ባላደኩ.. ትላንትን ካላስረሳ ማደግ ምን ሊረባ? ኖዎር እና ነውር..በሕይወት ግርግም ስር ምንና ምን ናቸው? ………. አስራ አምስት ቀናት በምድር ላይ አልነበርኩም። አንዳንዴም ከዛ እሰነብታለሁ። ከሕልሜ ስንሸራተት፣ በፍኖተሎዛ አሸልቤ እንደያዕቆብ የወርቅ መሰላል አላይ... Read more »
የሴካፋ ዞን የሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ባለፉት አራት ዓመታት ሲካሄድ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሦስት ጊዜ የፍፃሜ ተፋላሚ ቢሆንም በሁለቱ ዋንጫ ማሳካት አልቻለም ነበር። ዘንድሮ ግን ለሦስተኛ ጊዜ የፍፃሜ ተፋላሚ ሆኖ በቀረበበት ፍልሚያ... Read more »
በፔሩ ሊማ ካለፈው ማክሰኞ ምሽት አንስቶ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ቻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን ውሎ ኢትዮጵያ ሦስት ሜዳሊያዎችን አስመዝግባለች። የአትሌቲክሱ ዓለም የመጪው ዘመን ኮከብ ወጣቶች አቅማቸውን በሚያሳዩበት በዚህ ውድድር የመጀመሪያ... Read more »
ቲያጥሮንን የበላ፣ ቲያትርን የነከሰ ጥርስ መኖሩ እርግጥ ነው። ውስጥ ውስጡን ደግሞ ጥቁር ሀሩንም ሆነ ወርቃማውን ቲያትር ሽበት ወሮታል። በሆነ ዘመን ላይ ደግሞ ቲያጥሮንን አስረክበን ቲያትርን ተቀብለናል። የተቀበልነውም በሽበት ተወሮ ከአናቱ ላይ ችፍፍ... Read more »
የፓሪስ ኦሊምፒክ የ10ሺ ሜትር የብር ሜዳሊያ አሸናፊው አትሌት በሪሁ አረጋዊ የኢትዮጵያን የ3ሺ ሜትር ክብረወሰን በእጁ አስገብቷል። የ2024 የዳይመንድ ሊግ ውድድር ባለፈው እሁድ 12ኛው መዳረሻ ከተማ በሆነችው በፖላንዷ ቾርዞው ከተማ በሴሌሲያን ስቴዲየም ሲካሄድ... Read more »
የነሀሴ ወር ልጅነታችንን በሚያስታውሱ፣ የአዲስ ዓመትን መምጣት በሚያበስሩ ሁነቶች የተሞላ ነው። ይህን ወር በተለይ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል እንስቶች በናፍቆት ይጠብቁታል። ዋና በዓላቸው ነውና። ይህ ከነሀሴ 16 ጀምሮ የሚከበር በዓል፣ መጠርያው እንደየአካባቢው ይለያያል።... Read more »
በዘመናዊው ዓለም በተለይም ባደጉት ሀገራት የስፖርት ሥልጠናዎች ሳይንሳዊ መንገድን ተከትለውና በቴክኖሎጂ ታግዘው እንደሚሰጡ ይታወቃል። በአንድ የስፖርት ቡድን ውስጥም ከአትሌቶችና ከአሠልጣኞች ባሻገር የጤና፣ የሥነ ምግብ፣ ሥነልቦና፣ የውድድር ትንተና ወዘተ ሙያተኞችን ማሰባጠር የተለመደ አሠራር... Read more »
ኅሩይ የማን ነው? ንጉሤስ ከወዴት አለ? አውግቸውስ ማነው?… ሁሉንም ፈልጎ አንዱን ከማግኘት፣ አንዱን ፈልጎ ሁሉንም ማወቅ ይቀላል። ይኼ አንዱ፤ ይህ እርሱ ብዕርን በእጁ ብቻ ሳይሆን በልቡም ጭምር የሚጨብጥ አንድ አውታታ ምስኪን ደራሲ... Read more »
ስሙ የሚነሳው በታሪክ ለማስታወስ ብቻ አይደለም። በዜና እና በእግር ኳስ ትንተና ፕሮግራሞች ውስጥ ሁሉ ስሙ ይነሳል። ድል የራቀው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ‹‹በእሱ ጊዜ ቀረ›› ለማለት ይመስላል የስፖርት ጋዜጠኞች የዚህን ሰው ስም በተደጋጋሚ... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን የተዘጋጀው ዓመታዊው የክለቦች ቅርጫት ኳስ ቻምፒዮና በደማቅ ሁኔታ ተጠናቋል። ውድድሩ በአራት ምድቦች አንድ ዙር የፈጀ ሲሆን በቀጣይ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማካሄድ እንደሚሠራ ተገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ... Read more »