ዛሬ ከ”ቆጭቆጫ“ው አገር ወላይታ እንግባና እንደ ቆጭቆጫ በሚያቃጥለው የባህል ፍቅር ውስጥ እንቦርቅ። ቆጭቆጫ የወላይታዎች ልዩ ባህላዊ የምግብ ማባያ ነው። በወላይታ ባህል ማንኛውንም ሰው ምግብ ከመብላቱ በፊት የምግብ ፍላጎት (አፒታይት) እንዲቀሰቀስ ለማድረግ ቆጭቆጫ... Read more »
በኩራዝ አስታሚ ድርጅት የታተመ መጽሐፍ ነው። የልጅነት ትውስታ መመለስ ከሚችሉ መጽሐፍትም አንዱ ነው። በደራሲ ኒኮላይ ጎጎል ተፅፎ በመስፍን አለማየው የተተረጎመው “ካፖርቱ” የተሰኘው ድንቅ መጽሐፍ። መጽሐፉ ከታተመ ረዘም ያለ ጊዜ ሲሆነው፤ በታሪክ አወቃቀሩ፣... Read more »
በሀገሪቱ የተፈጠረውን ለውጥ ተከትሎ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የሚቀርቡ የመዝናኛ ዝግጅቶች አዲስ ቅርፅና ይዘት ተላብሰው መቅረብ ጀምረዋል።በተለይም በኮሜዲው ዘርፍ በሀገር ደረጃ እንደ አዲስ ብቅ ያለውና በተለያዩ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች በመቅረብ ላይ ያሉት “ሲትኮም“ ኮሜዲዎች... Read more »
ልጆች እንዴት ናችሁ? በዚህኛው አምድ ላይ ታዋቂ ፈላስፋ ዎችን፣ ጀግና፣ አገር መሪዎች፣ ሳይንቲስ ቶችን፣ ተመራማሪዎችና ለዓለም ስልጣኔ የበኩላቸውን ድርሻ የተወጡ ሰዎችን እናስ ተዋውቃችኋለን። እስቲ ልጆች የዓለም ስልጣኔ እዚህ እንዲደርስ ትልቅ ድርሻ አላቸው... Read more »
• ደም በሰውነት የደም ስር ውስጥ በመዘዋወር የተለያየ ስራን ለመስራት ይጠቅማል። • በልብ ተገፍቶ በተለያዩ የደም ስሮች አማካኝነት ወደ ሳንባና ወደ ተለያዩ አካላቶች ይደርሳል። • የሰው ልጅ አካልን ከበሽታ አምጪ ህዋሳት የመጠበቅ... Read more »
ልጆች! እንዴት ናችሁ? ትምህርት ጥሩ ነው? ዛሬም ስለትምህርት እያነሳን እንማማራለን። ልጆች የሂሳብ ችሎታችሁን ለማሳደግ ከመደበኛ ትምህርትና ጥናት ውጭ ምን ታደርጋላችሁ? እንወዳደራለን ካላችሁ ጎበዞች ናችሁ። በተለምዶ ሂሳብ ይከብዳል ሲባል እንሰማለን ነገር ግን ካነበባችሁ... Read more »
ብሌን ኪነጥበባዊ ምሽት ነገ ይካሄዳል በኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር እየተዘጋጀ በየወሩ የሚቀርበው ብሌን የኪነጥበብ ምሽት ስድስተኛው መርሃ ግብር ነገ ሰኔ 3 ቀን 2011ዓ.ም ማምሻውን ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ቴአትር ይካሄዳል፡፡ ገጣሚና ጋዜጠኛ ሰለሞን... Read more »
ዶክተር ፋንታዬ ይማሙ ተወልደው ያደጉት በድሮው በወለጋ ክፍለ ሀገር ሲሆን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ነቀምት ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ትምህርት ቤትና በአርጆ አውራጃ ቢትወደድ መኮነን ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። እንዲሁም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ግንቢ ሁለተኛ ደረጃ... Read more »
በርሃብ አንጀቱ የታጠፈ፣ እራፊ ጨርቅ ከላዩ ላይ እንደነገሩ ጣል ያደረገ የኔ ቢጤ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ማየት የተለመደ ነው፡፡ ሆኖም ከወጣት እስከ አዋቂ፣ ከድሀ እስከ ባለፀጋ ድረስ በቅርብ ርቀት ተመልክቶ አለበለዚያም ክብ ሠርቶ... Read more »
የአካባቢው ህዝቦች አንተ ትብስ፤ አንች ትብሽ ተባብለው፣ ተከባብረውና በፍቅር የሚኖሩበት ቀዬ ባለፉት ሶስት ዓመታት የስጋት ቀጣና ሆኗል። እነዚህ ሁለት ህዝቦች በጥርጣሬ ሲተያዩ ቆይተዋል። ከብቶች ተዘራርፈዋል፡፡ በባላጣነት ተያይተዋል። በዚህ የተነሳም አካባቢው የግጭት ስጋትና... Read more »