ፍቅር ራስን ከመሆን የሚጀምር ነው

ከገነት ስፍራዎች አንዱን የሚመስል፣ የመላዕክት ስውር ሹክሹክታና ጽሞና የሚደመጥበት ከሰባቱ ሰማያት አንዱን የወረሰ፣ በአይን እየገባ ከነፍስ የሚያርፍ በደስታ እቅል የሚያሳጣ ቦታ፣ ነጭ አረፋውን እየደፈቀ በጌጣም ድንጋዮች ላይ የሚቦርቅ ፏፏቴ፣ እንደ ገረገራ በረድፍ... Read more »

ዋልያዎቹ ከፈርኦኖቹ- ከእግር ኳስም የበለጠ ትርጉም ያለው ፍልሚያ

ኢትዮጵያና ግብጽ የአፍሪካ እግር ኳስ ጠንሳሾች ናቸው።ይህን ታሪክ ይጋሩት እንጂ ዛሬ ላይ የሁለቱ አገራት የእግር ኳስ ደረጃ ልዩነቱ ሰፊ ነው። የደረጃ ልዩነቱ የቱንም ያህል ቢሰፋ ግን በተለያዩ ምክንያቶች የተቀናቃኝነት ስሜታቸው ለአፍታም ደብዝዞ... Read more »

ሉሲዎቹ በሴካፋ ግማሽ ፍጻሜ ዩጋንዳን ይገጥማሉ

በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ስምንት አገራት በሁለት ምድብ ተከፍለው የተፋለሙበት የመካከለኛውና ምሥራቅ አፍሪካ(ሴካፋ) የሴቶች ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል። በውድድሩ እየተካፈለ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን(ሉሲዎቹ) ከሶስት ጨዋታ በኋላ የግማሽ ፍጻሜ ተፋላሚ ከሆኑ አራት... Read more »

ችግር ብልሃትን ይወልዳል

እነሆ ዛሬ ሰኔ አንድ ብለን የክረምቱን ወራት ጀምረናል። በኢትዮጵያ የወቅቶች ምደባ የክረምት ወር የሚጀምረው በሰኔ ነው። ሰኔ፣ ሐምሌ እና ነሐሴ ማለት ነው። የክረምት ወቅት ደግሞ ለኢትዮጵያ ምን ማለት እንደሆነ ግልጽ ነው። ክረምት... Read more »

የአፍሪካ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ነገ ይጀመራል

– በውድድሩ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ቡድን ተሸኝቷልለ22ኛ ጊዜ በሞሪሽየስ በሚካሄደው የአፍሪካ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን የሚወክለው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን እሁድ ምሽት በአራራት ሆቴል ተሸኝቷል። ልኡካን ቡድኑ ትናንት ወደ ሞሪሽየስ አቅንቶም በሰላም መድረሱን የኢትዮጵያ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በሳንምታዊው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1950 ዓ.ም መጨረሻ አካባቢ የነበሩ ጋዜጦችን ተመልክተናል። ገሚሶቹ ርዕሰ ዜናዎች የተጻፉበት መንገድና ዜናዎቹ የተጻፉበት መንገድ ባይጣረስም፤ ርዕሰ ዜናዎቹ በተጻፈበት መንገድ ዜናዎቹ የተሟሉ ሆነው ያልቀረቡ ነበሩ። ዜናዎቹ ከተነበቡ... Read more »

የመድረክ አልባሳት

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአገራችን በሚደረጉ ልዩ ልዩ የኪነጥበብና መሰል ሽልማቶች፤ ለፋሽን ዘርፉ አዲስ እድል በመፍጠር ላይ ይገኛሉ። በሽልማት ስነ ስርዓቶቹ ላይ የሚለበሱ አልባሳትና ልዩ ልዩ የመድረክ ሁነቶች ለዚህ ዘርፍ አይነተኛ ሚና በመጫወት... Read more »

ስፖርት እና ዕድሜ

ስፖርትና እድሜ የማይነጣጠሉ የውጤታማነትና የስኬት መታያና ምክንያት ናቸው። አንዳንዶች በለጋ የወጣትና ታዳጊነት ዘመናቸው ስፖርቱ ውስጥ በመግባት በብርታታቸው ከራሳቸው አልፈው የአገራቸውን ስም ያስጠራሉ። ሌሎች ደግሞ ስክነትና እውቀትን ተላብሰው በጎልማሳነታቸውም የአገር ኩራት የመሆን ዕድል... Read more »

በሸራ ላይ ተአምር የሚሠራው ጥበበኛ

የተወለደው በ1953 ዓ.ም ነው። የትውልድ ስፍራው ደግሞ በሰሜን ሸዋ ጅሩ ወረዳ እነዋሪ ከተማ ነው። ተፈጥሮ ከነሙሉ ክብሯ በምትገለጥበት ስፍራ የተወለደው የዛሬው እንግዳችን እጆቹ በሸራ ላይ ተአምር የሚሰሩ ናቸው። አንዳንዶች እንደሚሉት እንዲያውም የመዝገቡ... Read more »

አዲስ አበባን ያናወጠው ፍንዳታ

እነሆ ግንቦት ከገባበት የመጀመሪያው ሳምንት ጀምሮ እስከ መጨረሻው ሳምንት ድረስ ሳምንቱን በታሪክ ስናስታውስ የደርግ እና የኢህአዴግ ታሪክ ሳይለየን ወሩ ሊያልቅ ነው። የሚገርመው ደግሞ አንድ ክስተት በተከሰተ ልክ በሳምንቱ(አንደኛው ዓመተ ምህረቱ ቢለይም) ሌላኛው... Read more »