የቋንቋን ድንበር የሰበረው ወጣት ድምጻዊ – ዳዊት ነጋ

ሳምንቱ ለሙዚቃ አፍቃሪው ህብረተሰብ አሳዛኝ ነበር፡፡ በትግርኛ ሙዚቃዎቹ የሚታወቀው እና ከፍተኛ ተወዳጅነት ያተረፈው ድምጻዊ ዳዊት ነጋ ባልተጠበቀ ሁኔታ ለህክምና በሄደበት ክሊኒክ በድንገት ማረፉ መሰማቱ መላው ኢትዮጵያውያንን አስደንግጧል። እሁድ አመሻሽ ላይ የተሰማው ዜና... Read more »

በሮም አደባባይ የታየው የኢትዮጵያ ጀግንነት

የኢትዮጵያውያን የጀግንነት ታሪክ በአገራቸው ብቻ የተወሰነ አይደለም። በጠላት አገር አደባባይ እንደ አንበሳ ሞገሳቸውን የሚያሳዩ ናቸው። ከ84 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ሰኔ 7 ቀን 1930 ዓ.ም ኢትዮጵያዊው ጀግና ዘርዓይ ደረስ በጣሊያን ሮም አደባባይ... Read more »

አረንጓዴው ጎርፍ በኦስሎ

የ2022 የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች መነሻቸውን በኳታር መዲና ዶሃ አድርገው በእንግሊዝ በርሚንግሃም፣ በአሜሪካ ዩጂን፣ በሞሮኮ ራባት፣ በጣሊያን ሮም ከተካሄዱ በኋላ ከትናንት በስቲያ ምሽት ስድስተኛዋ የውድድሩ መዳረሻ ከተማ በሆነችው የኖርዌይ መዲና ኦስሎ በተለያዩ ርቀቶች... Read more »

ለሰው ቀመር ቀንበር አንሁን

ሁሌም በሰዎች ተፅእኖ ጉዳዮችን የምንመለከት፣ ሌሎች አስበውና አልመው ባወጡት መርሀ የምንመራ፣ በሰዎች አስተሳሰብ እራሳችንን የምንመረምር፣ ከግል ስብዕናና አቋም የራቅን ብዙዎች አለን። እንዴት የራሳችንን ቀለም አደብዝዘን ሌላን ለመሆን እንጥራለን ጎበዝ? ስለምን ያልሆነውን የሌሎችን... Read more »

ወጣት ሉሲዎች በተግባር የተተኪነት እድል ያገኙበት ውድድር

በኢትዮጵያ ስፖርቶች ውስጥ ከሚስተዋሉ ችግሮች መካከል አንዱ ታዳጊና ወጣት ስፖርተኞች በተለያዩ አጋጣሚዎች በሚያገኙት እድል ተጠቅመው ለሚያሳዩት ብቃትና ተስፋ ቦታ ሰጥቶ ወደ ትልቅ ደረጃ ማሸጋገር በጉልህ ይጠቀሳል። በተለይ በእድሜ ገደብ በሚካሄዱ ውድድሮች ላይ... Read more »

የፍቅር ርሃብ

 ስራ ስትገባና ከስራ ስትወጣ አይኖቿ አንድ ሰው ላይ ማረፋቸው ግድ ነበር። የመስሪያ ቤታቸውን ሽንጠ ረጅም አጥር ተደግፎ የሚኖር አንድ ሰውን። ይህ ሰው በህይወቷ አብዝታ ያየችው ሰው ነው። ነፍሷ ብትጠየቅ እንደዚህ ሰው ፊት... Read more »

ዋልያዎቹ- በስቴድየምና በበጀት እንቅፋቶች መካከል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ የመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎችን አድርገው በማላዊ ቢሸነፉም ግብፅን አሸንፈው ያልተጠበቀ ውጤት አስመዝግበዋል። ይህም በቀጣይ የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ ያላቸውን ተነሳሽነትና ተስፋ አሳድጎታል። ይሁን እንጂ ዋልያዎቹ ሕዝብን ያስደሰተ... Read more »

ሻምበል በላይነህ- እድሜውን ለህዝብና ለጥበብ የሰጠ ድምጻዊ

ጥበብን ፍለጋ ወደ ሙዚቃ ሕይወት የገባው በአጋጣሚ አልነበረም:: አስቦበት በመሆኑ ያሳለፋቸው አስቸጋሪ ጊዜያትና የከፈላቸው ዋጋዎች ሁሉ አምኖበት ያደረጋቸው በመሆናቸው አይከፋባቸውም::እርሱ ከጥበብ ጋር ሲተዋወቅ ገና ነፍሱን ለሙያው አስገዝቶ ለመኖር ለራሱ ቃልኪዳኑን አስሯል:: ቃሉንም... Read more »

<<ያሸነፍነው በግብጽ ደካማነት ሳይሆን በእኛ ጥንካሬ ነው>> የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ

 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) ለ2023 የኮትዲቯር አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ወደ ማላዊ ሊሎንግዌ አቅንተው የምድብ የመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎችን ከማላዊና ግብፅ ጋር አድርገው ወደ አገር ቤት ተመልሰዋል። ከትናንት በስቲያም በማላዊ ስለ ነበራቸው ቆይታ መግለጫ ተሰጥቷል።... Read more »

በአፍሪካ አትሌቲክስ ቻምፒዮና 5ኛ ሆኖ ያጠናቀቀው ቡድን ዛሬ ይሸለማል

 ለአምስት ተከታታይ ቀናት በሞሪሽየስ አዘጋጅነት ሲካሄድ ቆይቶ ከትናንት በስቲያ በተጠናቀቀው ሃያ ሁለተኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ኢትዮጵያ አምስተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች። በቻምፒዮናው በ4 ወርቅ፣ 6 ብርና 4 ነሃስ በአጠቃላይ 14 ሜዳልያ መሰብሰብ የቻለው... Read more »