የኮማንደሯ ወርቃማ ፍሬዎች

ዛሬ ላይ ቆመው ስላለፉት ትናንት ሲያወጉ ፊታቸው በደማቅ ፈገግታ ይበራል። ይህ ፈገግታ በዋዛ የመጣ፣በቀላል የተገኘ ጸዳል አይደለም። ለዚህ ድንቅ ስሜትም የእሳቸው ጉዞ አልጋ በአልጋ አልነበረም። በመልካም ርምጃዎች መሀል ከባድ ዋጋ ተከፍሎበታል። በፈታኝ... Read more »

በበይነ መረብ ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና ዝግጅት

ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ እስከ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደረጃ የ12ኛ ክፍል የዓመቱ ሁለተኛ አጋማሽ ሞዴል ፈተና እየተሰጠ ይገኛል። ይሄ ፈተና ሲሰጥባቸው ከነበሩት መካከል አንጋፋው እና እንደ ሀገር የመጀመሪያ የሆነው የዳግማዊ ምኒሊክ... Read more »

 የእውቀት አርበኛው – አየለ

አርሶአደርና የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመቻች ናቸው:: በድቅድቁ ጨለማ ውስጥ ብርሃንን የፈነጠቁ፤ መኃይምነትን ከአካባቢው ማህበረሰብ ያራቁ:: ይህ ሲሆንም እርሳቸው በትምህርቱ እስከ መጨረሻው የዘለቁት ሆነው ሳይሆን እስከ ስምንተኛ ክፍል በተማሩት ትምህርት ሌሎችን... Read more »

የዝንጀሮ ፈንጣጣ (መንኪ ፎክስ) ምንድነው ? መከላከያ መንገዱስ?

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በዓለማችን ተላላፊ በሽታዎች አስጊ እየሆኑ መጥተዋል፡፡ የብዙዎችን ሕይወትም እየቀጠፉ ይገኛሉ፡፡ ለአብነት የኮቪድ 19 ወረርሽኝና ኢቦላ እንዲሁም ኮሌራ በዋናነት የሚጠቀሱ የበሽታ ዓይነቶች ናቸው። አሁን ደግሞ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ በአፍሪካ አንዳንድ... Read more »

“ስምህኮ ነው?”

“አይሽ አይሽና ሳቅ ይከጅለኛል፣ እኔ ያሳለፍኩት ባንቺ ይታየኛል።” የሚለው የሙሉቀን መለሰን ዘፈን በምዘውረው ላንድ ሮቨር መኪና ሬዲዮ በስሱ ያንቆረቁራል። ስንኙን ተከትዬ የሃሳቤን ማግ ሳጠነጥን “ቅርብ ናቂ ሩቅ ናፋቂ ነው፤ አስተዳደጉ ግልብ አይደለም... Read more »

የሐረሪ ሕዝብ የሠርግ እና የሀዘን ሥርዓት

በለቹ የሐረሪ ሰርግ (ድግስ) ሥርዓት የጋብቻ ሥነ – ሥርዓት ወይም ሠርግ ሠዎች በጋብቻ ውስጥ ለመተሳሰር ቃል የሚገቡበት ዝግጅት ነው። የሀዘን ሥነሥርዓትም ከሀዘን መገለጫ መድረክነቱ ባሻገር እንዲሁ ማኅበረሰቡ ማኅበራዊ መስተጋብሩን የሚያጠናክርበት ነው። በመደጋገፍ፣... Read more »

የነገው ሰው

“ሰላሳ መጸዳጃ ቤቶችን ከመንግሥት ተረክበን ሥራ ለመጀመር በመጠገን ላይ ሳለን አንዳንድ ተጠቃሚዎች በሩም እንደሰዎቹ ጉዳተኛ ነው እንዴ? ሲሉ ስንሰማ በትእግስት ከማስተማር ባለፈ ኃይለቃል አልወጣንም” አሉ የነገው ሰው ኅብረት ሥራ ማህበር ሊቀመንበር አቶ... Read more »

ድህነትን ያሸነፈ ህዝብ

ቻይና  1 ነጥብ 4 ቢሊዮን በላይ ህዝብ በመያዝ በዓለማችን ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር ካላቸው ሀገራት በሁለተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች። በኢኮኖሚ እድገት፣ በቴክኖሎጂ፣ በመሰረተልማት፣ በትምህርት ፣በህክምናና በበርካታ ዘርፎችም ስማቸው ቀድመው ከሚነሱ ሀገራት አንዷ ናት።... Read more »

«ሪች ገበሬዋ» – ሠርቶ የመለወጥ ምሳሌ

ራሄል ኤልሳ ትባላለች። የተወለደችው በአዲስ መልኩ በተዋቀረው ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን ሐመር ውስጥ ቱሪሚ የምትባል ሥፍራ ነው። ቤተሰቦቿ ዝቅተኛ ገቢ ካላቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች ውስጥ ይመደባሉ:: ዋናው የገቢ ምንጫቸው ግብርና ሲሆን፤... Read more »

የተማረ የሰው ኃይል ምጣኔን ለማሳደግ የሰነቀው የበጎ ፈቃድ

የጎልማሶች ትምህርት በኢትዮጵያ የትምህርት ሂደት ውስጥ ረጅም ታሪክ አለው ። ትምህርቱ ከ19ኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ ጀምሮ በተለያዩ የአቅርቦት ስልቶች ሲሰጥ እንደነበር መረጃዎች ያሳያሉ። በትምህርት ዘርፉ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አንዱ ስልት ነበር ፡፡... Read more »