ሕይወት ዳና አላት፤ መሽቶ በነጋ ቁጥር የምንረግጠው፣ በነፍሳችን ላይ የምናትመው የዕጣ ፈንታ ማህተም አላት። የሕይወት ዳና አንድ ቦታ አይቆምም፤ እስካለን ድረስ የሚከተለን የሰውነት ጥላ ነው። በዚህ የሰውነት ጥላ ከአምና ውስጥ ትናንትን ከዘንድሮ... Read more »
በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በመሳተፍ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በሁለተኛው የምድብ ጨዋታ ዛሬ ከአዘጋጇ ካሜሮን ጋር ይጫወታል፡፡ በምድብ አንድ የተደለደለው ቡድኑ በውድድሩ መክፈቻ ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታውን ከኬፕቨርዴ አቻው ጋር በማድረግ በአንድ ለባዶ... Read more »
ብዙ ተሰጥዖ ያላቸው ወጣቶች ዕድል በማጣት ችሎታቸው ተቀብሮ ቀርቷል። ያ ተሰጧቸው በልምድ መዳበር ሲገባው እንዲረሱትና ወደ ሌላ አልባሌ ነገር እንዲገቡ ተደርገዋል። በተለይም በገጠራማው የአገራችን ክፍል ተሰጥዖን ከግብ ማድረሻ ዕድሎች የሉም። የብዙ ወጣቶች... Read more »
ዘመኑ ጦርነት በጦር መሳሪያና በሰብዓዊ ኃይል ብቻ የሚካሄድበት አይደለም። ፕሮፖጋንዳ ያስፈልጋል። ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው እንደሚባለው። ወሬ ማለት ለዚህ ዘመን ፕሮፖጋንዳ ነው። ፕሮፖጋንዳ በጦርነት ውስጥ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል። ፕሮፖጋንዳ እኔ እንደሚገባኝ አንድ... Read more »
በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1970 ዓ.ም የወጡ የጋዜጣችን ሕትመቶች ለመቃኘት ሞክረናል። እነሆ እንደሚከተለው አቅርበነዋል። ለሶማልያ የጦር መሣሪያ የጫነ አይሮፕላን ተገዶ ኬንያ አረፈ ባለፈው ረቡዕ ልዩ ልዩ የጦር ማሣሪያዎችን ጭኖ ወደ ሶማሊያ... Read more »
ዘመኑ ጦርነት በጦር መሣሪያና በሰብዓዊ ኃይል ብቻ የሚካሄድበት አይደለም፡፡ ፕሮፖጋንዳ ያስፈልጋል፡፡ ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው እንደሚባለው፡፡ ወሬ ማለት ለዚህ ዘመን ፕሮፖጋንዳ ነው፡፡ እናም ይህ ፕሮፖጋንዳ በጦርነት ውስጥ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል፡፡ ፕሮፖጋንዳ እኔ... Read more »
የሰው ልጅ ስነ ውበትን ከሚለካባቸው ነገሮች አንዱ ጸጉር ነው:: የጸጉር መኖር አለመኖር ፤ የጸጉር አይነት እና ቀለም ፤ ርዝማኔ እና እጥረት የግለሰቡን ውበት እንደሚወስኑ ይነገራል:: በዚህም የተነሳ ሰዎች በተቻላቸው መጠን ለጸጉራቸው ጥንቃቄ... Read more »
(ቴዎድሮስ ሸዋንግዛው ከጻፈው የተወሰደ ) ቴዎድሮስ በፌስቡክ ከ450ሺ በላይ ተከታይ ያለው ቡክ ፎር ኦል ግሩፕ መስራች እና ደንበኛ የመጻሕፍት ቀበኛ ነው)ብዙ ከማይነገርላቸው የስነጽሑፍ ዘርፎች መካከል አጫጭር ልብወለዶች ዋነኛዎቹ ናቸው። አጭር ልብወለድ ራሱን... Read more »
ዚያድ ባሬ ከአርሶ አደር ቤተሰብ ከዝቀተኛ ማርሃን ጎሣ አባል ከሆነው ዳሮድ ጎሣ ቡድን በጣሊያን ሶማሌላንድ ውስጥ እኤአ በ1919 ተወለደ። በ1941 እንግሊዝ ግዛቱን እንደተቆጣጠረች የሶማሊያ ፖሊስ ኃይል አባል ሆኖ ተቀላቀለ፤ በዚያም እስከ ዋና... Read more »
በኤርትራ የሁለት ቀናት ጉብኝት ያደረጉት የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በኤርትራ ላይ የተጣለውን ማዕቀብ አወገዙ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በአንድ ፓርቲ በብቸኝነት በምትተዳደረውና በምዕራባውያን ዘንድ በተገለለችው ኤርትራ ያደረጉትን ጉብኝታቸውን ረቡዕ ከሰዓት በኋላ... Read more »