የተወለደው ጎንደር ውስጥ ነው፡፡ ነገር ግን እትብቱ የተቀበረባትን ጎንደር ትቶ በወላጆቹ እቅፍ ውስጥ እንዳለ ጎንደርን የተሠበናበታት ገና የ6 ወር ጨቅላ ሣለ ነው፡፡ ማረፊያው ከአዲስ አበባ 50 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኘው ሌላኛዋ አንጋፋ... Read more »
ታላቁ ፈላስፋ ፕሌቶ “ሪፐብሊክ” በተሰኘው ተወዳጅ የፍልስፍና መፅሃፉ ላይ በገፀ ባህሪነት የነደፈውን አርስቶትልን ተጠቅሞ ስለ “ደስታና ደስተኝነት” ሲያብራራ “ደስታ የሕይወት ሥነ ምግባራዊ ግብ ወይም ገጽታ እንደሆነ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል። ደስተኛ ሰው ደግሞ... Read more »
አባቶቻችን “መልካምነት መልሶ ይከፍላል” ይላሉ በጎ ማድረግ፣ ለተቸገረ መርዳት ለሚታገዘው ሳይሆን ለራስ ብድር ማቆየት መሆኑን ሲያስረዱ። ጥሩ በመዋል ውስጥ በምላሹ ቁሳዊ ምላሽን እንኳን ባናገኝበት የሚሰጠው የህሊና እረፍትና እርካታ ልዩ መሆኑን ከሳይንስ ሳይሆን... Read more »
ኳ..ኳ…ኳ.. በሩ ከልክ በላይ ሲደበደብ በድንጋጤ ተፈናጥሬ ተነሳሁ፡፡ እኔ ከተኛሁበት አልጋ ጋር በተደራቢነት የተሰራው አልጋ ላይ ቁጭ ብሎ ወረቀቶችን ሲያገላብጥ የነበረው ሶሌማን ለበሩ ድብደባ “ሰውየው እንቸክልበታ፤ አትበጥብጠና” በማለት ምላሽ ሰጠ፡፡ ሶሌማን እንቸክልበት... Read more »
በዛሬው የአዲስ ዘመን ዱሮ አምዳችን አዲስ ዘመን ጋዜጣ በ1962 ዓ.ም ሀምሌ ወር መጀመሪያ አካባቢ ይዟቸው ከወጣ ዘገባዎች መካከል ዘሙኑን ይመለከቱበታል፤ ከዚህ ዘመን ጋርም ያነጻጽሩበታል፤ ቁምነገር ይገበዩበታል ያልናቸውን ልዩ ልዩ ዘገባዎችን ይዘን ቀርበናል፡፡... Read more »
ኃይለማርያም ወንድሙ የቆዳ ኢንዱስትሪ በኢትዮጵያ አንድ ምእተ ዓመት ዕድሜ ያስቆጠረና በአገራችን አንጋፋ ከሚባሉት ኢንዱስትሪዎች ቀዳሚ ነው። የኢትዮጵያው ብሔሮች በባህላዊ መንገዶች ቆዳን ለበርካታ አገልግሎት ይጠቀሙበት ነበር። ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ትልካቸው ከነበሩት መካከል... Read more »
እሩቅ ሳንሄድ የእድር እና እቁብ አባላትን እንመልከት። የአንድ አካባቢ ነዋሪዎችን እንይ። የተቋም ሠራተኞች፣ የንግድ ስፍራዎች፣ ትምህርት ቤቶች ፣ … በመመልከት አዲስ አበባ የብሄር ብሄረሰቦች መኖሪያ መሆኗን መመስከር ይቻላል። ለዘመናት ተቻችሎና ተከባብሮ እንደየአቅሙ... Read more »
አሁን አሁን መፅሐፍትን የሚያነብም ሆነ በአካባቢያቸው ያላለፈ ሁሉ “ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል” የሚለውን አባባል በንግግሩ መሀል ጠቀስ አድርጎ ማለፉ እየተለመደ መጥቷል። ምንም እንኳን ይህ አባባል ስለተደጋገመና በየጨዋታው መሀል ስለተነሳ “ሙሉ ሰው” የሚለውን... Read more »
በቀድሞ መጠሪያው በጌምድርና ሠሜን ጠቅላይ ግዛት ጎንደር ከተማ ልዩ ሥሙ ፊት ሚካኤል በተባለ ሠፈር መስከረም 12 ቀን 1954 ዓ.ም ተወለደች። በኢትዮጵያ የሥነ ጽሁፍ ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት አጭር ልብ ወለድ ደራሲ የዝና ወርቁ።... Read more »
ሌላኛው በዚህ ሳምንት ከተከሰቱ አበይት ታሪካዊ ሁቶች ውስጥ አንስተን የምናወሳው በዚህ ሳምንት ሐምሊ 10 ቀን የተወለዱት የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ኔልሰን ማንዴላን ታሪክ ነው። በደቡብ አፍሪካ የአፓርታይድ ትግልና በመጨረሻም የነፃነት ታሪክ ውስጥ... Read more »