የኑሮ ሸክም አቅላዮቹ ሴቶች

በዚህ በምንገኝበት ዘመን የሰዎች የዕለት ተዕለት የአኗኗር ዘይቤ እየተለወጠ ነው። በተለይ የጊዜ ጉዳይ የብዙዎች ጥያቄ እየሆነ የመምጣቱ ጉዳይ፤ማልዶ ከቤት መውጣትና ምሽት ላይ ወደ ቤት መመለሱ የማጀቱን ሥራ ለማከናወን፣ማህበራዊ ጉዳይንም ለመወጣት፣ለራስም ሆነ ለቤተሰብ... Read more »

 ‹‹አይበገሬ የሳይበር ደህንነት አቅም ለሀገር ሉዓላዊነት››

‹‹የዘመነ ዲጅታል›› ፈተናዎች ከሚባሉት አንዱ የሳይበር ጥቃት ነው። ጥቃቱም ሆነ ተብሎ ያልተፈቀዱ የኮምፒውተር ሥርዓቶች ፣ መሰረተ ልማቶች፣ ኔትዎርኮች ላይ አጥፊ ሶፍትዌሮችን በመጠቀም በሕገወጥ መንገድ ዳታዎችን፣ መበዝበዝና አገልግሎት በማስተጓጎል የሚፈጸም ነው። ዲጅታላይዜሽን እየተስፋፋ... Read more »

 በልምድ እየዳበረ መቀጠል የሚገባው የትምህርቱ ዘርፍ ሪፎርም

ሁሉም እንደሚያውቀው፣ ከእስከዛሬዎቹ የሙያና እውቀት ዘርፎች እጅጉን ከተጎዱት ቀዳሚው የትምህርቱ ዘርፍ ነው። እንዳይሆኑ፣ እንዳይሆኑ ከተደረጉት ቀዳሚው ይኸው ዘርፍ ነው። በመሆኑም፣ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ በከፍተኛ ፍጥነትና ስር ነቀላዊ አካሄድ ወደ ለውጥ የገባው ይኸው... Read more »

ሔመንና ሀናንን እንደ አርዓያ

ሠላም ልጆች እንዴት ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት አለፈ? በትምህርት፣ በጥናት፣ በንባብ፣ አልፎ አልፎ ደግሞ በጨዋታ እና ቤተሰብን በመርዳት እንዳሳለፋችሁ ጥርጥር የለውም። ልጆች ትምህርታችሁን በርትታችሁ እየተከታተላችሁ እንደሆነ ይታመናል። አያችሁ ልጆች ትምህርት የሁሉም ነገር መሠረት... Read more »

 ከሞት አፋፍ የተመለሰች ነፍስ

ከተለያዩ የካንሰር በሽታዎች አንዱ የጡት ካንሰር ነው። የጡት ካንሰር ከቁጥጥር ውጭ በሆነ ዕድገት እና በጡት ኅብረ ሕዋስ ላይ በሚከሰቱ ለውጦች ምክንያት የሚመጣ በሽታ እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ። በአሁኑ ጊዜም በዓለም አቀፍ እያጠቃ ያለው... Read more »

 ካንሰርን – በአሸናፊነት

የመርካቶዋ ጭምት የመሀል መርካቶ ልጅ ናት። ውክቢያ ግርግር ከበዛበት፣ የሰዎች አጀብ ከሚታይበት ደማቅ ሰፈር አድጋለች። መርካቶ የበርካቶች መገኛ፣ የብዙኃን ንግድ መናኸሪያ ነው። የአካባቢው ጎዳና ጭርታን አያውቅም። ሁሉም በግፊያና ትግል ሲሮጥበት ይውልበታል። ፍቅርተ... Read more »

 ቅድመ ምርመራ – ለጡት ጤና

በጡታቸው እና በደረታቸው መካከል አበጥ ያለ ነገር በእጃቸው ሲዳብሱ ህመም ተሰማቸው። ሳያመነቱ በፍጥነት ወደ ህክምና ተቋም አምርተው ምርመራ አደረጉ። ከአንድም ሁለት የህክምና ባለሙያዎች ጋር ሄዱ። ነገር ግን ህመማቸው የጡት ካንሰር እንዳልሆነ ተነገራቸው።... Read more »

 ሰውና የ“ከ− እስከ” ጉዞው

ወደ መጣሁባት ምድር፣ እስክመለስባት በክብር፤ ሰውን ከማስደሰት በቀር፣ አይወጣኝም ክፉ ነገር። (ተወዳጇ ድምፃዊት ብዙነሽ በቀለ) መጽሐፉ የሰውን ልጅ የ“ከ— እስከ” ጉዞ በግልጽ ሲያስቀምጥ “አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ” በማለት ነው። ይህ ማለት... Read more »

 ኮከቦቹተማሪዎች

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የተመዘገበው ውጤት ብዙዎችን እያነጋገረ ነው:: ገሚሱ ተማሪውን ሲወቅስ፣ ከፊሉ ደግሞ የትምህርት ሥርዓቱን ያነሳል:: በትምህርት ዘመኑ ለፈተና የተቀመጡት ተማሪዎች 845 ሺህ 188 ሲሆኑ፤ ከነዚህ ውስጥም ከ356 ሺህ... Read more »

 ‹‹ተስፋአዲስ›› – የካንሰርሕሙማንሕፃናትየሕይወትተስፋ

በኢትዮጵያ ገና በለጋነታቸው የካንሰር ተጠቂ የሆኑ ሕፃናት ቁጥር በየጊዜው እየጨመረ መጥቷል:: ኅብረተሰቡ ስለካንሰር ሕመም ያለው የተሳሳተ ግንዛቤ፣ ሕክምናው እንደልብ አለመገኘቱ እንዲሁም በጥቂት ተቋማት ውስጥ ብቻ የሚሰጡት ሕክምናዎችም ውድ መሆናቸው የችግሩን ክብደት የበለጠ... Read more »