አዲስ ዘመን ድሮ

በዛሬው ዓምዳችን ከወቅታዊ አገራዊ ሁኔታዎች የሚዛመዱ ዜናዎች በ19 70 ከታተሙት ጋዜጣዎቻችን የተወሰኑትን መርጠናል።ወረራዎችን ለመከላከል ሕዝቡ ደመወዙን በመስጠት እንዲሁም የንግድ አሻጥርን ለመከላከል ይደረጉ የነበሩ ጥረቶች ይገኙበታል። ታሪክ ራሱን ይደግማል እንዲሉ አሁን ከሚታየው የንግድ... Read more »

ቀለማት- በፋሽን መንደር

ዓለማችን በተፈጥሮ ያሸበረቀችና የተዋበች ነች። ለፍጥረታት ሁሉ መኖሪያ ምቹ የሆነችው ምድራችን በቀለማት የተሰባጠረና እጅጉን ማራኪ የሆነ ገፅታን የመላበሷ ምስጢር ረቂቅ ነው። በዋነኝነት ይህን መስህብ እንድናጣጥም የሚያደርጉት ደግሞ በአፈጣጠራቸው ልዪ የሆኑት “ቀለማ”ት በመልክአ... Read more »

«እናንተ ግን ሥራችሁን ቀጥሉ !! የኢትዮጵያ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን!!»- አለማየሁ እሸቴ «ለኢትዮጵያ የሠራ ያርፋል እንጂ አይሞትም።» – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

“እናንተ ግን ሥራችሁን ቀጥሉ !! የኢትዮጵያ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን!!” እነዚህ ቃላት በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ስማቸው ገዝፎ ከሚጠራው አርቲስቶች መሀከል አንዱ የሆነው የአርቲስት አለማየሁ እሸቴ የመጨረሻ ቃላት ናቸው፡፡ የተናገረውም ለጋዜጠኛ ሀብታሙ ቦጋለ... Read more »

የጀግኖች ወግ..

መቼም እንደዚህ ጊዜ አስገራሚ ጊዜ ያለ አይመስለኝም፡፡ ባንዳው በሙሉ በይፋ በአደባባይ የተገለጠበት ዘመን ይህ ነው፡፡ ጠላቶቻችን የተደበቀ ጠላትነታቸው በአደባባይ የተገለጠበት ወቅት ነው። ባላንጣዎቻችን አጋጣሚውን ተጠቅመው እኛን ጠልፈው ለመጣል የተረባረቡበት ጊዜ ይህ ነው፡፡... Read more »

ጉዞ ወደ ሰራተኞቹ ቀዬ

(ክፍል አንድ) በዚህ አምዳችን ላይ በጉዞዋችን የገጠመን ስናሳያችሁ፤ የታዘብነው ስናስቃኛችሁ ጥሩውን ስናወድስ የሚስተካከለውንና የሚታረመውን ስንጠቁም ቆይተናል።ዛሬ በጋዜጠኛው ቅኝት አምዳችን ወደ ደቡብ ምዕራብ የአገራችን ክፍል ያስጉዘናል።መነሻችን ሸገር አዲስ አበባ ሲሆን መዳረሻችን ደግሞ ጉራጌ... Read more »

የህይወት ቀለም

ነገ ልደቱ ነው፡፡ ልደቱ ሲቀርብ ደስ አይለውም። በህይወቱ ምርጥ የሚለውን ነገር በልደቱ ማግስት ያጣ ነው፡፡ አሁንም የሆነ ነገሩን የሚያጣ ይመስለዋል። ምኑን እንደሚያጣ ግን እርግጠኛ አይደለም ምክንያቱም ምንም የለውምና፡፡ በዚህ ሰሞን..በዚህ ስሜት ከቤት... Read more »

<< ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ>>

የአሸባሪው ህወሓት ትናንትና ሲተነተን ጫካና ሰው እናገኛለን። ሰፊ ጫካና ጠባብ ጭንቅላት። እንደሚታወቀው ጫካ የአራዊት መኖሪያ ነው። የሰው ልጅ ጫካ ውስጥ እንዲኖር ተፈጥሮው አይፈቅድለትም። እንስሳዊ ባህሪ ያለው የህወሓት ቡድን ግን ትናንት ከማህበረሰቡ ሸሽቶ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በዛሬው የአዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን ከአገር ህልውና ጋር ተያይዘው የተዘገቡ ክንውኖችን ይዘናል፡፡ ዘገባዎቹ በ1960ዎቹ ላይ የተዘገቡና አሁን በሀገራችን ካለው ወቅታዊ ሁኔታ ጋር የሚመሳሰል አጀንዳ ያዘሉ ናቸው፡፡ የዚያድባሬው የሶማሊያ ወረራ በዓረብ መኮንኖች ይመሩ... Read more »

የፋብሪክ ዲዛይን- አዲስ መንገድ

በፋሽን ሳምንቶች አልባሳት፣ አዳዲስ የዝነጣ የፈጠራ ውጤቶች ባህል፣ ልማድ ወግን የሚያንፀባርቁ ቁሳቁስን ጨምሮ የመዋቢያ ጌጣጌጦችና ሜካፖች ለእይታ ይቀርባሉ። በዚህም በዘርፉ ላይ ለዓመታት የቆዩ ባለሙያዎች አዳዲስ ራሳቸውን የሚያስተዋውቁባቸው አጋጣሚዎችን ከማግኘት ባሻገር በደማቁ ትእይንት... Read more »

አርቲስቶቻችን በአውደ ውጊያ ግንባር

“እሽክም” በሚለው ዘፈኗ ትታወቃለች ፤አርቲስት ማዲቱ ማዲቱ ወዳይ። አርቲስቷን ያገኘናት በወሎ ግንባር ለአገር መከላከያ ሰራዊቱ፣ለአማራ ልዩ ኃይል፣ለሚሊሻና ለህዝቡ የሚያነቃቁ የጥበብ ሥራዎቿን ስታቀርብ ነው። እናቷ በህይወት ከተለዩና እሷም ከእነ ቤተሰቦቿ ከምትኖርበት ወልዲያ ከተማ... Read more »