ስለታዳጊሴቶች …

‹‹ሴትን ልጅ ማስተማር ህብረተሰቡን ማስተማር ነው›› የሚለው አባባል ሴቶች በማህበረሰብ ውስጥ ትልቅ ድርሻ ያላቸው መሆኑን የሚገልጽ ነው:: ሴቶች ጥራት ያለው የትምህርት ዕድል ካገኙና ጤናቸው እንዲሁም ደህንነታቸውና መብታቸው ከተጠበቀ አዳዲስ ሃሳቦችን በማፍለቅ በተሰማሩበት... Read more »

ምርትንከብክነትየሚታደገውየበቆሎመፈልፈያማሽን

የቴክኒክና ሙያ ተቋማት የህብረተሰቡን ችግር ሊቀርፉ የሚችሉ አዳዲስ፣ ችግር ፈቺና እሴት የሚጨምሩ ቴክኖሎጂዎችን በመፍጠር ረገድ በርካታ ሥራዎችን እየሰሩ ይገኛሉ:: በየዓመቱ በርካታ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችንና የፈጠራ ውጤቶች በሰልጣኞችና በአሰልጣኞች አማካይነት ተፈጥረው እየተጎበኙ፣ አልፎም ተርፎ... Read more »

 እንደወርቅ ተፈትነው ውጤት ያመጡ ኮከቦች

 የሰሞኑ አነጋጋሪ ርዕሰ ጉዳይ ምን እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ጉዳዩ ከመታወቅ ባለፈ ሁሉ የሚያወራው ሆኗል፡፡ አዎ! የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት እጅግ አስደንጋጭ ሆኖ አልፏል፡፡ መቼም ውድቀት ሲኖር ሁሉም ጆሮውን ሰጥቶ ያዳምጣል፡፡ ሁሉም... Read more »

ከአስቸጋሪ ኑሮ ለመውጣት የእንስቷ ትግል

በአዳራሹ መግቢያ በሰፊ ረከቦት ላይ የተደረደረው ሲኒ ቀልብ ይስባል። ለእንግዶች አቀባበል የተካሔደው የቡና መስተንግዶ አስደሳች ብቻ ሳይሆን፤ የቡና ጠዓሙም ልዩ ነበር። በተለይ ቡናው፤ የቡና ቁርስ ቆሎና ዳቦው ብቻ ሳይሆን የሀገር ባህል በለበሱ... Read more »

 የማህፀን እጢና ቀዶ ህክምና

በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ የሚገኘው የሳውላ አጠቃላይ ሆስፒታል ግንቦት አራት ቀን 2015 ዓ.ም አንድ እንግዳ ክስተት አስተናግዷል:: በጊዜው የሆስፒታሉ ሀኪሞች እንደተለመደው የእለት ከእለት ተግባራቸውን እያከናወኑ ነበር:: በእነርሱ... Read more »

 የታመመ ሕይወት…

የተነጠቀ ልጅነት … የወታደር ልጅ ነች:: አባቷን በሞት ያጣችው የአስራ አንድ ዓመት ህጻን ሳለች ነበር:: አባወራው ከሞቱ በኋላ በቤቱ ችግር ሆነ:: ግዳጅ የቀሩት ወታደር ጎጆን ድህነት ዳበሰው:: የባላቸውን እጅ ሲጠብቁ የኖሩት እማወራ... Read more »

መጋቢ አዕምሮ የኑሮ ውድነትን እንዴት መቋቋም ይቻላል?

በአሁኑ ጊዜ ኑሮ በሰዎች ላይ እያደረሰ ያለው ሁለንተናዊ ጫና ይህ ነው ተብሎ ሊገለፅ አይችልም:: የኑሮ ውድነቱ ጣራ ነክቷል:: በኑሮ ውድነት ያልተፈተነ የህብረተሰብ ክፍል የለም:: ከደሃ እስከ ሀብታም ድረስ በኑሮ ውድነት ተማሯል:: ዋጋ... Read more »

 ከወዳደቀ ብረታብረት ተሽከርካሪ የሠራው ወጣት

ቴክኖሎጂና አዲስ የፈጠራ ሥራ የሰው ልጆችን ሕይወት በብዙ አሻሽሏል። ከትምህርት ከጤና፣ ከግብርና እና ከሌሎች ዘርፎች አንፃርም የሚሰጠውን ጠቀሜታና የአጠቃቀም ሂደቱን ብንመለከት እንደ ዘርፎቹ ዓይነት ጥቅም ላይ የሚውልበት መንገድም ይለያያል። የሚጠቀምባቸው መሳሪያዎችም እንዲሁ... Read more »

አረጋውያን የታወሱበት ማዕከል

የ80 ዓመት የእድሜ ባለጸጋዋ ወይዘሮ ዓይናለም ደሳለኝ በብዙ የሕይወት ውጣ ውረዶች ውስጥ አልፈዋል። በባለቤታቸው፣ በልጆቻቸው እንዲሁም በእናትና አባት ሞት ብዙ መጎዳታቸውን ይገልፃሉ። “በልጅነት ካገኘኋቸው ሁለት ወንድ ልጆቼ ጋር ረሃብ ሲገርፈኝ የማበላቸው ሳጣ፤... Read more »

«አርትራይተስ» ምንድን ነው?

በዓለም ላይ ከአንድ ነጥብ ሰባት ቢሊዮን በላይ የመገጣጠሚያ ቁርጥማት፣ በጡንቻ እና በተያያዥ ችግሮች (አርትራይተስ) የተያዙ ሰዎች መኖራቸውን የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ ያመለክታል። ምንም እንኳን በሀገራችን ያለው ታማሚ ይህ ያህል ነው ብሎ ለመናገር... Read more »