አትሌቲክስ በመጪው የፈረንጆቹ ዓመት

በቀጣዩ ሳምንት መጀመሪያ በሚያዘው የፈረንጆቹ ዓመት 2023 በስፖርቱ ዓለም በርካታ ውድድሮችና ሁነቶችን ለማከናወን መርሃ ግብር ተይዞላቸዋል። ዓመቱን ሙሉ ውድድር የሚካሄድበት አትሌቲክስ ደግሞ በዓለም አትሌቲክስ የወርቅ ደረጃ በተሰጠው የዚመን ማራቶን ሲጀመር፤ አህጉርና ዓለም... Read more »

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ እየተጠናቀቀ ባለው ዓመት

የፈረንጆቹ ዓመት (2022) ተጠናቆ ሌላኛውን ዓመት ለመተካት ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። በመጠናቀቅ ላይ በሚገኘው በዚህ ዓመትም በርካታ አስደሳች፣ አሳዛኝ፣ አስገራሚ፣ የማይጠበቁ፣… ስፖርታዊ ክንዋኔዎች ታይተዋል። መሰል በርካታ ክንዋኔዎችን ካስተናገዱ ስፖርቶች መካከል አንዱ አትሌቲክስ... Read more »

ድሮን የሚያስናፍቁን ሙዚቃዎቻችን ድሮን እንዳያሳጡን

ብዙ ነገሮች “ድሮ ቀረ” ሆነዋል። “ድሮ ቀረ” የሚለው አባባል ለሁሉም ነገር ሊባል በሚችል መልኩ ጥቅም ላይ ሲውል መስማት ከመለመድ አልፎ ተሰልችቷል። ምግብ፣መጠጥ፣ ቁርጡ፣ ቂቤው፣ ጠላው ጠጁ… ዘፈን፣ ፍቅር፣ ምን የቀረ ነገር አለ?... Read more »

ኢትዮጵያ በብስክሌት ስፖርት ተስፋ ሰጪ ውጤት እያስመዘገበች ነው

ኢትዮጵያን በኦሊምፒክ መድረክ በመወከል ቀዳሚ ከሆኑት ስፖርቶች መካከል አንዱ ብስክሌት መሆኑ ይታወቃል። እአአ ከ1956ቱ የሜልቦርን ኦሊምፒክ የሚነሳው የኢትዮጵያ የብስክሌት ስፖርት ተሳትፎ ከጥቂቶች በቀር እስከ 2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ ድረስ ኢትዮጵያን በመድረኩ መወከል ችላ።... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

 ከስምንት አስርት ዓመታት በላይ ከዘለቀው አንጋፋው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጉዞና ትዝታዎች መካከል ጥቂቱን በወፍ በረር ቅኝት መራርጠን እንደተለመደው በዛሬው የአዲስ ዘመን ድሮ አምዳችን አቅርበንላችኋል። ከመራረጥናቸው የጋዜጣው ቀደምት ዘገባዎች አብዛኞቹ ዛሬ ላይ ሆነን... Read more »

ዋልያዎቹ የቻን ዝግጅታቸውን ይጀምራሉ

መስከረም አጋማሽ ላይ የተጀመረው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰ ቢሆንም ከዛሬ ጀምሮ ይቋረጣል። ምክንያቱ ደግሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ውድድር ዝግጅት የሚጀምርበት ወቅት በመሆኑ ነው። ቡድኑ... Read more »

ጠርጥር ! ከገንፎም ውስጥ አለ ሥንጥር

ሰውዬው በጠና ህመሙ ሳቢያ ካልጋ ከዋለ ቆይቷል። ችግሩ ስር ሰዷልና በሀኪም ቤት በዕምነትና ሀይማኖት ስፍራዎች ሲንከራተት ከራርሟል። ቆይቶ በሽታው ከአቅም በላይ ሆነ። ውሎ አድሮም ከእጅ ያለ ገንዘብ፣ ከቤት የቆየ ጥሪት ሁሉ ተሟጠጠ፡፡... Read more »

በራስ ወርቅ መድመቅ

በዘመናችን ፋሽን የአብዛኛው ሰው የእለት ከእለት የኑሮው አንድ አካል መሆን ከጀመረ ሰነባብቷል። ምን ልብላ? ምን ልጠጣ? ከማለት ባልተናነሰ መልኩ ምን ለብሼ? በምን ላጊጥ? የሚለው ጉዳይ በተለይም በከተሜው ሕዝብ ዘንድ ጎልቶ እየታየ መጥቷል።... Read more »

የአንበሶቹ አንበሳ-ዋሊድ ራግራጉዊ

ከሳምንት በፊት የተጠናቀቀው የኳታር ዓለም ዋንጫ በርካታ አስደናቂ ጉዳዮች የታዩበት ነው። የሞሮኮ ብሄራዊ ቡድንም የአለም ዋንጫው አስደናቂ ክስተት እንደነበር አለም በሙሉ ድምጽ የሚመሰክረው ነው። በአለም ዋንጫው የእግር ኳስ ኃያል ሃገራትን ጭምር ሳይጠበቅ... Read more »

የኳሱ አርቲስት-መንግሥቱ ወርቁ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በአንድ ወቅት ብቅ ብለው የስፖርት ቤተሰቡን ጮቤ ካስረገጡ ታላላቅ የእግር ኳስ ባለሙያዎች መካከል አንዱ ነው። ከአንጋፋው ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ተጫዋችነት እስከ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት ድረስ ስኬታማ ታሪኮችን... Read more »