የቤት ለቤት የውሃ ቆጣሪ ንባብን በስማርት ቆጣሪ ለመተካት

ዲቬንተስ ቴክኖሎጂስ ከአሜሪካ ተመላሽ በሆኑ ኢትዮጵያዊያን የተቋቋመ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ድርጅት ነው። ዲቬንተስ ቴክኖሎጂስ የፈጠራ ባለቤትነቱ መብት ያገኘበት የቴክኖሎጂ የፈጠራ ውጤት ቤት ለቤት በመዞር የሚደረግን የቆጣሪ ንባብና አላስፈላጊ የውሃ ብክነትን የሚያስቀር፤ የውሃን... Read more »

ብዙ ያልተሠራበት የገጠር ሥራ ዕድል ፈጠራና ተፅዕኖዎቹ

ከሰማንያ በመቶ መላይ የሀገራችን ህዝብ በገጠር የሚኖር እንደመሆኑ የሥራ አጡም ቁጥር የሚበዛው በዚሁ አካባቢ ነው። እንደ ግብርና ሚኒስቴር መረጃ በገጠር በየዓመቱ ከ700 ሺ በላይ አዳዲስ ሥራ ፈላጊዎች ሥራ አጡን ይቀላቀላሉ። የኢትዮጵያ ዕድገት... Read more »

በ«ኡቡንቱ» የታበሰ እንባ

አምቦ ወደ ከተማነት ለማደግ ዳዴ የጀመረችበት አካባቢ መሆኑ የሚነገርለትና ከተማዋ ዋነኛ እንቅስቃሴዋን ትከውንበት የነበረው ቀበሌ ስድስት አካባቢ ዛሬ ጊዜ ጥሎታል። በእጅጉ ተጠጋግተው ከእርጅና ጋር በሚገፋፉ ቤቶች ተከብቦ ይታያል። አካባቢውን ጊዜ «አረጀህ አፈጀህ»... Read more »

ከሞት መታደግ የተሳነው የሰዎች አማካይ የመኖር ዕድሜ ዕድገት

እ.ኤ.አ በ1950 በዓለም አቀፍ ደረጃ የሰዎች አማካይ የመኖር ዕድሜ ከ46 ዓመት የዘለለ እንዳልነበረ መረጃዎች ያመለክታሉ። ሆኖም እ.ኤ.አ ከ2015 ወዲህ አማካይ የሰዎች የመኖር ዕደሜ ወደ 71 ከፍ ማለቱን ቢቢሲ ‹our world in dat.... Read more »

የጥበብ ታሪክ መዝገቡ

የጥበቡን ዓለም የተቀላቀለው ከ1944 ዓ.ም ጀምሮ እንደነበር በሕይወት ማህደሩ የሰፈረው ማስረጃ ይናገራል። የኢትዮጵያ የዘመናዊ ቴአትር መድረክ ፈርጥ፤ ጌታቸው ደባልቄ። የከርሞ ሰው፣ ዋናው ተቆጣጣሪ፣ ቴዎድሮስ፣ ሃኒባል፣ በልግ፣ ሥነ ስቅለት፣ ኦቴሎ እና በበርካታ የኢትዮጵያ... Read more »

እንፍራንዝ አኩሪ ትናንትና አሳሳቢው ዛሬ

ከጥቂት ሳምንታት በፊት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት ኤጀንሲ ጋር ንባብን የተመለከተ ጉዞ ወደ ጎንደር ተደርጎ ነበር። በዚህ የሥራ አጋጣሚ ታዲያ ከቤተመጻሕፍት ጋር በተገናኘ በጎንደርና በዙሪያዋ ያሉ ከተሞችን እንቅስቃሴ ለመቃኘት ወዲያ ወዲህ ማለታችን... Read more »

«የኤረር ተራራ ድምጾች» ምን ይናገራሉ?

«የማዕከለ ሰብዕ ትንሳኤ በኤረር ተራራ ድምጾች» የተሰኘ መጽሐፍ ወደ አንባብያን እጅ ከገባና የመጻሕፍቱን ገበያ ከተቀላቀለ ወራት አልፈዋል። የመጽሐፉ ነገርና መልዕክት ግን ሁሌም አዲስ ነውና ዛሬ በዚህ አምድ ልናነሳው ወደናል። ይልቁንም የመጽሐፉ ደራሲ... Read more »

ስለ «አልቦ ዘመድ» በጥቂቱ

«አልቦ ዘመድ »የሚለው መጽሐፍ በአምባ ሳደር ብርሃኑ ድንቄ በዐሥራ ዐራት ምዕራፎች፤ በሰባ ስድስት ገጾች ተዘጋጅቶ ለንባብ የበቃ ምሥጢር ጠለቅና ታሪካዊ የፈጠራ ሥራ ነው፡፡ በየምዕራፎቹ ዘመን የማይሽራቸውና የሰውን ልጅ የአኗኗር ስልትና ሥነ ልቡናዊ... Read more »

ኪነጥበብ ዜና

«የተቆለፈበት ቁልፍ» ዛሬ ያወያያል ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የመጻሕፍት ንባብ እና ውይይት ዝግጅት ክፍል ከኢትዮጲስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ዛሬ እሁድ መጋቢት 1 ቀን 2011ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ «የተቆ ለፈበት ቁልፍ» በተሰኘው በዶክተር... Read more »

እንደተወለደ ያደገው የጂንካ ዩኒቨርሲቲ

መንግሥት ፍትሃዊ የትምህርት ተደራሽነትን ለማሳደግ ከቅድመ መደበኛ እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ማስፋፋት ድረስ በትኩረት ሲሠራ መቆየቱ ይታወቃል። በቅርቡም አዳዲስ 11 ዩኒቨርሲቲዎች ግንባታቸው ተጠናቆ ተማሪዎችን ተቀብለው ማስተናገድ ጀምረዋል። ከእነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱና የአራተኛው ትውልድ... Read more »