ስለ ጻፈው እንጻፍለት…ስላነበበውም እናንብብለት። ህይወት እንደ ጎጆ ናትና ጋዜጠኛውም አንዲት ጎጆ ሠርቶ አቁሞ ነበር:: ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ የህይወት ጎጆ ቢያቆምም፤ የመጣበትን ዓላማ ሳይረዳ ለቀረ “ተወለደ… ኖረናም ሞተ!” ከሚል የግርግዳ ላይ ጥቅስ... Read more »
በሀገራዊ ውለታቸው ልክ አልተዘመረላቸውም:: ኢትዮጵያን በዓለም አስተዋውቀዋል:: ኢትዮጵያ በዓለም የምትታወቅበትን 13ኛ ወር በዓለም አቀፉ ቋንቋ እንግሊዘኛ አስተዋውቀዋል:: እኚህ የቱሪዝም አባት ሀብተሥላሴ ታፈሰ ናቸው:: የታሪክ አጋጣሚ ሆነና የዓመቱ 12ኛው ወር በሆነው በወርሐ ነሐሴ... Read more »
የሴቶች 10ሺ ሜትር ውድድር እአአ 1988 በሴዑል ኦሊምፒክ መድረኩን ሲቀላቀል፤ በቀጣዩ የባርሴሎና ኦሊምፒክ ደግሞ ጀግናዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ደራርቱ ቱሉ በታሪክ የመጀመሪያውን ድል በማስመዝገብ ለሃገሯና ለአፍሪካ ኩራት ለመሆን ቻለች። ይህቺ አትሌት በመድረኩ 2... Read more »
ከእናቴ ጋር ነው የምተኛው..የምነቃውም አብሬያት ነው። እሷ ጓዳ ጎድጓዳውን ስትንጎዳጎድ ቀሚሷን ይዤ በሄደችበት ሁሉ እከተላታለሁ። በልጅነቴ የእናቴ ጭራ ነበርኩ። ከጎኗ፣ ከስሯ፣ ከጉያዋ፣ ከቀሚሷ ስር ማንም ፈልጎ የማያጣኝ። ስንተኛ እጇን አናቴ ላይ ጥላ... Read more »
የብሄራዊ ስታዲየም ምዕራፍ ሁለት ሎት አንድ የግንባታ ስምምነት በኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር እና በቻይና ኮንስትራክሽን ኮሚዩኒኬሽን ካምፓኒ (CCCC) መካከል ከትናንት በስቲያ ተደርጓል፡፡ ይህ የግንባታ ምዕራፍ በአንድ ዓመት ውስጥ የሚጠናቀቅ መሆኑም ታውቋል፡፡ ግንባታው... Read more »
በዚህ ምጥን ሥነ-ጽሑፋዊ ዳሰሳ ጽሑፍ ሁለት ጉምቱ የኪነጥበብ ሰው የሆኑት ሰይፉ መታፈሪያ ፍሬው በ‹‹ውስጠት›› እና አሰፋ ጉያ በ‹‹የከንፈር ወዳጅ›› የግጥም መድብሎቻቸው ያካተቷቸውን ‹‹ሰው እና ሚዛን የለሽ ሚዛን›› ግጥሞችን እንቃኛለን። መቃኛችን ቃል ነው።... Read more »
ኢትዮጵያ በኦሊምፒክ መድረክ በሁለቱም ፆታ በ8 መቶ ሜትር ፍፃሜ ሜዳሊያ ውስጥ የገባችበት ታሪክ የላትም። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በርቀቱ የኦሊምፒክ ታሪክ ሜዳሊያ ቀርቶ በፍፃሜ ሲፋለሙ የሚታወስ አጋጣሚም እምብዛም ነው። ዘንድሮ ግን ወጣቷ አትሌት ፅጌ... Read more »
በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ አምዳችን በ1950ዎቹ በጋዜጣው የወጡት የተለያዩ ዘገባዎችን አቅርበናል። ከተመለከትናቸው ዘገባዎች መካከል የዓባይ ወንዝን ለማልማት ከአሜሪካ መንግሥት ጋር በትብብር የተካሄደ ጥናትን የተመለከተ ዘገባ ይገኝበታል። ዛሬ የዓባይ ግድብ ግንባታ ሊጠናቀቅ ጫፍ... Read more »
ቀርከሀን በመጠቀም በፋሽን ኢንዱስትሪው ላይ ተፈላጊ የሚባሉ ምርቶችን በማቅረብ ደንበኞችን አፍርታለች። ምርቱን በማስተዋወቅና በመጠቀም ለእናቶች እና ለወጣቶች የሥራ እድል መፍጠር የሚችል ‹‹ጤና አዳም›› የተሰኘ ተቋምም መስርታለች፡፡ የእደጥበብ ውጤቶች ዲዛይነርም ናት፡፡ ወይዘሮ ትዕግስት... Read more »
ስሙ ለጊዜው ይቆየን። ይኼው አንድ ስም አይጠሬ አርቲስት በዲሲ ከተማ ውስጥ ካለ አንድ አፓርታማ ላይ ተንደላቆ እንደተቀመጠ ለሌላ አንድ ወዳጁ እንዲህ ሲል አወጋለት፤ “ሀገር ቤት ሳለሁ አንድ ማታ ላይ በቀረጻ አመሸንና ሌሊት... Read more »