የአሁኑ ትውልድ ትዕግስቱ አፍንጫው ስር ነው። የሆነ ረብ የሌለው ወሬ ስታወራለት ከሰማ አልያም የምታወራው አልጥምህ ካለው ፈጥኖ “አቦ አታዝገኝ” ይልሀል። የወሬ ብቻ አይደለም፤ የአመለካከት ዝገትም አለ፤ በዱሮ በሬ ልረስ የሚል አይነት። በዚህ... Read more »
ከያኒው “ከየት ነህ አትበለኝ ይናገራል መልኬ” ሲል ያቀነቀነው እሱን መሳይ የቆዳ ቀለም ለታደሉ ኢትዮጵያውያን ነው:: ፀይሙ መልኩ ላይ በጣም ያልበዛም ያላነሰም ቁመት ተጨምሮበት በተለምዶ ወንዳወንድ የሚሉትን አይነት ቁመና ተችሮታል። የሕዝብ እምባ የሚያስለቅሰው፣... Read more »
የዛሬ 61 ዓመት ታኅሳስ ወር የመጀመሪያው ሳምንት በኢትዮጵያ የለውጥ አየር ሽው ብሎ ነበር። ይህም የለውጥ አየር በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መንግሥት ላይ የተካሄደው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ነው። ከ1966 ዓ.ም አብዮት በፊት ዙፋኑን ክፉኛ ያናጋ... Read more »
ብዙውን ጊዜ ብዙዎቻችን ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው የሚለውን ለመተንተን እንቸገራለን። በዚህም የተነሳ ብዙውን ጊዜ ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው? ተብለን ስንጠየቅ “ኢትዮጵያዊነት ከቃል በላይ ነው” ፤ “ኢትዮጵያዊነት ጥልቅ ነው” ፤ ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው፤ እንዲያ ነው... Read more »
እለተ ዓርብ እንደ ወትሮው ነው..የከሰዓት በኋላው ጥላ አርፎበት ከቀይነት ወደ ጠይምነት ተቀይሯል።ስስ ንፋስ የመስኮቱም መጋረጃ እያውለበለበ ጽሞና የዋጣትን ነፍሷን በኳኳታ አውኳታል፡፡ ቤቱ ውስጥ ትንሿን ቁም ሳጥን ተደግፎ የቆመ አንድ ባለፍሬም ፎቶግራፍ ይታያል፡፡... Read more »
አስራ አምስተኛው የዓለም ውሃ ዋና ቻምፒዮና ዛሬ በተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ አስተናጋጅነት ይጀመራል። ለስድስት ቀናት በሚካሄደው የዓለም ውሃ ዋና ቻምፒዮና ሁለት ወንድና ሁለት ሴት ኢትዮጵያውያን የውሃ ዋና ስፖርተኞች ተሳታፊ እንደሚሆኑ ታውቋል። በዓለም አቀፉ... Read more »
ጥበብ ውስጣዊ ስሜትን ፍንትው አድርጎ መግለፅ የሚስችል መንገድ ነው። ጠቢባን ሀሳብና ስሜታቸውን፤ ፈጠራና እይታቸው ለሌላው የሚያደርሱበት መንገድ ደግሞ ይለያያል። ሥነ-ግጥም ከኪነ ጥበብ ዘርፎች ውስጥ ሀሳብን በተዋዛና ዜማዊ በሆነ መልኩ ማቅረብ የሚያስችል፤ ስሜት... Read more »
በዛሬው አዲስ ዘመን ዱሮ እትማችን ጋዜጣው ከ1950 እስከ 1970ዎቹ ይዟቸው ከወጣ ዘገባዎች መካከል የውጭ ሀይሎች በኢትዮጵያ ላይ ያደርጉ የነበረውን ጣልቃ ገብነት እንዲሁም አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃንም የሚያሰራጩዋቸው ሀሰተኛ መረጃዎች ተገቢነት የሌላቸው መሆናቸውን... Read more »
ኮሚካል አሊን እያስናቀ ያለው ጌታቸው ረዳ ሰሞኑን በተከታታይ እየደረሰባቸው ያለውን ሽንፈት ለማስተባበል የሚችለውን ያህል ጥረት እያደረገ ይገኛል፡፡ ከአፋር እና አማራ ክልል ተጠራርጎ የወጣበትን ሂደት ለመሸፈን እና የደጋፊዎቻቸውን ሞራል ሳይሰበር ለማቆየት ጥረት በማድረግ... Read more »
የምንኖርበት ዘመን ጦርነት የቀነሰበት እና ዲፕሎማሲ የገነነበት ነው፡፡ አገራት ጦርነት ውድ እንደሆነ ተገንዝበው ዲፕሎማሲን እንደ ብቸኛ አማራጭ ለመውሰድ እየመረጡ ነው፡፡ በዚህም የተነሳ የዲፕሎማሲ ሥራ ዋጋ ቀን በቀን እየጨመረ ነው፡፡ መሪዎች እና እነሱ... Read more »