አዲስ ዘመን ድሮ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በየካቲት 12 ቀን መታሰቢያ ሐውልት ሥር አበባ አኖሩ አዲስ አበባ (ኢ/ዜ/አ/)፴፯ኛው የኢትዮጵያ ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን በዓል ባለፈው ማክሰኞ በመላው ኢትዮጵያ በጥልቅ ስሜት ተከበረ። ክቡር ፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ጠቅላይ ሚኒስትር... Read more »

የአገር ውስጥ ጫማና የፋሽን ገበያው

በአዲስ አበባ ከተማ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማ መሸጫ መደብሮች ውስጥ ስዘዋወር አይኔ አዳዲስ በገቡ፣ የዘመኑ ዲዛይነሮች በተጠበቡባቸው ጫማዎች ላይ አረፈ። በተለይ በወጣቶች ዘንድ ተመራጭ የሆኑ ዘመናዊ ጫማዎች በየሱቆቹ ውስጥ ተደርድረዋል። ልክ እንደ አልባሳት... Read more »

‹‹በሙዚቃ ሕይወት ላይ የያዙትን ማጥበቅ ለውጥ ማምጣት ያስችላል›› መምህርና ድምፃዊ ጌቴ አንለይ

እንደ መንደርደርያ… መምህሩና ድምፃዊው ጌቴ አንለይ ክንዴ በቀድሞው ጎጃም ክፍለ አገር በደብረማርቆስ ከተማ አብማ የሚባል አካባቢ ነው የተወለደው። ከአባቱ አቶ አንለይ ክንዴ እንዲሁም ከእናቱ ወ/ሮ የንጉሴ ከቤ የተገኘው ጌቴ ለቤተሰቡ የመጀመሪያ ልጅ... Read more »

በ2010 በፈቃዳቸው ሥልጣን የለቀቁት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር

ሌላው በዚህ ሳምንት የምናስታውሰው ክስተት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር የአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሥልጣን በገዛ ፈቃዳቸው መልቀቅን ነው። አቶ ኃይለማርያም ስልጣናቸውን በቃኝ ብለው መልቀቂያ ያስገቡት በዚህ ሳምንት የካቲት 8 ቀን 2010 ዓ.ም ነበር። ከምርጫ... Read more »

የሆሎታ ገነት የጦር ትምህርት ቤት

በየካቲት ወር ከሚታወሱት ክስተቶች ሌላኛው ደግሞ የሆሎታ ገነት የጦር ትምህርት ቤት ነው። የጦር ትምህርት ቤቱ የተመሰረተው ከ86 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት የካቲት 7 ቀን 1929 ዓ.ም ነው። ከአዲስ አበባ በስተ ምእራብ ስላሳ... Read more »

የካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ

የያዝነው የካቲት ወር በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በተለይም በታሪክና ፖለቲካ ጉልህ ሚና አለው። ወሩ ከሚታወስባቸው መካከል የካቲት 12 የሰማዕታት ቀን፣ ዓድዋ እና የየካቲት 1066ቱ አብዮት በደማቁ የሚታወሱ ናቸው። ዓድዋንና የተቀሩትን በቀን በቀናቸው ስንደርስ... Read more »

ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች በሌቪን የደመቁበት ምሽት

የዓለም አትሌቲስ ከሚያካሂዳቸው ዓመታዊ ውድድሮች መካከል የቤት ውስጥ የዙር ውድድሮች ይጠቀሳሉ። የወርቅ፣ የብር እና የነሃስ ደረጃ የተሰጣቸው እነዚህ ውድድሮች በቻይና፣ አሜሪካ እና አውሮፓ 36 ከተሞች ይደረጋሉ። ከፈረንጆቹ የመጀመሪያው ወር አንስቶ ለሶስት ወራት... Read more »

ከፖሊሲ ማሻሻያው ጎን ለጎን አሁንም ማስታገሻ ያስፈልጋል

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ ቡድን ባለፉት አመታት በኢኮኖሚው ረገድ መሠረታዊ ስኬቶችን እንዳስመዘገበ የሚገልጽ ቢሆንም፣ አሁን ይህን ስኬቱን አደጋ ውስጥ የሚከት ተግዳሮት ገጥሞታል። ይህ ተግዳሮትም የኑሮ ውድነት ነው። እርግጥ ነው የቡድኑ አባላት በፖሊሲ... Read more »

መጥፎ ጓደኛ መልካሙን አመል ያበላሻል

ሁሌ ጠዋትና ማታ በታሰርኩባት ጠባብ ክፍል መስኮት አጠገብ ቆሜ አባቴንና ሙሴን አስታውሳለሁ። አባቴ መምህር እንድሆንለት ነበር ፍላጎቱ፤ ለመምህርነት ልዩ ፍቅር ነበረው። ሁሌ በገባሁ በወጣሁ ቁጥር አንተ መምህር ነህ፤ ስትራመድ ይሄን እያሰብክ ተራመድ... Read more »

በ «አደፍርስ» ደፍርሰው የጠሩ ሀሳቦች

ያ ዘመን የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ያበበበት እጅግ በርካታ የሥነ ጽሑፍ ሰዎች ጎልተው የወጡበት ዘመን ነበር፤ 1950ዎቹ መጨረሻና 1960 መጀመሪያ አካባቢ።አድፍርስም በዚህ መሀል ብቅ ብሎ የብዙዎች መነጋገሪያ የሆነ አንዳንዶች አወዛጋቢ ሲሉት ብዙዎች ደግሞ... Read more »