ከስራ መባረር ወደ ስራ መፍጠር የተሸጋገረችው እንስት

አሜን የትናየት ትባላለች። ሙሉ ለሙሉ ከተፈጥሮ የሚዘጋጁ የጸጉር ቅባቶች እና ለፊት ቆዳ የሚሆኑ ምርቶችን በቤቷ ውስጥ በማዘጋጀት ለገበያ ታቀርባለች። ከሮዝመሪ ቅጠል፣ ከዱባ ፍሬ እና ከናና ቅጠል ለየብቻ የሚዘጋጁ እንዲሁም ከአብሽ የሚዘጋጅ የጸጉርና... Read more »

የተማሪ ኬር ዲጂታል ጤና አገልግሎት ምን አዲስ ነገር ይዟል?

በኢትዮጵያ በብዙ ሺዎች የሚገመቱ ተማሪዎች በየዓመቱ ከየከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ ቢመረቁም፣ ስራ ማግኘት ግን ፈተና እየሆነ መጥቷል። አንዳንዶች የመንግስት ስራ ሲጠብቁ ቢስተዋልም፣ ሌሎች ደግሞ በራሳቸው ስራ ወደ መፍጠር እየገቡ ይገኛሉ። ለእዚህም ነው ከቅርብ... Read more »

አዲስ አበባ ያፈራቻት ታታሪ አርሶ አደር

ትምህርቷን ያጠናቀቀችው በፋርማሲ የትምህርት ክፍል ነው፡፡ ሲነር ፋርማሲስት ባለሙያ ናት፡፡ ትምህርቷ እና አስተዳደጓ በመራት የውበት መጠበቂያ ምርቶችን ወደ ገበያው ይዞ የመቅረብ ሃሳብ እንደ ተግዳሮት የተመለከተቻቸውን ችግሮች ለመፍታት የተጓዘችበት መንገድ ‹‹ነገርን ከስሩ …... Read more »

 የማዳመጥ ሃይል

“ብዙ ከማውራት ብዙ መስማት” የሚል ጥሩ አባባል አለ። ይህ አባባል ያለምክንያት አልተነገረም። ብዙ ማውራት ትርፉ አድማጭን ከማሰልቸት ውጪ ብዙ ትርፍ ስለማይገኝበት ነው። ብዙ ማውራት ቁም ነገር ከማስጨበጥ ይልቅ ፍሬከርስኪ ወሬ ብቻ የሚደሰኮርበት... Read more »

 ትኩረት ያልተሰጠው የአዕምሮ እድገት ውስንነት

አስናቀ ፀጋዬበዓለም አቀፍ ደረጃ ከአንድ ቢሊዮን በላይ ወይም 15 ከመቶ የሚሆነው ሕዝብ በሰው ሠራሽና በተፈጥሮ መንስኤዎች ምክንያት አካል ጉዳተኛ እንደሆነ ይነገራል። ከዚህ ውስጥ 70 ከመቶ ያህሉ በታዳጊ ሀገራት ውስጥ ይኖራል። በኢትዮጵያም ከ23... Read more »

የሀገር ተረካቢዎችና ባለውለታዎች አለኝታው ተቋም

ድህነትና ሌሎች ዘርፈ ብዙ ችግሮች ለተንሰራፉባቸው ማኅበረሰቦች፣ የበጎ አድራጎት ተግባራት የማኅበራዊ ፈውስ ሁነኛ መገለጫዎችና መሳሪያዎች ሆነው ያገለግላሉ። የበጎ አድራጎት ተግባራት ገንዘብን፣ ፍቅርን፣ ጊዜንና ሌሎች ሀብቶችን ከራስ ቀንሶ ለሌሎች በማካፈል የሌሎችን ችግር ለማቃለል፤... Read more »

ኢሬቻና ወጣቶች

ኢትዮጵያ የብዙ የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ሃይማኖታዊና ባሕላዊ በዓላት የሚከበሩባት ሀገር ናት። በክርስትና እምነት ከሀገር አልፎ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና የተሰጣቸው የጥምቀትና የመስቀል ደመራ በዓላትን መጥቀስ ይቻላል። በእስልምና እምነትም እንዲሁ የተለያዩ በዓላት አሉ። ከዚህ... Read more »

 “ክብርና ፍቅር ለአረጋውያን!”

ጸጉራቸው ገብስማ፤ እድሜያቸው ቢገፋም ፈርጠም ያለ ትክለ ሰውነት የታደሉና ፈገግታ ከፊታቸው የማይጠፋ የ75 ዓመት አረጋዊ ናቸው። ጋሽ ሥዩም (ሥማቸው የተቀየረ) የእድሜያቸው ከጎልማሳነት ወደ አረጋዊነት መሻገሩን ተከትሎ የጆሯቸው የመስማት አቅም ተዳክማል። በዚህም ምክንያት... Read more »

ሲትኮም

ሳቅ መፍጠር ምናልባት ለአንዳንድ ሰዎች ቀላል ነገር ሊሆን ይችላል። አንዳንዴ በአካላዊ እንቅስቃሴ ብቻም ሰዎች እንዲስቁ ማድረግ ይቻላል። ቀልድ እና ቁምነገርን በአንድ ላይ ማቅረብ ደግሞ ሌላ ጉዳይ ነው። ይህም ሰዎች በደረቁ ታግሰው የማይሰሙትን፣... Read more »

በልጅነት እድሜ ለትምህርት የተከፈለ ዋጋ

ገና በልጅነት እድሜዋ ነበር ከምትኖርበት ቤት ጠፍታ ትምህርትን ፍለጋ የወጣችው። ለትምህርት ስትል በነበረችበት አካባቢ ገና በለጋ እድሜዋ አቅሟ የማይፈቅደውን ሥራ ሰርታለች። የሚደርሱባትን ጫናዎች ሁሉ ተቋቁማ ትምህርቷን ለመቀጠል ብትጥርም አሳዳጊ አጎቷ እንድትማር ፍላጎት... Read more »