ስድስተኛው የጉማ ሽልማት ባሳለፍነው ማክሰኞ መጋቢት 17 ቀን 2011 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር በድምቀት ተከናውኗል። ባለሰማያዊ ምንጣፉ፣ በኢትዮ ፊልም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር አዘጋጅነት በየዓመቱ የሚካሄደው ይህ የፊልም ሽልማት ዝግጅት፤ የፊልም ባለሙያዎች የሚገናኙበትና... Read more »
«ከመጋቢት እስከ መጋቢት» የፎቶ ዐውደ ርዕይ ዛሬ ይከፈታል «ከመጋቢት እስከ መጋቢት» የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን የአንድ ዓመት ቆይታ የሚያሳየው የፎቶ ዐውደ ርዕይ በዛሬው ዕለት ይከፈታል። በዓውደ ርዕዩ ጠቅላይ ሚንስትሩ በዲፕ ሎማሲ፣... Read more »
የወዳጅነት ትርጓሜው ምንድን ነው? ወዳጅ ምንድን ነው? ወዳጅ ሊሆን የሚችልስ ማን ነው? እነዚህ ጥያቄዎች የሚጤኑ ናቸው። ሥነ ልቡናን መርምሮና ስለ ማኅበራዊ ኑሮ ጠልቆ ፍተሻ ያደረገ ብቻ አይደለም ለእነዚህ ጥያቄዎች ምላሽ ለማግኘት የሚችለው።... Read more »
ከሻሻመኔ ከተማ ወደ ሐዋሳ በሚወስደው መንገድ ላይ በግምት ሦስት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ እንገኛለን። ወደ አንድ ሰፊ ግቢም አመራን። በሥፍራው እንደደረስን የመጣንበትን ጉዳይ አስረድተን እንድንጨዋወት ብንጠይቃቸው የግቢው ባለቤት በቀላሉ በጀ የሚሉ አልነበሩም።... Read more »
የአስም ህመም /Introduction and Definition/ የአስም ህመም ተላላፊ ካልሆኑ የሳምባ ህመሞች መካከል አንዱ ሲሆን፤ የህመሙ መገለጫ የአየር ቧንቧ መጥበብ ነው። ይህ የአየር ቧንቧ መጥበብ በራሱም ሆነ ወይንም በመድሀኒቱ ወደ ነበረበት የሚመለስ ነው።... Read more »
ቤተሰባቸው በመርካቶ እና በሐረር የታወቁ ነጋዴዎች ናቸው። የሐረሩ ሚሊየነር እየተባሉ በብዙዎች ዘንድ ይታወቃሉ። በንግድ ህይወታቸው ከጨርቃጨርቅ ምርቶች ጀምሮ እስከ መስታወት እና መድሐኒት ንግድ ኢትዮጵያ ውስጥ ለግማሽ ምዕተ ዓመት በዘለቀ የአስመጪነት ስራ ተሳትፈዋል።... Read more »
በሀገራችን የመጀመሪያው ባለጥቁርና ነጭ ቀለም ፊልም «ሂሩት አባቷ ማን ነው» የተሰኘውን ነው። ይህ ፊልም «የሀገር ፊልምና ማስታወቂያ ሥራ ማህበር» በንግድ ሚኒስቴር የሥራ ፈቃድ ተሰጥቶት የታሪካዊው ሂሩት አባቷ ማነው? ባለታሪክ ፊልም ሆኗል። የፊልሙ... Read more »
ቅድመ – ታሪክ ለእሱ ልጅነቱ በብዙ መንገድ ተቃኝቷል። ሕፃን ሳለ ከእናቱ ጉያ አልተነጠለም። ቤት ካፈራው፣ ጓሮ ካሸተው እየተለየ ሲመረጥለት ቆይቷል። በፍቅር የሚያዩት ወላጆቹ ከሚገባው ሁሉ አላጎደሉም። የፈለገውን እየሰጡ፤ የአቅማቸውን እያሟሉ አሳደጉት። እዕድሜው... Read more »
«ተወልጄ ያደኩት በገጠሪቱ የአገሪቱ ክፍል በመሆኑ አውሮፕላን ቀርቶ መኪና የማየት እድል አልነበረኝም። ነገር ግን በ1977 ዓ.ም በሀገራችን ተከስቶ በነበረው ድርቅ ምክንያት የቀይ መስቀል ድርጅት ሰራተኞች ለማህበረሰብ እርዳታ ወደ መንደሬ በአውሮፕላን ጎራ ብለው... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በቅርቡ ባደረገው ስብሰባ ለወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ የሚውል የ2 ቢሊዮን ብር ፈንድ አጽድቋል። በዚህም መሠረት ዝርዝር ዕቅዶችን በማዘጋጀት እና በአፋጣኝ ከወጣቱ ጋር ሰፊ የምክክር መድረኮችን በማዘጋጀት የጋራ... Read more »