አዲሱን 2015 ዓ.ም ከጀመርን ቀናቶች ተቆጥረዋል። በየዘመናቱ በተለይም አሁን ካለንበት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ግማሽ ምዕተ ዓመት ወደ ኋላ ተመልሰን የነበሩ ኩነቶችን በየሳምንቱ የሚያስታውሰን የአዲስ ዘመን ድሮ አምዳችን የቆዩ ዘገባዎችን ይዞ ቀርባል። በ1962... Read more »
በመጪው የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት አጋማሽ በሞሮኮ አስተናጋጅነት ከ23 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ይካሄዳል። በዚህ ውድድር ለመሳተፍ የማጣሪያ ጨዋታዎች ከመጪው ሳምንት ጀምሮ ይከናወናሉ። ሶስት ዙር ባለው በዚህ የማጣሪያ ፍልሚያ ላይም 38 ሀገራት... Read more »
አዲስ ዓመት መጣ። እንደተለመደውም በአዲስ መልክ አዲስ ተስፋ ልንሰንቅ ተዘጋጅተናል። መቼም የሰው ልጅን የሚያኖረው ተስፋ ነውና ተስፋ ማድረግ መልካም ነው። አንዳንዶች ደግሞ ከተስፋም አልፈው እቅድ ማቀድ ሁሉ ከጀመሩ ሰንብተዋል። እሱም መልካም ነው።... Read more »
ዘመን በራሱ ሲፈሸን ኢትዮጵያውያን አዲስ ዘመን በመጣ ቁጥር ይዋባሉ። ታዲያ ውበታቸው በተፈጥሮም ይደምቃል። ምድር በአዲስ ዓመት ትዋባለች። በአዲስ ዓመት ኢትዮጵያ ላይ ሰው ብቻ ሳይሆን ዘመን በራሱ ይፈሽናል። ወቅቱ በራሱ አዲስነት ይላበሳል። ሜዳና... Read more »
በደቡብ አፍሪካ (PSL) ሊግ ሶስት ጨዋታዎችን ተቀይሮ አንድ ጨዋታ ደግሞ ቋሚ ተሰላፊ ሆኖ ወደ ሜዳ በመግባት ለክለቡ ማሚሎዲ ሰንዳውንስ በአራት ጨዋታ ሶስት ግቦችን ያስቆጠረው ወጣት ኢትዮጵያዊ ተጫዋች ባለፉት ሳምንታት የደቡብ አፍሪካ መገናኛ... Read more »
ሱፐር ሞዴል አና ጌታነህ መሰረቷን አሜሪካና ፈረንሳይ አድርጋ በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ የሆነችበትን የሞዴሊንግ ስራን ለበጎ አድራጎት ያዋለች የአገር ልጅ ናት ። አና የተወለደችው በስዊድን ሲሆን በአባቷ ዲፕሎማትነት ምክንያት አብዛኛው እድገቷ በውጭ... Read more »
10ኛው የበጎ ሰው ሽልማት ባለፈው እሁድ ነሐሴ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ተካሂዷል ። በ9 የተለያዩ ዘርፎችም በህዝብ ጥቆማ ከተሰጠባቸው ከ700 በላይ በጎዎች መካከል 27 እጩዎች ቀርበው ተሸልመዋል ። ከዘጠኙ ዘርፎች መካከል አንደኛው... Read more »
በኢትዮጵያ አዲስ ዘመን ተፈጥሮ በራሱ የተለየ ፍካት ይላበሳል፡፡ ሰማዩ ፈክቶ፣ ወንዙ ጠርቶ፣ ሜዳው በለምለም ሳር ተውቦ አዲስነት ይላበሳል፡፡ ተፈጥሮ እንደ አዲስ ተውቦ በሚገለጥበት በዚህ ወቅት ኢትዮጵያውያን ህይወትን በአዲስ ተስፋ ይጀምራሉ፡፡ በዛሬው ‹‹ሳምንቱን... Read more »
ኔልሰን ማንዴላ እንዲህ ብለው ነበር ‹‹ስፖርት ዓለምን የመለወጥ ኃይል አለው ፡፡ ሰዎችን የማስተባበር ፣ የማነቃቃት ኃይል አለው … የዘር መሰናክሎችን ለማፍረስ ከመንግስታት የበለጠ አቅም አለው››፡፡ እናም የቀድሞውን የደቡብ አፍሪካ መሪና የነፃነት ታጋይ... Read more »
ስፖርት ከ19ኛው ክፍለ ዘመን ወዲህ ያደገና በስፋት መዘውተር የጀመረ ዘርፍ መሆኑን የታሪክ ማህደሮች ይነግሩናል። ከዚያ ቀደም በነበረው ጊዜ ከመደበኛ ስራቸው ጎን ለጎን የሁለተኛ ደረጃና የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተማሪዎች እንዲሁም የሰራተኛው መደብ የእረፍት... Read more »