ተሾመ ምትኩ – የዘመናዊ ሙዚቃችን አባት

የዘመናዊ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ የሚታይ አሻራ ካላቸው አካላት መካከል ዋነኛው በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል ባንድ የሆነው ሶል ኤኮስ ባንድ ነው። ይህ ባንድ በኦርኬስትራዎች ብቻ የተዋቀረውን የኢትዮጵያ የሙዚቃ መልክአ ምድር ሰብሮ የገባ የግል ባንዶች... Read more »

የኮሪያ ዘማች

ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን/ ቴዲ አፍሮ / ስለ ኮሪያ ዘማቾች በሰራው ዜማ ሄዶ ከኮሪያ ዘማች ሲመለስ ያወሳል ናፍቆቱን በክራሩ ድምጽ ማለቱ ይታወቃል። የዚህ ሳምንት ሌላኛው ትውስታ ባለክራሩን የሙዚቃ አርበኛ ካሳ ተሰማን አስከትሎ ወደ... Read more »

የአጼ ቴዎድሮስ የመቅደላ ስንብት

ዘመነ መሳፍንት በብዙ አጋጣሚዎች ይጠቀሳል፡፡ የየአካባቢው የጎበዝ አለቆች የበዙበትና አገር የተበታተነችበት ዘመን ነበር፡፡ ዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ በኢትዮጵያ ታሪክ ስማቸው ደምቆ የታየው ያቺን የተበታተነች ኢትዮጵያ አንድ በማድረጋቸው ነው፡፡ ዘመነ መሳፍንትን አንኮታኩተው ኢትዮጵያን አንድ... Read more »

በውሃ ዋና ሻምፒዮና አማራ ክልል አጠቃላይ አሸናፊ ሆነ

ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በቢሾፍቱ ከተማ መኮንኖች ክበብ የመዋኛ ገንዳ ሲካሄድ የቆየው የ2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ሻምፒዮና ትናንት ተጠናቋል። በዚህም አማራ ክልል በሁለቱም ጾታ አጠቃላይ አሸናፊ በመሆን የውድድሩ ልዩ የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል።... Read more »

ከዕቃው ዋጋ በላይ ለጫኝና አውራጅ…

የጫኝና አውራጅ ሥራ ለጫኝ አውራጆችም ለመንገደኞችም ጥሩ ነገር ነው። ለጫኝና አውራጆች ሥራ ነው፤ ገቢ ያገኙበታል። ለመንገደኞች ደግሞ መያዝ የማይችሉትን ዕቃ የሚያስይዙበትና የቱን ይዤ የቱን ልተወው ከማለት የሚወጡበት ነው። መጫንና ማውረድ ሥራና የበርካታ... Read more »

ቋሚ ኮሚቴው ግዙፉን ብሔራዊ ስታዲየም ጎበኘ

በግንባታ ላይ የሚገኘው ብሔራዊ ስታዲየም ከአገሪቷ ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በ1980ዓ.ም ኢትዮጵያ የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) አሸናፊ መሆኗን ተከትሎ በወቅቱ በነበሩት የአገሪቷ መሪ ‹‹የኢትዮጵያ ሕዝብ ሽልማት›› በሚል ነበር የግንባታ... Read more »

ልጅነት

‹ዝናቡ..አንተ ዝናቡ? እማማ ሸጌ ተጣሩ። እጃቸውን በአዳፋ ቀሚሳቸው እየጠራረጉ። ‹እማማ ሸጌ! ዝናቡ አይበሉኝ..ስሜ ሸጋው ነው..እርሶ ትልቅ ሰው አይደሉ? ባኮረፈ ድምጽ። ‹ምን እኔ ላይ ዘራፍ ትላለህ! ያወጡልህ ጓደኞችህን እነሱን ሀይ አትልም ነበር›። ‹በቃ... Read more »

በኢትዮጵያ ውሃ ዋና ሻምፒዮና አማራ ክልል በርካታ ሜዳሊያዎች እየሰበሰበ ይገኛል

የ2014 ዓም የክለቦችና ክልሎች አገር አቀፍ የውሃ ዋና ሻምፒዮና ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በቢሾፍቱ መኮንኖች ክበብ የመዋኛ ገንዳ እየተካሄደ ይገኛል። በተለያዩ የውድድር አይነቶች ባለፉት ቀናት በተደረጉ የፍጻሜ ፉክክሮችም የአማራ ክልል ዋናተኞች በርካታ የወርቅ... Read more »

ቀጠናዊው የባህልና ኪነጥበብ ሳምንትና የመገናኛ ብዙሃን ሚና

ባለፈው አመት የኢትዮጵያ ሳምንት በወዳጅነት አደባባይ መካሄዱ ይታወቃል፡፡ ይህ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በብዛት የተሳትፉበት ዝግጅት ስኬታማ መሆኑ ይገለጻል፤ ደቡብ ክልል ብቻ ወደ 100 ተሳታፊዎችን ይዞ መገኘቱን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል፡፡ ዘንድሮ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በዛሬው ሳምንታዊው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1962 ዓ.ም ከወንጀልና ፀጥታ ጋር በተያያዘ የተሠሩ ዘገባዎችን ይዘን ቀርበናል፡፡ ዘገባዎቹ እንዲህም ይደረግ ነበር እንዴ የሚያሰኙና በአቀራረባቸውም ወጣ ያሉ በመሆናቸው አንባቢን ይስባሉ ብለን ነው ይዘናቸዋል፡፡ መልካም... Read more »