አዲስ ዘመን ድሮ

በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን፤ 1957 ዓመት የታተሙትን ጋዜጦቻችንን አይተናል። በአዋሽ ሰባት ኪሎ ያለፈቃድ ሣላ ስለገደለው ጣልያናዊ ቱሪስት፤ በወቅቱ ግማሽ ሚሊየን የተባለው የአዲስ አበባ ነዋሪ በቀን 20 ሺህ ሜትር ኩብ ውሃ እንደሚጨርስ... Read more »

አዲስ አበባ ቀጣዩን የኢትዮጵያ የወጣቶች ኦሊምፒክ ታዘጋጃለች

ባለፉት ሁለት ሳምንታት በሐዋሳ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲካሄድ በቆየው የኢትዮጵያ ወጣቶች ኦሊምፒክ አዲስ አበባ ከተማ የሜዳሊያ ሰንጠረዡን ቀዳሚ ሆና አጠናቃለች። የበርካታ ስፖርተኞች መቀመጫ የሆነችው አዲስ አበባ ከዚህ ቀደም በሚካሄዱ አገር አቀፍ ውድድሮች... Read more »

ብዛቱ ሳይሆን አጠቃቀሙ ነው ዋናው

የፌዴራሉ መንግሥት ለቀጣይ ዓመት የያዘውን በጀት መጠን ይፋ አድርጓል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት እንዳስታወቀው ለ2015 በጀት ዓመት ለመደበኛ ወጪ ብር 347.12 ቢሊዮን፣ ለካፒታል ወጪ ብር 218.11 ቢሊዮን እንዲሁም ለክልል መንግሥታት ድጋፍ ብር 209.38... Read more »

የብርዳማው ወቅት ፋሽን

“ኡፉ! ሙቀቱ እንዴት ይጨንቃል…” ብለን ከላይ የለበስነው ያስወለቀን ሙቀት፤ በጊዜ ዑደት ቦታውን ለቆ ቆዳን የሚያኮማትር ቅዝቃዜ ይሰማን ጀምሯል። ይሄኔ ቀድመን አውልቀነው የነበረ ልብስ ብንደርብ እንኳን አይበቃንም። ተጨማሪ ከቁምሳጥናችን ፈልገን አልያም ከሌለን ገዝተን... Read more »

አዲስ ዘመን ጋዜጣና የአፍሪካ ዋንጫ ትዝታዎቹ

በ1933 ዓ.ም ተቋቁሞ በየእለቱ ለአንባቢያን የሚደርሰው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ባለፉት ሰማንያ አንድ ዓመታት በስፖርቱ ዙሪያ የተለያዩ የአገር ውስጥ ውድድሮችንና ታላላቅ ዓለምአቀፍ የስፖርት መድረኮችን በመከታተል ታሪካዊ ዘገባዎችን አስነብቧል። ከታላቁ የስፖርት መድረክ ኦሊምፒክ አንስቶ... Read more »

ከእድሜው ቀድሞ የበሰለው ተሸላሚ

በቅርቡ የጉማ ሽልማት ተካሂዶ ነበር። ሽልማቱ በተለይ በፊልሙ ዘርፍ በ2013 ጥሩ ስራዎችን ያቀረቡ የጥበብ ሰዎች የተሸለሙበት እና በማህበራዊ ሚዲያም የብዙዎች መወያያ የነበረ ፕሮግራም ነበር። በዚህ የሽልማት መርሀ ግብር ላይ ወርቃማውን ዋንጫ ይዘው... Read more »

የታሪክ ነጋሪው ታሪክ

ከታሪክ መጻሕፍት ጀርባ ማጣቀሻ ሆኖ እናገኘዋለን። የታላላቅ ሰዎች ግለ ታሪክ ሲጻፍ ምንጭ ሆኖ ይገኛል። የታላላቅ ደራሲዎችና ፖለቲከኞች ሥራዎች ይገኙበታል። አንድ ምዕተ ዓመት የተጠጉ ሁነቶች ተሰንደው ይገኙበታል። ከ80 ዓመታት በፊት የነበሩ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ፣... Read more »

ዋልያዎቹ ከከፍታው እንዳይወርዱ

     የኢትዮጵያን እግር ኳስ ከዳር እስከ ዳር ያነቃቃና ሕዝቦቿንም ያስፈነጠዘው የድል ስሜት አሁንም አልበረደም። ብርቅዬዎቹ ዋልያዎች በሀገራቸው ዓለም አቀፍ ጨዋታን ማድረግ የሚያስችል ስታዲየም በማጣታቸው ወደ ገለልተኛ አገር ማላዊ ተሰደው ጣፋጩን ድል ከባሕርማዶ ለሕዝባቸው... Read more »

በአቋራጩ መንገድ መንገዳገድ

መንገዱ ብዙ የሚየስጉዝ ይመስላል፤ ነገር ግን እጅግ አጭር ነው:: ለአውነት በቀረቡ ትዕይንቶችና ትረካዎች ስለሚታጀብ ብዙዎች ያጎርፋል፤ ነገር ግን መድሻው እሾሀማ ውጤቱ ደግሞ የከፋ ነው:: በተለይ በዚህ ቴክኖሎጂ በተንሰራፋበት አለም ይህ አቋራጭ መንገድ... Read more »

ዋልያዎቹ የፈርኦኖቹን ዘውድ ደመሰሱ

በ2023 የኮትዲቯር አፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታቸውን በገለልተኛ ሜዳ ማላዊ ላይ ከግብጽ አቻቸው ጋር ያደረጉት ዋልያዎቹ ታሪክ የማይዘነጋው ታላቅ ድል አስመዝግበዋል። ባለፉት አስራ አንድ አጋጣሚዎች ፈርኦኖቹን ገጥመው ሽንፈት እንጂ ድልን ቀምሰው... Read more »