የሰው ሀገር ሰው ነው። ለሀገሩ እንግዳ ለሰው ባዳ የትውልድ መንደሩን ለቅቆ ሲወጣ ያለምክንያት አልነበረም። ሰርቶ ማደር አግኝቶ መለወጥ ይሻል። ለመማርና ለሌሎች ወጪዎች አርሶ አደር ቤተሰቦቹን ሲያስቸግር ቆይቷል። ዕድሜው ሲጨምርና መብሰል ሲጀምር ግን... Read more »
በኢትዮጵያ ከአስራ ሰባት አመት በፊት በየአመቱ በኤች አይ ቪ ቫይረስ አዲስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር 81 ሺ እንደነበርና በአሁኑ ወቅት ይህ አሀዝ ወደ 15 ሺ መውረዱን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በቫይረሱ አዲስ ከሚያዙ ከእነዚህ 15... Read more »
የአገሪቱን የትምህርትና ስልጠና ሥርዓት ለማሻሻል ባለፉት ሦስት ዓመታት የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን ያካተተ ጥናት ሲካሄድ ቆይቶ ካለፈው ነሐሴ 14 እስከ 17 ቀን 2010 ዓ.ም ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተገኙበት የጥናቱ... Read more »
ጋዜጠኝነትን እንደነፍሳቸው ይወዱታል። ከ30ዓመታት በላይ ኖረውበታል። በመምህርነት አገልግለዋል። በፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ረጅም ጊዜ አሳልፈዋል፡፡ በታጠቅ፣ ኢትዮጲስ፣ ፍትሕ… ጋዜጦች ላይ ይጽፉ ነበር፡፡ በሚጽፏቸውና በሚያደርጉት ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ በርካታ ውጣ ውረድ አጋጥሟቸዋል፡፡ በእስር ቤት ስቃይና... Read more »
የታሪኩ መቼት ስዊድን ስቶኮልም ላይ ነው የሚጀምረው። አቶ ተሾመ ወንድሙ የተባሉ በትውልድ ኢትዮጵያዊ እ.አ.አ በ1997 አንድ ሃሳብ ወደ አዕምሯቸው ይመጣል። በርካታ ስደተኞች ወደ ስዊዲን ሲሄዱ የባህል ተቃርኖ እንደሚያጋ ጥማቸው ታዝበዋልና ለችግሩ መፍትሄ... Read more »
ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር ኅዳር 15 እና 16ቀን 2011 ዓ.ም በባሕር ዳር ከተማ «ቅኔ የግእዝ በረከት» በሚል ርእሰ ጉዳይ ከዘርፉ ባለሙያዎች፣ ከደብር አስተዳዳሪዎችና ከቅኔ ሊቃውንት ጋር... Read more »
ጥንታዊቷና ዘመናዊቷ ቻይና በአፍላ የወጣትነት ዘመኔ በትምህርት ቤት ስለ ዓለም ታሪክ ስማር በመሬት ስፋት ከሩሲያ ቀጥላ ስለምትታወቀው ቻይና፤ የአራት ሺህ ዓመት የሥነ ጽሑፍ ሀብትና ታሪክ ያላትና የጥንት ሥልጣኔ ባለቤት የሆነች ሀገር መሆኗን... Read more »
በሴቶችና ሕፃናት ላይ የሚፈጸም ጾታዊ ጥቃት ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ጨምሮ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መሆናቸው በተለያዩ የሀገሪቱ ህጎችና ፖሊሲዎች ተቀምጧል። ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸው ዓለም አቀፍና አህጉራዊ ስምምነቶችና ድንጋጌዎችም ይሄን ያጠናክራሉ፡፡ በመንግሥት በኩል እነዚህን መብቶች... Read more »
የፈጠራ ሥራ፣ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ አንድን ሀገር ወደተሻለ እድገት ለማሻገር የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳሉ::ኢትዮጵያም ይህን በመገንዘብ ተቋምዓዊ መመሪያ በማዘጋጀት ለዘርፉ ትኩረት ሰጥታ በመስራት ላይ ትገኛለች::በዚህ ረገድም ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ወጣቶች ሳይንስ አካዳሚ... Read more »
የሰብዐዊ መብት ጥሰት የሚፈፀመው በዋናነት በራሱ በሰው ልጅ መሆኑ የማያጠራጥር እና የማይካድ ሐቅ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ብሎም በተለያዩ የአለማችን አገሮች ለሰው ልጅ መብት ጥሰት ምክንያት እየሆኑ ያሉ ጉዳዮች ከሀይማኖት፣ከብሄር፣ ከቋንቋ እና ሌሎች የመሳሰሉ... Read more »