በቡና የቀናው ህይወት

አንዳንዶች በግል ጥረትና ትግላቸው እውቀታቸውን፣ ገንዘባቸውንና ጉልበታቸውን ለትውልድና ለሀገር ያሻግራሉ። በታሪክ የማይዘነጋ አሻራቸውን ያስቀምጣሉ። ይህንን የሚያደርጉት አርቀው ያለሙትን ራዕያቸውን እያሳኩ፣ አሰቡበት በመድረስ ጭምር ነው። ይህም ተግባራቸው የታሪክ ባለድርሻነታቸው ካለፈም በኋላ ከትውልድ ትውልድ... Read more »

የምንወዳቸው…ያልተዋደድንባቸው

ኢትዮጵያ እንኳን ተወልዶ እትብቱ ከአፈሯ ተቀብሮ ደሙ ከስሯ ተመዝዞ ይቅርና ውሃዋን የቀመሰ፣ አፈሯ ጫማውን የነካው ሁሉ በፍቅር የሚከንፍላት አገር ናት። በፍቅር እንደሚሞካሹት እንደነ ፈረንሳይ፣ በኪነ ህንጻ እንደደመቁት የዓረብ ከተሞች፤ እንደፈላስፎቹ አገራት እና... Read more »

የማህበረሰብ ትስስር- በሙዚቃ

በህብር ቀለማት የደመቀች፣ በድንቅ ባህል የተዋበች፣ በበዛ ጥበብ ያጌጠች የአብሮነት ጥላ ናት፤ ኢትዮጵያ። በዘርፈ ብዙ ኪን ከገፅታዋ ላይ የሚነበብ ድንቅ የባህልና ጥበብ መድረክ መሆኗንም ብዙዎች ይናገሩላታል። እናም በዚህች የአብሮነት የፍቅር ጎጆ ብዙዎች... Read more »

የወጣቶች ሸክም

የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት መዳረሻው ይስተዋሉ የነበሩትን ዘርፈ ብዙ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮች መፍታትና ዜጎችን ፍትሐዊ ተጠቃሚ ማድረግ ነው፡፡ ‹‹የነብርን ጅራት አይዙም ከያዙ…›› ነውና ነገሩ፤ የህልውና ጉዳይ የሆነውን ለውጥ አንዴ ጀምረነዋልና በጥንቃቄና... Read more »

ስለነገ…!

የገጠር ልጅ ነች። በለምለሙ መስክ ስትቦርቅ ያደገች ጉብል። ዕድሜዋ ሲፈቅድ እንደእኩዮቿ ከብቶች እያገደች ከአረም ጉልጓሎው ውላለች። እንጨቱን ሰብራለች ኩበት ከምራለች። የእሷ የማንነት ድር ከሳር ጎጆዋ ይገመዳል። በዚህ ጣራ ስር ለፍቶ አዳሪ ቤተሰቦች... Read more »

የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች በጀርሞች መለመድ፤ ቀጣዩ የጤና ፈተና

ፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች በበሽታ አምጪ ተህዋሲያን (ጀርሞች) አማካኝነት ሰዎችን፣ እንስሳትንና እፀዋትን የሚያጠቁ በሽታዎችን ለማከምና ስርጭታቸውን ለመግታት ያገለግላሉ፡፡ መድኃኒቶቹ በተደጋጋሚና ያለአግባብ በሰዎችና በእንስሳት ሲወሰዱ ግን የበሽታ አምጪ ጀርሞችን ሙሉ በሙሉ መግደል፣ መቆጣጠር ወይም እርባታቸውን... Read more »

ግሪኮች፣ አርመኖች እና አሜሪካዊያን – በአዲስ አበባ

በኢትዮጵያ በተለይም በአዲስ አበባ በአንዳንድ የክልል ከተሞች ግሪኮች፣ አርመኖች፣ የመኖች ፣ ህንዶች፣ ጃማይካዎች እና የሌሎችም አገራት ዜጎች  በኢኮኖሚውና ማህበራዊው መስኮች አሻራቸውን በሚገባ አሳርፈዋል። እነዚህ በኢትዮጵያውያን አጠራር “ፈረንጆቹ” እየተባሉ ሲታወቁ የኖሩ የውጭ ሀገር... Read more »

የብሄር ብሄረሰቦች በዓል ያስገኛቸው፤ያጎደላቸው                                                                              

የብሄር ብሄረሰቦች በዓል የአገሪቱ ክልሎች በተራ መከበሩ በህዝቦች መካከል መቀራረብንና መተዋወቅን ከመፍጠር ባሻገር በተለይ በአዳጊ ክልሎች የምጣኔ ሃብት መነቃቃት እንዲመጣ እያደረገ መሆኑን የፌደሬሽን ምክር ቤት ይገልጻል። የሀረሪ ባህል ፣ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል... Read more »

በመቻቻል የተቻለ አብሮነት

በዕለተ- ዕሁድ በአንድ ስፍራ የተሰባሰቡት  ጎረቤታሞች  ከወትሮው በተለየ ጭውውት ይዘዋል። ዛሬን በቀጠሮ  ያገናኛቸው  ወርሀዊው የዕድር ክፍያ ነው። ይሁን እንጂ ከዚህም የዘለለ ሌላ ምክንያት ይዘዋል። አብዛኞቹ በቅርቡ በግቢያቸው ስለሚከወነው የሰርግ ስነ-ስርአት እየተወያዩ ነው።... Read more »

በአንድ ገበታ- በባህላችን -እንደባህላችን

መሰባሰብ ወደ አንድ ለመምጣት መነሻ ነው። የተለያየ ሃሳብ ያላቸው ሰዎች ቢሆኑ እንኳ መሰባሰባቸው ብቻውን ወደ አንድነት ሊያመጣቸው የሚችል ቀዳሚው ውሳኔ ነው፤ ልክ አንድ ታማሚ ህክምና ማዕከል መሄዱ ግማሽ በመቶ ጤናውን ይመልስለታል እንደሚባለው።... Read more »