የጁንታው አስቂኝ ተረኮች

ተግባራቸው ሰቅጣጭ፣ዘግናኝ፣አገርና ሕዝብ አውዳሚ ሆኖብን እንጂ ንግግራቸው ግን በሳቅ እስከ ማፍረስ ያደርሳል፤ በተለይ ውሸታቸው ትልቅ ሰው ይህን ያህል ይዋሻል እንዴ ያሰኛል:: 27 ዓመታትን ሲዋሹን ነው የኖሩት ለካስ:: ሲዋሹ ለነገ አይሉም:: የሚናገሩትና መሬት... Read more »

“የዘመኑ ጋዜጠኞች ከሠራዊቱ ጎን ሆነው ቢዘግቡ ፍሬያማ ይሆናሉ” ደራሲና ጋዜጠኛ አበራ ለማ

ሞገደኛው ዳምጤ…..ኢትዮጵያ ሬድዮን የሰማ ሰው ይህን አጭር ልቦለድ በሚገባ ያውቀዋል። በድምጸ ነጎድጓዱ ጋዜጠኛ ደጀኔ ጥላሁን አስተዋዋቂነት በታላቁ የጥበብ ሰው ፍቃዱ ተክለማርያም ሲተረክ ብዙዎች ሰምተውታል፤ ወደውታል፤ ደራሲውንም አድንቀዋል። የዛሬው ቆይታችንም ከዚሁ ታላቅ ደራሲ... Read more »

የዕድገት በኅብረትና የዕውቀትና ሥራ ዘመቻ

“…ፋኖ ተሰማራ ፋና ተሰማራ እንደነ ሆቺሚኒ እንደ ቼጉ ቬራ …… ለዕድገት በኅብረት እንዝመት(2) ወንድና ሴት ሳንል በአንድነት አገሬ አገሬ ማለት ብቻ አይበቃም ስንደክምላት እንጂ በተቻለን አቅም… ” እንደ ኢትዮጵያውያን የዘመን ቀመር 1960ዎቹ... Read more »

የሼ- መንደፈር ትዝታ

ባቡሬ… ባበሬ..ባቡሬ ባቡሬ ይዞኝ ገባ ድሬ ከ120 ዓመታት በፊት ወደ ኋላ፤ ከምዕተ ዓመት በላይ በትውስታ የተሞላ ጎዞ ከሼ መንደፈር ትዝታ። ሺ መንደፈር የድሬዳዋ ባቡር ጣቢያ ነው። ብዙዎች ስያስቡት አሻግሮ ወደ ኋላ የሚመልስ... Read more »

ደባና ፍርድ

ስንሻው የቤቱን በር ከፍቶ ሲገባ ከምሽቱ ስድስት ሰዓት አለፍ ብሏል። ከሚሰራበት ቦታ በጊዜ ቢወጣም ወደ ቤቱ የሚገባው ግን አምሽቶ ነው። መብራት ሳያበራ ሄዶ አልጋው ላይ ዘፍ አለ። ጆሮዎቹን ወደ ውጪ ወረወራቸው፤ ከዝምታ... Read more »

የኢትዮጵያን ሕዝብ ጀግንነት የሚመሰክሩ የቃል ግጥሞች

ስነ ቃል የሕዝብ ነው፤ ሲወርድ ሲወራረድ በሕዝብ ቅብብሎሽ እዚህ ዘመን የደረሰ:: የአንድ ደራሲ ብቸኛ ውጤት አይደለም፤ የሕዝብ ስሜት ነው:: የየዘመኑን የሕዝብ ስነ ልቦና ያሳያል፤ ስለዚህ ትክክለኛውን የማህበረሰቡን ስነ ልቦና ይወክላል ማለት ነው::... Read more »

ገናን ለወገን ስጦታ

የገና በዓል የስጦታ በዓል ነው። በተለይ በፍቅረኛሞች መካከል የሚደረግ የስጦታ ልውውጥ በእጅጉ ይታወቃል። ‹‹የገና ስጦታ›› መለዋወጡ በፍቅረኛሞች ዘንድ ብቻ የተወሰነ አይደለም፤ ከፍቅረኞችም አልፎ ከግለሰብ እስከ ተቋማት ድረስ ዘልቋል። በሥራ ባልደረባነት፣ በጓደኛነት፣ በአብሮ... Read more »

አዲስ ዘመን ዱሮ

በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1970 አ.ም ታኅሳስ ወር ከወጡ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ እትሞች ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል፡፡ ዜናዎቹ ተስፋፊው የሶማሊያ መንግስት በሀገራችን ላይ የከፈተውን ወረራ ለመቀልበስ ይደረግ የነበረውን ርብርብ፣ እየተገኘ ያለውን ድል፣... Read more »

የአፍሪካ ዋንጫ ሊሰረዝ የሚችልበት እድል እየሰፋ ሄዷል

በጉጉት የሚጠበቀውና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋልያዎቹ ከስምንት ዓመት በኋላ የሚሳተፉበት የ2022 የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ሊራዘም ወይም ሊሰረዝ የሚችልበት እድል ስለመኖሩ የተለያዩ ዘገባዎች ሲወጡ ከርመዋል። ካሜሩን የምታዘጋጀው ይህ 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ምእራብ አፍሪካዊቷ... Read more »

ሲያጌጡ… እንዳይሆን

ፋሽን የዘመን ማሳያ መልክ ነው፤ መስታወት። መልክ ደግሞ በጥበበኛ እጆች ይበጃል፤ በሰለጠነ መልክ ይኳሻል። ፋሽን ባህልና አመለካከትን ያንፀባርቃል። ፋሽን ቀለምና ቅርፅ መነሻው ውበትና ምርጫ መዝለቂያውና መዳረሻው ናቸው። ይህ ፋሽን የተሰኘው እሳቤ በተለያየ... Read more »