የተወለደው ምስራቅ ሐረርጌ ነው ወደ ድሬ ዳዋ የመጣው የ5 አመት ልጅ ሳለ ነው የሚሉም አሉ። አባቱ መሀመድ ጎበና፣ እናቱ ደግሞ ፋጡማ ሀሰን... Read more »

የሰላማዊ ትግል አባት – ማህተማ ጋንዲ

ህንዳውያንን ከእንግሊዝ ባርነት ነፃ ለማውጣት ንብረት ሳይወድም የሰው ደም ሳይፈስ በሚደረግ ተቃውሞ ዜጎችን በማስተባበር አመርቂ ሥራ ሠርተዋል። በደቡብ አፍሪካ የነበረውን የዘር መድሎ በማዋጋት ይታወቃሉ፤ ማህተመ ጋንዲ። ጋንዲ የተወለዱት በህንድ ካቲዋር ባህረ ገብ... Read more »

ኢትዮጵያውያንን ያኮራ ፣ የውጭ ወራሪዎችን ያሸበረው (የዶጋሊ ድል)

የታሪክ መዛግብት እያጣቀስን ከትውስታ ማህደራችን እየቀነጨብን በየሳምንቱ ወደ እናንተ በምናደርሰው የታሪክ ትውስታችን ዛሬም አንድ ታሪክ ለመዘከር በዚህ ገፅ ላይ ብዕራችንን አሳረፍን። በያኔዋ የኢትዮጵያ ግዛት፤ በአሁኗ የኤርትራ ምድር ከምጽዋ 24 ኪሎ ሜትር ርቀት... Read more »

‹‹በአገር ላይ ማኩረፍ ጠላትን አይዞህ ማለት ነው›› አቶ ግርማ ብርሃኑ

ኢትዮጵያ በምትፈተንበት ወቅት እንደምትበራ በዘንድሮው ዓመት በብዙ መልኩ ያየንበት እንደሆነ ከምስክሮቹ አንዱ ዲያስፖራዎች ናቸው። እነርሱ በሰው አገር ሆነው ጥላቻ ሲሰበክላቸው፣ መስማት የማይፈልጉትን ሰምተው ሲጨነቁ ከርመዋል። ይሁን እንጂ የተሰጣቸው ኢትዮጵያዊ ማንነት እዚያም ሆኖ... Read more »

አብርኆት – ለማንበብ ብቻ ሳይሆን ለመጻፍም የሚያነሳሳ

የመጽሐፍና ንባብ ጉዳይ በተነሳባቸው መድረኮች ሁሉ የሚሰማ አንድ ተደጋጋሚ ወቀሳ አለ። ይሄውም በከተሞች ውስጥ የመጠጥ ቤትና ሌሎች መዝናኛ ቤቶች በብዛት ሲስፋፉ የቤተ መጽሐፍ አለመኖር ነው። የመጠጥ ቤቶች ብቻ መብዛት ደግሞ ወጣቱን ምን... Read more »

አቡበከር ናስር በአዲስ የእግር ኳስ ህይወት ምዕራፍ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንና የኢትዮጵያ ቡና ክለብ የአጥቂ መስመር ወጣት ተጫዋች አቡበከር ናስር በተለይም ባለፈው አመት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስደናቂ ብቃት ማሳየቱን ተከትሎ ከአገር ውጪ ያሉ በርካታ ክለቦች ባለፈው ግንቦት ተጫዋቹን ለማስፈረም ፍላጎት... Read more »