የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከመቋቋሙ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ የሎተሪ ጨዋታ በተለያየ መልኩ ይካሄድ ነበር፡፡ ህግ ከመውጣቱ በፊት የሚካሄዱት ቁማር መሰል ጨዋታዎች በህብረተሰቡ ዘንድ “ኪሳራ” በመባል ይታወቁ ነበር፡፡ በ1938 ዓ.ም ህገወጥ ሎተሪዎችን የሚያግድ አዋጅ... Read more »
የኢትዮጵያ አይነ ስውራን ብሔራዊ ማህበር ከተመሰረተ 59 ዓመታትን ያስቆጠረ አንጋፋ ማህበር ነው። ማህበሩ የተቋቋመበትን ዓላማ መሰረት በማድረግ ዓይነ ስውራን ዜጎች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ የተለያዩ ስራዎችን ሲሰራ የቆየና በዚህ ስራውም በርካታ ዓይነ... Read more »
ዓለማችን ልጆቿን ካጣችባቸው ውስብስብና ጅምላ ጨራሽ ወረርሽኞች መካከል ዋነኛው ኤች አይቪ /ኤድስ ነው፡፡ ነው።መረጃዎች እንደሚያመላክቱት፤ ወረርሽኙ የሰው ልጅን ማጥቃት ከጀመረበት እ ኤ አ በ1978 አንስቶም ከ78 ሚሊየን በላይ ሰዎች በበሽታው ተይዘዋል፤ከ 39... Read more »
በተማሪነት ሕይወት ትልቁ ስጋት ፈተና፤ ስኬቱ ደግሞ ፈተናን በውጤት ማለፍ ነው፡፡ በዚህ ረገድ ከአንድ ምዕራፍ ወደሌላኛው መሸጋገሪያ ተደርገው የሚታዩት የስምንተኛ፣ አስረኛና አስራ ሁለተኛ ክፍል ክልላዊና አገራዊ ፈተናዎች ደግሞ ለተማሪዎች ትልቅ ትርጉም ያላቸው፤... Read more »
የዛሬው የ“ህይወት” አምድ እንግዳችን ለሀገራችን ያበረከቱት አስተዋጽኦ በተለይ በትምህርት ዘርፍ ከልጅነት እስከ እውቀት ዘመናቸው የሠሩትን ሥራ፣ የሀገር ወዳድነት ስሜታቸውና ሌሎችም የህይወት ቆይታቸው ብዙ ነገር ይነግረናል። ውልደት እና ዕድገት ውልደታቸው ጅማ ሶኮሩ ነው።... Read more »
የሺናሻ ብሄረሰብ አባላት የባህላዊው ህግ ወይም ሽምግልናን አምነው እና ተቀብለው ለአያሌ ዘመናት እየተዳደሩበት ይገኛሉ። በብሄረሰቡ ዘንድ ዘመናዊ ያልሆነ ነገር ግን ፍርድ በመስጠት አገልግሎት ላይ የሚውሉ ሦስት ደረጃዎች ያሉት ባህላዊ የዳኝነት ስርዓቶች አሉ።... Read more »
“ባሌ ሮቤ ኢንዴምና” ባሌ ገበሬው ገብስ፤ እግዜር ንጹሕ አየር የዘራበት ምድር፤ በደቡብ መካከለኛው ኢትዮጵያ፣ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የሚገኝ ዞን ነው። «ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ» ይባል የለ!? ስለ ባሌ በክልሉ ተወልደው... Read more »
በአስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ክብር ከሚሰጠው የሃይማኖታዊ በዓል አንዱና ትልቁ የረመዳን ፆም የሚከወንበት ወሳኝ ወር ነው፡፡ ረመዳን የፍቅር ወር ነው ። ሁሉም በፍቅር የሚተያይበት፣ የሚተሳሰብበት፣ ያለው ለሌለው የሚሰጥበትና አብሮ ተባብሮ ገበታ... Read more »
ታሪክ ካለፈው ለዛሬው ይተላለፋል፤ ከወላጅ ወደ ልጅ እንደመሻገር ማለት ነው። ንፉግነትም ሆነ የበዛ ለጋስነትን ታሪክ አይፈልግም፤ መስታወት ሆኖ ያለውን ያሳያል እንጂ አያጎላም ወይም አያኮስስም። ጊዜን ተሻግሮ የተከተበ ከሆነ ደግሞ ሚዛናዊ ይሆን ዘንድ... Read more »
የጡት ካንሰር በዓለማችን በብዛት ከሚከሰቱ የካንሰር ዓይነት ነው። የስርጭቱ መጠንም ከግንባር ቀደም አምስቶቹ የካንሰር ዓይነቶች ውስጥ አንዱ ነው። የቅርብ ጊዜ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት በዓለማችን ከሚከሰቱ የካንሰር ዓይነቶች መካከል 25% ገደማ የሚሆነው የጡት ካንሰር... Read more »