ታላቁ ሩጫ – የኢትዮጵያ መገለጫ

ከሃያ ሁለት ዓመታት በፊት ሲጀመር የኢትዮጵያን የማህበረሰብ አቀፍ ስፖርት ለማነቃቃትና የጎዳና ላይ ውድድሮችን ባህል ለማዳበር ነበር። ዛሬ ላይ ግን ከጎዳና ላይ የሩጫ ውድድርነት አልፎ ለአገር እያበረከተ ያለው ውለታ ተዘርዝሮ የሚያልቅ አይደለም። ታላቁ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1970 የታተሙት ጋዜጦች ለመቃኘት ሞክረናል፡፡ በ1969 ዓ.ም ሶማሊያ በኢትዮጵያ ላይ ወረራ መፈጸሟን ተከትሎ ለተቀሰቀሰው ጦርነት መፍትሄ ለማምጣት የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የወቅቱ የናይጄሪያ ጀነራልና ርእሰ ብሄር በነበሩት ኦባሳንጆ... Read more »

የዲዛይነሮቻችን ሥራዎች በዳያስፖራዎች እይታ

በቀደመው ጊዜ በተወሰኑ ግለሰቦች ይለበስ የነበረው የባህል ልብስ ዛሬ በብዙዎች ተመርጦ ይለበስ ዘንድ ዲዛይነሮቻችን ልዩ አስተዋፅኦ እያበረከቱ ናቸው። በአልባሳቱ የራሳቸውን ፈጠራና አዳዲስ ዲዛይኖችን አክለው አስውበውና አዘምነው ፋሽን ሆነው እንዲወጡና በሁሉም ዘንድ ተመራጭ... Read more »

ድንበር ተሻጋሪው ሙዚቀኛ

በኦሮምኛ ቋንቋ ድምጻዊ ነው፡፡ ነገር ግን የሚዘፍነው ለኦሮሞ ብቻ አይደለም፡፡ ሙዚቃ የዓለም ቋንቋ ናት የሚለውን ብሂል በሚያሳይ መልኩ ሙዚቃዎቹ ኦሮምኛን ፈጽመው በማያውቁ ሰዎች ዘንድ ሁሉ የተወደዱ ናቸው፡፡ እስካሁን ከ260 በላይ ዘፈኖችን ተጫውቷል፤... Read more »

ህልም አለኝ- ማርቲን ሉተር ኪንግ

የዛሬው ሳምንቱ በታሪኩ አንዱ ርዕሰ ጉዳያችን ዝነኛው የሲቪል ራይት /መብት/ ንቅናቄ ታጋይ ማርቲን ሉተር ኪንግ ነው፡፡ ይህ ሳምንት ዓመታዊው የኪንግ ቀን የተከበረበት በመሆኑም ርዕሰ ጉዳያችን ያደረግነው፡፡ ቀኑ መከበር የጀመረው በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1985... Read more »

የአጼ ዮሃንስ አራተኛ ስርዓተ ንግስ

ኢትዮጵያን ከመሩ ነገስታት አንዱ አጼ ዮሃንስ አራተኛ ናቸው፡፡ አጼ ዮሀንስ ከ1864 እስከ 1881 ድረስ ነው ኢትዮጵያን በንጉሰ ነገስትነት የመሩት፡፡ አጼ ዮሃንስ የንጉሰ ነገስትነት ስልጣኑን የተቆናጠጡት በኢትዮጵያ አቆጣጠር በዚህ ሳምንት ነበር፡፡ ንጉሰ ነገስት... Read more »

እንዳቀዱልን ሳይሆን እንዳቀድነው

አንድ ሰሞን በመገናኛ ብዙኃን ላይ አንድ ዜማ በተደጋጋሚ እሰማ ነበር፤ በቅርቡም ይህን ዜማ ማለዳ ከቤቴ ስወጣ በሬ ላይ ከቆመ ሚኒባስ ሰማሁ። ዜማው በውስጣችን አንዳች ተስፋ እንድንሰንቅ የሚያደርግ ነው። አለ አይደል ውስጣዊ ስሜትን... Read more »

በአካል ብቃት ብዙ የሚቀረው ብሄራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ከስምንት ዓመታት በኋላ ተሳታፊ ከሆነበት የአፍሪካ ዋንጫ አንድ ነጥብ ብቻ በማስመዝገብ ከምድቡ የመጨረሻውን ስፍራ ይዞ ውድድሩን ማጠናቀቁ ይታወቃል። በጨዋታው አዘጋጇ ካሜሮን፣ ቡርኪና ፋሶ እና ኬፕ ቨርዲ ወደ... Read more »

አዲስ ምዕራፍ

አልጋዋ ላይ ሆና ወደ መስኮቱ ታያለች፤ መስኮቱ ተስፋ ለራቃት ነፍሷ ብዙ ነገሯ ነው። የአዕዋፋቱን ዜማ፣ የደስተኞችን ሳቅ ያመጣላታል። የእጽዋቱን ሽታ፣ የቤተክርስቲያኑን ደወል፣ የአዛኑን ድምጽ ያሰማታል። አቅም ቢኖራት የምትመልሳቸው ብዙ ትናንቶች አሏት። ኃይል... Read more »

ሀርሞኒካና የጥምቀት ጨዋታዎች

የትንፋሽ የሙዚቃ መሣሪያ ነው፡፡ የሬክታንግል ቅርጽ አለው፡፡ ስሪቱ ከብረት ነክ ነገሮች ነው፡፡ አፍ ላይ ከወዲያ ወዲህ በማንቀሳቀስ ድምጽ እንዲያወጣ ይደረጋል፡፡ በዚህ መሣሪያ ጨዋታ ውስጥ ትልቁን ሚና የሚጫወቱት ከንፈርና ምላስ ናቸው፡፡ አጨዋወቱም አየር... Read more »