የረጅም ርቀት የምንጊዜም ምርጡ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ በአለም ምርጥ ከተባሉት የጎዳና ላይ ውድድሮች አንዱ የሆነው የዴልሂ ግማሽ ማራቶን አምባሳደር ተደርጎ መመረጡ ይታወቃል። ጀግናው አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ አምባሳደር ሆኖ በመመረጡ ደስተኛ መሆኑን የገለጸ... Read more »
አብሮ መብላትና አብሮ መጠጣት ለእኛ ለኢትዮጵያውያን መገለጫችን ነው፡፡አኗኗራችንም ማኅበራዊ ነው፡፡በየዕለቱ ከሚፈላው ቡና ጀምሮ ማኅበር፣ በዓላት፣ ዝክር፣ ድግስና ግብዣ፣ ሰርግ፣ ለቅሶ፣ ዕድር…ነዋሪዎችን የሚያገናኙ፤ ለዘመናት ኅብረተሰቡን አስተሳስረው የኖሩና ያሉ ማኅበራዊነት ህያው ሆኖ እንዲኖር ያስቻሉ... Read more »
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2014 ሻምፒዮኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ በሱዳኑ አል ሂላል በደርሶ መልስ ውጤት ተሸንፎ ወደ ቀጣዩ ዙር ሳያልፍ መቅረቱን ተከትሎ ኢትዮጵያን በአፍሪካ መድረክ የሚወክለው የፋሲል ከነማ... Read more »
ከእኔና ከእማዬ ማን እንደሚበልጥ በቅርብ ነው ያወኩት ። እማዬ እናቴ እንደሆነች የገባኝ ብዙ ዘግይቼ ነው ። ታላቅ እህቴ ነበር የምትመስለኝ ። ጡቷን እየጠባሁ አድጌ፣ በክንዷ ታቅፌ፣ በጀርባዋ ታዝዬም እናቴ አትመስለኝም ነበር ።... Read more »
የአትሌቲክስ ባለሙያዎች ሩጫ ከስፖርትም በላይ መሆኑን በተደጋጋሚ ሲገልጹ ይሰማል። በእርግጥም አትሌቲክስ ከስፖርት ባለፈ ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው መሆኑን እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገራት ማረጋገጥ ይቻላል። አትሌቲክስ ኢትዮጵያን ለዘመናት በመልካም ሲያስጠራና ገጽታዋንም ሲገነባ የኖረ... Read more »
ታዋቂው የስፖርት ሰው አቶ ፍቅሩ ኪዳኔ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። አቶ ፍቅሩ ባደረባቸው ህመም በሚኖሩበት ሃገር ፈረንሳይ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከትናንት በስቲያ ሌሊት ላይ በ88 ዓመታቸው ማረፋቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አረጋግጧል።... Read more »
በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲኒየም እንዲሁም ሌሎች ደረጃዎች የተሰጣቸው ውድድሮች እንደተለመደው በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ተከናውነዋል። በእነዚህም ውድድሮች ላይ የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በውጤታቸው የራሳቸውንና የሃገራቸውን ስም ማስጠራት ችለዋል። የፕላቲኒየም ደረጃ ባለው የቺካጎ ማራቶን ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች... Read more »
ግማሽ ምዕተ ዓመት ገደማ ወደ ኋላ መለስ ብለን በ1960ዎቹ የታተሙትን የአዲስ ዘመን ጋዜጦች በዛሬው የአዲስ ዘመን ድሮ አምዳችን ለመዳሰስ ሞክረናል። በወቅቱ በተለያዩ አካባቢዎች ከተመን በላይ ዋጋ በመጫን ሲሸጡ የነበሩ ነጋዴዎች መቀጣታቸውን የሚነግረን... Read more »
ፍሪ ስታይል በዓለም ላይ ቀልብ ከሚስቡ የስፖርት እንቅስቃሴዎች አንዱ ነው። የፍሪ ስታይል ስፖርታዊ ትእይንት በተለያዩ የስፖርት አይነቶች ቢተገበርም የፉትቦል ፍሪ ስታይል እግር ኳስን በመጠቀም ማራኪ ጥበብ ታክሎበት የሚሰራ ተወዳጅ እንቅስቃሴ ነው። በበርካታ... Read more »
ካለፉት ሶስት ዓመታት ወዲህ በኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ በተለይም በአዲስ አበባ በድምቀት እየተከበረ የሚገኘው የኢሬቻ በአል የፋሽን አልባሳት ዲዛይነሮችን ቀልብ በስፋት እየሳበ እንደሚገኝ ይታወቃል። በዚህም ባለፉት በርካታ ዓመታት ተዘውትረው ሲለበሱ ከማይታዩ በርካታ የኢትዮጵያ... Read more »