ውበት ሀሰት ነው

ከእንቅልፏ ነቅታ ስልኳን ስታየው ማቲ አራት ጊዜ ደውሎ ነበር። ከዚህ በፊት እንዲህ እንደ አሁኑ በጠዋቱ ነቅታ ስልኳን ስታየው የምታውቀውም የማታውቀውም ብዙ ስልክ ተደውሎ ነበር የሚጠብቃት። አሁን ከማቲ በቀር ማንም የሚደውልላት የለም። እነዛ... Read more »

የዓለም ዋንጫና ጁሊያኖ ቤሌቲ የአዲስ አበባ ቆይታ

በዓለም የስፖርት ታሪክ እጅግ ውድ ከሆኑ ዋንጫዎች መካከል የዓለም ዋንጫን የሚስተካከለው የለም። የዓለምን እግር ኳስ በበላይነት የሚመራው ፊፋ በባለቤትነት በሚያካሂደው በዚህ ውድድር አሸናፊ ለሚሆነው ብሔራዊ ቡድን የሚበረከተው ይህ ታላቅ ዋንጫ፤ 20 ሚሊዮን... Read more »

የአካባቢን እግር ኳስ ያነቁት የፈረንሳይ ለጋሲዮን እና የኮልፌ ውድድሮች

ባለፈው እሁድ በአዲስ አበባ ሁለት አንጋፋ ሰፈሮች የተዘጋጁ የወጣቶች የእግር ኳስ ውድድሮች የፍጻሜ ፍልሚያዎች ተካሂዷል። በሁለቱም ቦታዎች በብዙ ሺ የሚቆጠር ሕዝብ ተገኝቶ የታደመ ሲሆን ብዙ ዝነኛ ሰዎች፤ የመንግሥት ኃላፊዎች፤ አርቲስቶች እና ሌሎችም... Read more »

ፈጣን መፍትሄ ለፈጣን መንገድ

የታደሉት አገራት ፈጣን የክፍያ መንገዶችን ምቾት ማጣጣም ከጀመሩ አመታት ሳይሆን ዘመናት ተቆጥረዋል ቢባል ትንሽ የተጋነነ ሊሆን ይችላል። መቼም የፈጣኑን መንገድ ጉዳይ ትቶ የታደሉት አገራት? ማለት… ብሎ ነገረኛ ጥያቄ የሚያነሳ አይጠፋም። ለመጻፍ የፈለኩት... Read more »

‹‹ከስህተታችን ተምረን ሕዝባችንን ለመካስ ተባብረን መሥራት ይጠበቅብናል›› ኦሊምፒክ ኮሚቴና አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አመራሮች መካከል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት ኢትዮጵያን በ2020 ቶኪዮ ኦሊምፒክ ዋጋ አስከፍሏታል። በዚያ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ እየለመደች ከመጣችው ውጤት በተቃራኒ ዝቅተኛ የሜዳሊያ ቁጥር አስመዝግባለች። ሕዝብም በዚህ ዝቅተኛ ውጤት... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በሳምንታዊው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1960ዎቹ የታተሙ ጋዜጦችን ለዚህ ሳምንት ተመልክተናል። የጅብ መንጋ በሰዎችና በቤት እንስሳት ስላደረሰው ጉዳት፤ በሐረርጌ አሁን ሶማሌ ክልል በምንለው በደገሀቡር አካባቢ አንድ ነጋዴ በ20ሺህ ብር የውሃ ገንዳ ማሠራታቸውና... Read more »

በቶኪዮ ኦሊምፒክ የተከሰቱ ችግሮችን የሚፈታ ውይይት ተደረገ

  የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ተሳትፎና የተመዘገበው ውጤት እንዲሁም በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ እና የስፖርት ማህበራት መካከል የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት የሚረዳ የስፖርቱ ባለድርሻ አካላት ውይይት ተደረገ። የውይይቱ ዓላማ የስፖርት ማህበራቱ መፍትሄ ለማምጣትና በቀጣዩ የ2024... Read more »

በደመና ላይ ጨለማ አያስፈልገንም

ጊዜው ከባድ ነው። አገራችን ያለችበት ሁኔታ ህዝብን ለተለያየ አይነት ችግሮች ያጋለጠ ሆኗል። ጦርነት ፤ ኮሮና ፤ ድርቅ ፤ የዋጋ ግሽበት እና የኑሮ መወደድ ፤ ስራ አጥነት ፤ ስርአት አልበኝነት እና ሌሎችም ችግሮች... Read more »

የሴቶች ቀልብ ያረፈበት የሰው ሰራሽ ጥፍር ፋሽን

የጥፍር ፋሽን በዓለም አቀፍ ደረጃ በቢሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ የሚንቀሳቀስበት ገበያ ሆኗል። የተለያዩ ጥናቶች እንደሚጠቁሙትም የጥፍር ውበት አጠባበቅ እድገቱ ፈጣን መሆኑን ማስተዋል ይቻላል። በኢትዮጵያም የጥፍር ውበት አጠባበቅ በሴቶች ዘንድ በተለይም በከተሞች አካባቢ እጅግ... Read more »

የእግር ኳስ ደጋፊዎች ሲከበሩ!

በተወዳጁ የአለማችን ስፖርት እግር ኳስ ደጋፊዎች ከምንም በላይ ትልቅ ቦታ አላቸው። ደጋፊዎች የእግር ኳስ ውበትና የካምቦሎጆ ድምቀት ብቻ አይደሉም። የአንድ ክለብ ወይም ብሔራዊ ቡድን የጽናት፣ የአሸናፊነትና የስኬታማነት ሚስጥር ጭምር ናቸው። ደጋፊዎች በሁሉም... Read more »