ለሺህ ዘመናት የኖረውን ንጉሣዊ ሥርዓት የገረሰሰው ደርግ ለዘመናት የኖረውን ‹‹የፊውዳል›› ሥርዓት በሶሻሊዝም (ህብረተሰባዊነት) ሥርዓት ቀየረው:: ይህን ያደረገው ደግሞ ንጉሳዊ ሥርዓቱን በገረረሰበት በ100ኛው ቀን በዚህ ሳምንት ታኅሳስ 11 ቀን 1967 ዓ.ም ነው:: በዛሬው... Read more »
ፊፋ የሀገራትን የእግር ኳስ ደረጃ ይፋ ሲያደርግ ኢትዮጵያ ከነበረችበት ደረጃ መሻሻል አላሳየችም። በዚህም ከነበራት ደረጃ ከፍም ዝቅም ሳትል ከዓለም 138ኛ ከአፍሪካ ደግሞ 41ኛ ደረጃ ላይ ልትቀመጥ ችላለች። ይህም ባለፉት ጥቂት ወራት ዋልያዎቹ... Read more »
በርካታ የስፖርት አይነቶች በኢትዮጵያ ጥሩ እንቅስቃሴና እድገት እንደነበራቸው በሚነገርበት 1970ዎቹ የእጅ ኳስ ስፖርት ትልቅ ስም ነበረው። የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ስፖርት ፌዴሬሽንም የተቋቋመው በ1970 ሲሆን ወርቃማ ዘመኑም በነዚህ ዓመታት እንደነበር መረጃዎች ይጠቁማሉ። ይህ... Read more »
ማታ ሊሆን ትንሽ ሲቀረው..አስራ ሁለት ግድም ላይ ከቤት ወጣሁ ሳሮንን ላገኝ:: ሳሮን ከብዙ የእንገናኝ ውትወታ በኋላ ቃሏን የሰጠችኝ የመጀመሪያዋ ሴት ነች:: ደሞ እኮ አታምርም..ቆንጆ ሆና ብታለፋኝ አይቆጨኝም ነበር:: አስቀያሚ ናት..የሌለ:: በአስቀያሚ ሴት... Read more »
ይህ ወቅት በአትሌቲክስ ስፖርት በብዛት የአገር አቋራጭ ውድድሮች የሚካሄዱበት ነው። በመሆኑም የተለያየ ደረጃ የተሰጣቸው የአገር አቋራጭ የዙር ውድድሮች በተለያዩ ከተሞች እየተካሄዱ ይገኛሉ። በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ሁለተኛ ወር አጋማሽ ደግሞ በዓለም አትሌቲክስ አዘጋጅነት... Read more »
ለኢትዮጵያ ስፖርት እድገት ውስንነት ምክንያት ከሆኑ ጉዳዮች መካከል አንዱ የገንዘብ ችግር ነው። በኢትዮጵያ ካሉ ከ31 በላይ የስፖርት ማህበራት መካከል የራሳቸው እውነንነቶች እንዳሉ ሆኖ በፋይናንስ ረገግ ራሳቸውን ችለዋል ተብለው የሚታሰቡት ሁለቱ(የአትሌቲክስ እና እግር... Read more »
በመላው ዓለም ትናንት ለንባብ የበቁ ጋዜጣዎችና መጽሔቶች የፊት ገጽ በአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ አሸናፊነት ላይ ያተኮሩ ነበሩ። በእርግጥ የማኅበራዊ ድረገጾች ትኩረትም አርጀንቲናውያን እና አርጀንቲናዊው ሊዮኔል ሜሲ ላይ ያተኮረ ነው። ከ36 ዓመታት... Read more »
በ1938 እና በ1939 ዓም የታተሙ የአዲስ ዘመን ጋዜጦችን ለዛሬው የአዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን ቃኝተናል።በወቅቱ ጋዜጣው ሳምንታዊ እና ታብሎይድ ነበር።ዜናዎቹም የሳምንት የሀገርና ከተማ ውስጥ ወሬ በሚል ርዕስ በውስጥ ገጽ ይወጡ ነበር።የአንዳንዶቹ ርዕሰ ወሬዎች... Read more »
ሁለተኛው የአዲስ አበባ አትሌትክስ ክለቦች የአቋም መለኪያ ውድድር በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ሲካሄድ ቆይቶ ትናንት ተጠናቋል። ባለፉት አራት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ በቆየው የክለቦች የአቋም መለኪያ ውድድር መቻል አጠቃላይ አሸናፊ በመሆን የዋንጫ ተሸላሚ... Read more »
ጥር ወር በብዛት የሠርግ ወቅት ነው። ዘመነ መርዓዊ ይባላል። መርዓዊ በግእዝና በትግርኛ ሙሽራ ማለት ነው። ገበሬው የዘራውን ሰብል አጭዶና ወቅቶ ወደ ጎተራው ከከተተ በኋላ የሚያርፍበት እንዲሁም የሚዝናናበት ወቅት መሆኑም ዘመነ መርዓዊ ያሰኘዋል።... Read more »