ባለፈው እሁድ የካቲት 6 ቀን 2014 ዓ.ም ለ11ኛ ጊዜ ዓለም አቀፍ የሬዲዮ ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ተከብሯል። በአገራችንም በእዚሁ ቀን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን፣ አንጋፋው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እና ሌሎች የግልና የመንግሥት... Read more »
አዲስ አበባ (ኢ.ዜ.አ) በወሎ ጠቅላይ ግዛት በዝናብ እጦት የተነሳ ድርቅ ባስከተለው ችግር ጉዳት የደረሰበትን ሕዝብ ለመርዳትና መልሶ ለማቋቋም የሚደረገው የርዳታ አሰጣጥና የሥራ ዘመቻ በሠፊው በመካሄድ ላይ መሆኑን ክቡር ደጃዝማች ለገሠ በዙ የወሎ... Read more »
126ኛው የአድዋ ድል ቀን ተቃርቧል፤ በአሉ በተለይም በአዲስ አበባ እንደ ቀደሙት አመታት ሁሉ በድምቅት እንደሚከበር ይጠበቃል። ለበአሉ ተብለው የሚዘጋጁ አልባሳት ብዛት እና አይነትም እየጨመረ ነው። ይህ የሚበረታታ ተግባር ነው። ይህን ታላቅ በአል... Read more »
በእሱ እድሜ የዝናን ካባ የደረበ ፈልጎ ማግኘት ይታክታል። በእርሱ እድሜ ከፍ ባለ ስራና እውቅና በሰዎች ዘንድ ሲጠራ በቀላሉ የሚታወቅ እጅግ ጥቂት ነው። በእርሱ አፍላነት እድሜ በአንድ ሙያ ከጫፍ ደርሰው ስኬትን ተቆናጠው የዘርፉ... Read more »
ከአፍሪካ ዋነኛ የነጻነት ተምሳሌቶች እና ተወዳጅ የነጻነት ታጋዮች አንዱ ነበሩ። የነጭ አገዛዝን እምቢኝ በማለታቸው በእጅጉ ይታወቃሉ። ይህ አቋማቸው ያልወደደው የደቡብ አፍሪካ የአፓርታይድ አገዛዝ ለ27 ዓመታት በእስር ቤት ወርውሯቸዋል። ለሠላም፣ ዲሞክራሲ እና ነጻነት... Read more »
የአፍሪቃ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ዋና መሥሪያ ቤት ሆኖ እያገለገለ ያለውና በአዲስ አበባ ከተማ ለሚደረገው ልዩ ልዩ የአፍሪቃ መንግሥታት ጉባኤዎች መሰብሰቢያ እንዲሆን በሚል የተገነባው ይህ ቀደምት አዳራሽ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ተመርቆ የተከፈተው በ1950 ዓ.ም... Read more »
ማርሻል ፕላን የሚባል አንድ ዝነኛ የልማት እቅድ መኖሩን ከታሪክ እንረዳለን። ይህ በሁለተኛው የአለም ጦርነት ማግስት የተዘጋጀ እቅድ ነው። በወቅቱ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በነበሩት ጆርጅ ማርሻል ሀሳብ አመንጪነት የተዘጋጀ የልማት እቅድ አሜሪካ... Read more »
በሕይወቴ ውስጥ አብዝቼ ያሰብኳት ሴት ናት። ሴትነት በዛ ልክ ሞገስ ሲላበስ እሷን ነው ያየሁት። በወንዶች ከበባ ውስጥ ያለች ሴት ናት፤ ሁሉም ወንዶች ያዩዋታል እኔ ግን አስባታለሁ። ብዙ ወንዶች የወንድነታቸውን እድፍ በሴትነቷ ላይ... Read more »
የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን ተጨማሪ የባህል ስፖርቶችን በጥናት ላይ ተመስርቶ ህግና ደንብ እንዲዘጋጅላቸው ለማድረግ የተለያዩ ጥረቶችን እያደረገ ይገኛል። ፌዴሬሽኑ የሚያዘጋጀው አገር አቀፍ የባህል ስፖርቶች ቻምፒዮና እና የባህል ፌስቲቫል በተያዘው ሳምንት መጨረሻ በደብረብርሃን... Read more »
በጥምቀት በዓል ሴቶች የቆነጠጡ 122 ልጆች ተቀጡ ድሬዳዋ ፤(አ-ዜ-አ) ባፈው የከተራና የጥምቀት በዓል ሰሞኑን ሕዝብ ደስታውን በመግለጥ በዓሉን በሚያከብርበት ወቅት ጭፈራ በሚደረግበት ሥፍራ እየተዘዋወሩ በተለይ ሴቶች ልጆችን ፀጥታ በመንሳት ሲጐነታትሉና ከኪስ ውስጥ... Read more »