እንደወጣ የቀረው ፓኪስታናዊ

በጭርታ ውሎ የሚያረፍደው ሰፈር ጨለምለም ሲል ብሶበት ያመሻል። በዚህ ሰዓት በአካባቢው ለሚያልፍ እግረኛ ጥቂት ኮሽታ ያስደነብራል፤ የጫማ ኮቴ ያስደነግጣል። ዝምታ የተላበሰው ስፍራ ከመሳቀቅና ፍራቻ ርቆ አያውቅም። ጥርጊያውን ተከትለው የተሰሩ ቤቶች ባይተዋርነት ለአላፊ... Read more »

ያየኋት ሴት

የኑሮ ሩጫና የመሻሻል ጉዞ እያደር አቀበት እየሆነ ነው። ሁሉም በየመስኩ እለታዊ የሆድን ጥያቄ ከመመለስ ጀምሮ በነገ ተስፋ ውስጥ የሚያጠራቅመውን ስንቅ ለመሙላት ይዳክራል። ሀብታም ድሃ፤ ወንድ ሴት አይልም፤ ሁሉም ወዲያ ወዲህ ይላል። እርሷም... Read more »

የእሷ መንገድ…

መክረሚያቸውን ሰላም ያጡት ጥንዶች ዛሬን ብሶባቸው አድሯል። የሰሞኑ ጠብና ጭቅጭቅ ከኩርፊያ ተሻግሮ መቀያየማቸውን እያጎላው ነው። በቤቱ ፍቅርና ሰላም ከጠፋ ሰንበቷል። መግባባት መስማማት ይሉት ጉዳይ ርቋል። ይሄኔ ወይዘሮዋ ቤታቸውን ትተው ሊወጡ አሰቡ። ውሳኔያቸው... Read more »

‹‹ትሁንን›› አልፎ – ሆኖ መገኘት

‹‹ እገሊት በሠላም ተገላገለች?›› ከሚለው ጥያቄ ጎን ለጎን መቼም የማይቀረው ምን ወለደች? መባባል ነው። ምላሹ ወንድ ከሆነ ታዲያ በ‹‹ጎሽ ጎሽ…›› ይደመደማል። በተቃራኒው ሴት ከሆነች ‹‹ትሁን›› ይባላል። ይሄ ከቦታ ቦታ ይለያይ እንጂ በተለያዩ... Read more »

ሴትነት ከምንም ተግባር እንደማያግድ በብቃታቸው ያስመሰከሩት እናት

በ19ኛው ክፍለ ዘመን ሴቶች ሰብዓዊ መብቶቻቸውን ለማስከበር ተቃውሞ የጀመሩበት ወቅት ነው። በወቅቱ በኢንዱስትሪ በበለፀጉ አገሮች ዘንድ የሠራተኛው ቁጥርና የሥርዓተ ጾታው ስብጥር በከፍተኛ ደረጃ ሚዛናዊ ባለመሆኑ፤ ውስን የሆኑት ሴት የኢንዱስትሪ ሠራተኞች ለ1910ሩ ታሪካዊ... Read more »

‹‹ሴቶች በተለያየ የሥራ ኃላፊነት ላይ የሚቀመጡት ኮታ ለመሙላት ነው የሚለው አስተሳሰብ መሠበር አለበት››ወይዘሮ ያለም ፀጋይ የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር

በአገራችን ለ43ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደግሞ ለ108ኛ ጊዜ የሚከበረውን አዓም አቀፍ የሴቶች ቀን ምክንያት በማድረግ ከሴቶች፣ ህጻ ናትና ወጣቶች ሚኒስትር ወይዘሮ ያለም ጸጋይ ጋር ያደረግነውን ቃለ ምልልስ እንደሚከተለው አቅርበነዋል።  አዲስ ዘመን፡- በሴቶች... Read more »

ለፍትሕ ሥርዓቱ ተጨማሪ አቅም የሆኑ ወጣቶች

ባለፈው ሳምንት በተካሄደው አምስተኛው የጨፌ ኦሮሚያ አራተኛ ዓመት የሥራ ዘመን ዘጠነኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ 290 የሚሆኑ ዳኞች ለመጀመሪያ ደረጃ ወይም ለወረዳ ፍርድ ቤት ሹመታቸው ጸድቋል። እነዚህ ተሿሚዎች አብዛኞቹ ወጣቶች ሲሆኑ ከእነዚህም መካከልም... Read more »

አካትቶን ውጤታማ ለማድረግ

እግር ኳስ ይወዳል፡፡ ከአገር ውስጥ ይልቅ የውጭ አገር ጨዋታዎች ቢያስደስቱትም፤ የአገር ውስጡንም ችላ አይለውም፡፡ ከአገር ውስጥ የቡና እግር ኳስ ቡድንን ይደግፋል። ያደንቃልም፤ ከውጭ አገር ደግሞ የአርሴናል ቡድን ደጋፊ ነው፡፡ የስድስተኛ ክፍል ተማሪው... Read more »

አወዛጋቢው የህክምና ቦርድ ሪፈራል ወረቀት ጥያቄ

የአምቦ ከተማ ነዋሪዋ ወይዘሮ መሰረት ፊጡማ ከዘጠኝ ወራት በፊት የዘጠኝ ዓመት ልጇ በድንገት ይታመምባትና በአምቦ ዩኒቨርስቲ ሪፋራል ሆስፒታል ለህክምና እንዳስገባቸው ታስታውሳለች። ልጇ ያጋጠመውን ህመም ማከም ከሆስፒታሉ አቅም በላይ ይሆንና ለከፍተኛ ህክምና ወደ... Read more »

የዋሽንቱ ንጉሥ ዮሐንስ አፈወርቅ

በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ አሻራቸውን ካኖሩ የትንፋሽ መሳሪያ (ዋሽንት) ተጫዋቾች ቀዳሚው ነው። ከቀድሞው ማዘጋጃ ቤት እስከ ኦርኬስትራ ኢትዮጵያ ምስረታ እንዲሁም የህዝብ ለህዝብ የባህል የሙዚቃ ቡድን ምልክት ከሆኑት አንዱ ነበር። ለሀገራችን የባህል አምባሳደር ሆነው... Read more »