ባርኔጣ፣ ኮፍያና ቆብ ሁሉም ለእራስ መከለያ ለተመሳሳይ ጥቅም የሚውል ቢሆንም የቆብ አገልግሎት ከባርኔጣና ከኮፍያ ይለያል፡፡ ቆብ መነኮሳት የሚያደርጉት ሲሆን፣ ባርኔጣና ኮፍያ ሁሉም ሰው የሚገለገልበት ነው፡፡ ባርኔጣ ወይም ኮፍያን በአብዛኛው የሚጠቀሙት ወንዶች ቢሆኑም... Read more »
300 የሚሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች ለህዝብ ለህዝብ ግንኙነት በዛሬው ዕለት የአማራ ክልል ዋና ከተማ ወደ ሆነችው ውቢቷ ባህር ዳር እያመሩ ነው ተባለ፡፡ በምክትል ከንቲባው የሚመራው የልዑካን ቡድን በሶስት ቀን የባህርዳር ቆይታው... Read more »
በጎንደር ዩኒቨርስቲ በዛሬው ዕለት ወደ ነበረበት ሰላም መመለሱ ተገለፀ። ተማሪዎች ከቁርስ በኋላ ሰላማዊ በሆነ መንገድ ወደ ክፍል በሚሄዱበት ጊዜ የተወሰኑ ተማሪዎች ማራኪ ግቢ ላይ “ጥያቄዎች ስላሉን ወደ ክፍል እንዳትገቡ” ብለው መከልከላቸውን ዩኒቨርስቲው... Read more »