ሰሞኑን በተለያዩ የኢትዮጵያ እንዲሁም የውጭ አገር ከተሞች ጭምር መንግሥትን በመደገፍ፣ አሸባሪውን ቡድን ሕወሓትንና ምዕራባውያንን በመቃወም ሰላማዊ ሰልፎች ተካሂደዋል። እነዚህ ሰልፎች ከ45 ዓመት በፊት በድሬዳዋ የተካሄደን ሰልፍ አስታውሰውናል። በዚህም ለዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ... Read more »
በ2008 ዓ.ም. ግንባታውን አንድ ብሎ የጀመረው ብሔራዊ ስቴድየም፣ የመጀመሪያውን የግንባታ ምዕራፍ በ2012 ዓ.ም. ቢያጠናቅቅም፣ በኮቪድ-19 ወረርሽኝና በውጭ ምንዛሪ እጥረት ምክንያት የምዕራፍ ሁለት ግንባታው በዕቅዱ መሠረት ለማከናወን እንዳልተቻለ ሲነገር መቆየቱ ይታወቃል:: የስቴድየሙ ግንባታ... Read more »
ልጅ ሆና ጥልቅ የሆነ የኪነጥበብ ፍቅር ነበራት:: ትምህርት ቤት ሳለች በኪነጥበብ ክበቦች ንቁ ተሳታፊ ነበረች:: የኪነጥበብ ፍቅር ሙያዊ ጉዳዮችን ለመመልከትና ወደወደደችው አንድ ሙያ ለመሳብ ምክንያት ሆኗታል:: ይህም በሆሊውድ የሚቀርቡ የተለያየ ዘውግ ያላቸው... Read more »
ዝነኛው የፈረንሳይ የእግር ኳስ መጽሔት በየዓመቱ ለምርጥ የአውሮፓ እግር ኳስ ተጫዋቾችና አሰልጣኞች የሚያበረክተው የባልን ድ ኦር ሽልማት ባለፈው ሰኞ ተከናውኗል። ከአስር ዓመታት በላይ በሁለቱ ከዋክብት ሊዮኔል ሜሲና ክርስቲያና ሮናልዶ ፍፁም የበላይነት ተይዞ... Read more »
የክብር ዶክተር ሀዲስ አለማየሁ የተወዳጁ ፍቅር እስከ መቃብር ልቦለድ ደራሲ ናቸው። ነገር ግን ከፍቅር እስከ መቃብር ድርሰታቸው ባልተናነሰ ፍቅራቸውን እስከ መቃብራቸው ይዘው የዘለቁ እውነተኛ የፍቅር መምህርም ናቸው። ይህ ወር የተወለዱበት ወር ነውና... Read more »
መምህር ሆነው የተማሪዎቻቸውን የቀለም ጥማት አርክተዋል።አርበኛ ሆነው አገራቸውን ከጠላት ለመታደግ ተዋግተዋል።ዲፕሎማት ሆነው ስለአገራቸው ኢትዮጵያ ብዙ ሰርተዋል፣ ሚኒስትር በመሆን በተለያየ ዘርፍ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችን ለውጠዋል። ደራሲ ሆነውም በአገሪቱ ውስጥ ግንባር ቀደም ተጠቃሽ የሆነ... Read more »
ኢትዮጵያን በስፖርቱ ዘርፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ ካስጠሩ ሰዎች መካከል አንዱ አንጋፋው የስፖርት ጋዜጠኛ ፍቅሩ ኪዳኔ ናቸው። እኚህ ታላቅ ሰው ከጋዜጠኝነት ሙያ ባለፈ በስፖርቱ ዘርፍ የተለያዩ አገልግሎቶችን በማበርከት የኢትዮጵያን ስፖርት ከምስረታው አንስቶ የደገፉ... Read more »
ሰልፍ መያዝና ወረፋ መጠበቅ የእለት ከእለት አንዱ ተግባራችን ከሆነ ቆይቷል። ቢያንስ በቀን አንዴ ለሆነ ነገር እንሰለፋለን ወይም ረጅም ሰዓት ወረፋ እንጠብቃለን። በተለይም በመዲናችን አዲስ አበባ የማንሰለፍበት ወይም ወረፋ የማንጠብቅበትን ጉዳይ አውጥተን አውርደን... Read more »
የየትኛውም አትሌት ዓላማ እና ህልም በሚወዳደርበት ርቀት በትልልቅ መድረኮች ተሳትፎ ውጤታማ መሆን ነው። አሸናፊነቱ በኦሊምፒክ እና በዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና አሊያም በሌሎች ቻምፒዮናዎች ሲሆን ደግሞ ከራስ ስም በላይ አገርንም የሚያኮራ በመሆኑ ክብሩ ድርብ... Read more »
ድስት ጠጋኙ አባ ጎሹ የአይኖቻቸውን እዳሪ በእጃቸው እያባበሱ የማለዳዋን ጀምበር ተከትለው ከቤት ወጡ።ለአንድም ቀን ከጎባጣ ጀርባቸው ላይ ወርዶ የማያውቀው አሮጌ ማዳበሪያ በስብርባሪ ብረታ ብረት ተሞልቶ ዛሬም እንደታዘለ ነው።የሁልጊዜም ጸሎታቸው የማዕድ ቤት ድስቶች... Read more »