ከተገማችነት ወደ አጓጊነት- የፕሪሚየር ሊጉ የቻምፒዮንነት ፍልሚያ

የ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሃያ ስምንተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ላይ ደርሰዋል። በርካታ የስፖርት ቤተሰቦች ውድድሩ ከአዳማ ወደ ባህርዳር አምርቶ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፋሲል ከነማ እስከ ተገናኙበት የጨዋታ ውጤት ድረስ ቻምፒዮኑ... Read more »

በቆጂን እንደስሟ ለማግዘፍ የሚተጉ ወጣቶች

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ እምብርት የሆነችው በቆጂ በታሪክ መዛግብትና ከአትሌቲክስ ቤተሰቡ ልብ በማይለቅ የወርቅ ቀለም ስሟ ቢሰፍርም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በአትሌቲክስ እንቅስቃሴዋ መቀዛቀዝ እየታየ ስለመሆኑ ብዙዎች ይስማማሉ። በቆጂ በርካታ አትሌቶችን በስፖርቱ አንጻር ለዓለም... Read more »

እኛም ሕዝቦች አገር እንምራ!

ስለልዕለ ኃያሏ አሜሪካ ብዙ ሰዎች የሚሉት አንድ ነገር አለ፤ በሆነ ድንገተኛ አጋጣሚ የአገሪቱ መሪ ባይኖር አገሪቱ ምንም አትሆንም። እንዲህ ዓይነት ትንታኔዎች የበዙት በተለይም ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው ከመጡ በኋላ ነበር። ዶናልድ... Read more »

ዋልያዎቹን ከስደት የማያድነው ተስፋ አስቆራጭ ጥረት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) ከሳምንት በፊት በ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ አራት ሁለት ጨዋታዎችን አከናውነዋል። ኢትዮጵያ አለም አቀፍ ጨዋታዎችን ለማስተናገድ የካፍን ዝቅተኛ መስፈርት የሚያሟላ ስቴድየም የሌላት መሆኑን ተከትሎ ዋልያዎቹ ከሁለቱ አንዱን የማጣሪያ ጨዋታ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በሰላም ማስከበር ዙርያ በመተከል ወንበዴዎችን በማደን የተሠራን ሥራ ይዘን ቀርበናል፡፡ ግጥምጥሞሽ ሆኖ ዛሬም አካባቢው ላይ አሁንም ለሚታየው ሰላም መደፍረስ ፀጥታ ኃይሉ በመናበብ መሥራት እንዳለበት የዛኔው ሰላም አስከባሪ... Read more »

ኢትዮጵያውያን ከዋክብት አትሌቶች ለዓለም ቻምፒዮና ዝግጅት ዛሬ ይሰባሰባሉ

በአትሌቲክስ ስፖርት ታላቁ ውድድር የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ሊጀመር የሳምንታት እድሜ ብቻ ቀርተውታል፡፡ የአሜሪካዋ ኦሪጎን አዘጋጅ በሆነችበት በዚህ ውድድር በስፖርቱ ያላቸውን ብቃት ለማስመስከር እንዲሁም የአገራቸውን ስም በአሸናፊነት ለማስጠራት የስፖርቱ ከዋክብት በዝግጅት ላይ ይገኛሉ፡፡... Read more »

የሃይማኖት ተቋማትን ወደ ተልዕኳቸው መመለስ

ባለፈው ማክሰኞ የህዝብ እንደራሴዎች ፊት ቀርበው የመንግስትን ወቅታዊ ሁኔታ ያስረዱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በብዙ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጥያቄና መልሱ ከቃኟቸው ጉዳዮች መካከል ደግሞ አንዱ የሃይማኖት ተቋማትን የሚመለከት... Read more »

የወንዶች ፀጉር ቁርጥና ፋሽን

<<ሱፉን ግጥም አርጎ ተከርክሞ ፀጉሩ መልዓክ መስሎ ታየኝ አይ ያለው ማማሩ>> ስትል አስቴር አወቀ ያዜመችለት ጉብል ትውስ አለኝና በእዝነ ህሊናዬ ተመለከትኩት፡፡ ይህ ዜማ በሰማነው ቁጥር አንድ ያማረበት ወጣት ዘንጦ ከፊታችን ድቅን ብሎ... Read more »

የአፍሪካ እግር ኳስ ጠንሳሾች የዘመናት ልዩነት

ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ እኤአ 1957 የተጀመረውን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ የጠነሰሱና የጀመሩ አገራት በመሆናቸው ታሪክ ይዘክራቸዋል። እኤአ 1956 የኢትዮጵያ የግብፅና የሱዳን ባለሥልጣናት ከደቡብ አፍሪካ ተወካይ ጋር በመሆን የአፍሪካ አህጉራዊ ውድድርን ለመመስረት በፖርቹጋል በነበረው... Read more »

አባ ለታ

ወደኋላ ጥቂት ሄደው የሚያስታውሱ ሰዎች ያወቁታል፡፡ በተለይም የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በሚያቀርባቸው የኦሮምኛ ድራማዎች ላይ ከሚታወቁ ዋነኛ ተዋንያን መሀከል አንዱ እሱ ነው፡፡ትወናው ኦሮምኛ ቋንቋን በማያውቁ ሰዎች ዘንድ ሁሉ ፈገግ የሚያሰኝ ጥበበኛ ነው፡፡አድማሱ ብርሃኑ! ጋዜጠኛ... Read more »