የዓለም ቻምፒዮናው ለሶስተኛ ድሉ እየተሰናዳ ነው

በአሜሪካዋ ዩጂን ግዛት ኦሪጎን ከተማ የሚካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና የሁለት ሳምንታት ዕድሜ ብቻ ቀርተውታል። የውድድሩ አዘጋጅ ከተማ ኦሪጎንም አትሌቶችን ለመቀበል እየተሰናዳች ትገኛለች። የአትሌቲክሱ ዓለም ምርጥ አትሌቶች ብቃታቸውን ለማስመስከር እንዲሁም የሃገራቸውን ስም... Read more »

የፕሪሚየርሊጉ ዋንጫ አጓጊ የመጨረሻ ፍጥጫ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ በ1990 እንደ አዲስ መካሄድ ከጀመረ ወዲህ እንደ ዘንድሮው የውድድር ዓመት መጨረሻው እጅግ አጓጊና ጣፍጭ የሆነበት አጋጣሚ በቅርብ ዓመታት ታይቶ አያውቅም። ከመጀመሪያው አንስቶ የቻምፒዮንነት ጉዞው የአንድ ክለብ ግልቢያ የመሰለው የ2014 ቤትኪንግ... Read more »

ሁለተኛው ‹‹ኬር ኦድ›› የሰላም ሩጫ

 ስፖርትና ሰላም የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ ናቸው።ስፖርት ሰላምንና አብሮነትን እንዲገነባ ውድድሮች ትልቅ መድረክ ናቸው።ውድድሮችን ለማካሄድ ደግሞ ሰላማዊ አውድ ያስፈልጋል።ይህንን በገንዘብ የማይተመን የስፖርት ጥቅም ለህብረተሰቡ በማቅረብ ረገድ የተለያዩ ውድድሮች ይካሄዳሉ። ይህንን ታሳቢ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1958 ዓ.ም የታተሙ ጋዜጦችን ዓይተናል።የመረጥናቸው ዜናዎች በማኅበራዊ ጉዳዮች ማለትም በምግብ መጠጥና ትራንስፖርት ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ናቸው።እነዚህም በዚያ ዘመን በትራንስፖርቱ ረገድ ከታሪፍ ውጪ በማስከፈልና ትርፍ በመጫንና የሚታዩ ችግሮችን... Read more »

መከላከያ ከመጪው ዓመት ጀምሮ በቀድሞ ስሙ ‹መቻል› ሊጠራ ነው

ባለፈው ዓመት ከከፍተኛ ሊግ ወደ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር መመለሱን ያረጋገጠው መከላከያ እግር ኳስ ክለብ የዘንድሮውን የውድድር ዓመት በሊጉ መቆየቱን ለማረጋገጥ ሁለት ጨዋታዎች ይቀሩታል፡፡ ያም ሆኖ የመከላከያ ስፖርት ክለብ በመጪው ዓመት ላይ በቀድሞ... Read more »

ክረምት እና የጫማ ፋሽን

በበጋው ወራት ሙቀት የሚቋቋም ቀለል ያለና ምቾት እንዳይነሳን መርጠን ያደረግናቸውን ጫማዎች ወልውለን ወደ መደርደሪያ የምንመልስበት ወቅት ላይ ነን። በምትኩ የክረምትን ቅዝቃዜ የሚቋቋሙ፣ እርጥበት ምቾት እንዳይነሳን የሚያደርጉ ጫማዎችን ከያሉበት አውጥተን የምንጫማበት፣ ከሌለንም ወደ... Read more »

ከእረኝነት እስከ ወሳኝ ግብ አዳኝነት

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ አንድ የአጥቂ መስመር ተጫዋች በክለቡና በብሔራዊ ቡድን በሚያስቆጥራቸው ወሳኝ ግቦች ከሌሎች ተለይቶ ይታያል።ስሙ ግን በጉልህ ሲነሳ አይስተዋልም።ይህ የግብ አነፍናፊ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለክለቡ አዳማ ከተማ... Read more »

ሁለቱ ሰኔዎች

የታሪክ ግጥምጥሞሽ አንዳንዴ እንዲህ ነው! በግንቦት ወር ውስጥ የኢህአዴግና የደርግን የታሪክ ግጥምጥሞሽ ስናስታውስ ነበር። እነሆ በሰኔ ወር ውስጥ ደግሞ የብልጽግና የታሪክ አጋጣሚዎች ተከስተዋል። ተከታታይ ቀናት (ሰኔ 15 እና 16) ተከታታይ ዓመታት (2010... Read more »

ዋልያዎቹ በፊፋ ያላቸውን ወርሐዊ ደረጃ አሻሻሉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) የዓለምን እግር ኳስ በበላይነት የሚመራው ፊፋ በየወሩ በሚያወጣው የሀገራት የእግር ኳስ ደረጃ መሻሻል አሳይተዋል። ዋልያዎቹ ካለፈው ወር የፊፋ የሀገራት የእግር ኳስ ደረጃ ሰንጠረዥ በሁለት እርከን መሻሻል አሳይተው ከነበራቸው 140ኛ... Read more »

ስኬታማው የማራቶን እንስቶች አለቃ

በስፖርቱ ዓለም በርካቶች ወደ ስኬት ጎዳና ለመረማመድ ረጅም ጊዜ ይወስድባቸዋል። ጥቂት የማይባሉ ደግሞ በብልሃት፣ በጥረትና በታታሪነት በአጭር ጊዜ የስኬት ማማ ላይ ይቀመጣሉ። ጽናትና ከፍተኛ ጥረትን በሚጠይቀው የአትሌቲክስ ስፖርት በወጣትነት ዕድሜያቸው የዓለም ከዋክብት... Read more »