በስድስት ወራት ህልም፤ ለ40 ዓመታት በዋሻ ቁፋሮ

ከሻሻመኔ ከተማ ወደ ሐዋሳ በሚወስደው መንገድ ላይ በግምት ሦስት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ እንገኛለን። ወደ አንድ ሰፊ ግቢም አመራን። በሥፍራው እንደደረስን የመጣንበትን ጉዳይ አስረድተን እንድንጨዋወት ብንጠይቃቸው የግቢው ባለቤት በቀላሉ በጀ የሚሉ አልነበሩም።... Read more »

የአስም ህመም

የአስም ህመም /Introduction and Definition/ የአስም ህመም ተላላፊ ካልሆኑ የሳምባ ህመሞች መካከል አንዱ ሲሆን፤ የህመሙ መገለጫ የአየር ቧንቧ መጥበብ ነው። ይህ የአየር ቧንቧ መጥበብ በራሱም ሆነ ወይንም በመድሀኒቱ ወደ ነበረበት የሚመለስ ነው።... Read more »

የሐረሩ ሚሊየነር- ከመምህርነት ወደ መድኃኒት አስመጪነት

ቤተሰባቸው በመርካቶ እና በሐረር የታወቁ ነጋዴዎች ናቸው። የሐረሩ ሚሊየነር እየተባሉ በብዙዎች ዘንድ ይታወቃሉ። በንግድ ህይወታቸው ከጨርቃጨርቅ ምርቶች ጀምሮ እስከ መስታወት እና መድሐኒት ንግድ ኢትዮጵያ ውስጥ ለግማሽ ምዕተ ዓመት በዘለቀ የአስመጪነት ስራ ተሳትፈዋል።... Read more »

ከ«ቃና» የሚያላቅቅ ኢትዮጵያዊ ቃና ያለው ፊልም ናፈቀን

በሀገራችን የመጀመሪያው ባለጥቁርና ነጭ ቀለም ፊልም «ሂሩት አባቷ ማን ነው» የተሰኘውን ነው። ይህ ፊልም «የሀገር ፊልምና ማስታወቂያ ሥራ ማህበር» በንግድ ሚኒስቴር የሥራ ፈቃድ ተሰጥቶት የታሪካዊው ሂሩት አባቷ ማነው? ባለታሪክ ፊልም ሆኗል። የፊልሙ... Read more »

« ያደቆነ ሰይጣን…»

ቅድመ – ታሪክ ለእሱ ልጅነቱ በብዙ መንገድ ተቃኝቷል። ሕፃን ሳለ ከእናቱ ጉያ አልተነጠለም። ቤት ካፈራው፣ ጓሮ ካሸተው እየተለየ ሲመረጥለት ቆይቷል። በፍቅር የሚያዩት ወላጆቹ ከሚገባው ሁሉ አላጎደሉም። የፈለገውን እየሰጡ፤ የአቅማቸውን እያሟሉ አሳደጉት። እዕድሜው... Read more »

«የወር ደመወዜን 75 በመቶ ለፈጠራ ስራዬ በማዋል የልጅነት ህልሜን እውን ለማድረግ ችያለሁ»- አቶ አስመላሽ ዘፈሩ

«ተወልጄ ያደኩት በገጠሪቱ የአገሪቱ ክፍል በመሆኑ አውሮፕላን ቀርቶ መኪና የማየት እድል አልነበረኝም። ነገር ግን በ1977 ዓ.ም በሀገራችን ተከስቶ በነበረው ድርቅ ምክንያት የቀይ መስቀል ድርጅት ሰራተኞች ለማህበረሰብ እርዳታ ወደ መንደሬ በአውሮፕላን ጎራ ብለው... Read more »

ፈንዱ የወጣቱን የቆየ የተጠቃሚነት ጥያቄ ምን ያህል ይመልሳል?

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በቅርቡ ባደረገው ስብሰባ ለወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ የሚውል የ2 ቢሊዮን ብር ፈንድ አጽድቋል። በዚህም መሠረት ዝርዝር ዕቅዶችን በማዘጋጀት እና በአፋጣኝ ከወጣቱ ጋር ሰፊ የምክክር መድረኮችን በማዘጋጀት የጋራ... Read more »

ፈንዱ የወጣቱን የቆየ የተጠቃሚነት ጥያቄ ምን ያህል ይመልሳል?

የ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በቅርቡ ባደረገው ስብሰባ ለወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ የሚውል የ2 ቢሊዮን ብር ፈንድ አጽድቋል። በዚህም መሠረት ዝርዝር ዕቅዶችን በማዘጋጀት እና በአፋጣኝ ከወጣቱ ጋር ሰፊ የምክክር መድረኮችን በማዘጋጀት... Read more »

የልጆች የትምህርት ውጤትና የወላጆች ስሜት

የአብዛኞቻችን የዕውቀት መነሻ “ዕውቀት ይስፋ ድንቁርና ይጥፋ ይህ ነው የኢትዮጵያ ተስፋ” የሚለውን ዓረፍተ ነገር ከአናቷ ባነገበችው የተስፋ ገብረስላሴ ዘብሔረ ቡልጋ የፊደል ገበታ ለመሆኑ ጥርጥር የለኝም። ከ “ሀ እስከ ፐ” ያሉትን ፊደላት ከነዝርያቸው... Read more »

የዓመታት ጥያቄና ምላሹ

ፀጉራቸው ሽብት፣ ቆዳቸው ደግሞ ሽብሽብ ብሏል፤ ከዓመታት በፊት ነጣ ያለ ነጠብጣብ እንዳለበት የሚያስታውቅ ነገር ግን ለረጅም ጊዜ ከመለበሱ የተነሳ በመንገዱ ላይ የተደፋውን አቧራ የሚመስል ባለ አበባ ቀሚስ ለብሰዋል። ክስት ባለው ቀኝ እጃቸው... Read more »