ወጣቶች ስለ አዲሱ ዓመት ምን ይናገራሉ?

ወጣት ምሩጽ ሀይሉ ቅድስተ ማርያም አካባቢ ነዋሪ ሲሆን አራት ኪሎ አካባቢ የሚገኘው ውሃና ፍሳሽ መስሪያ ቤት ባልደረባ ነው። 2011 ጥሩም መጥፎም ነበር። በዓመቱ የተከሰቱ አንዳንድ ነገሮች ደስታን የሚፈጥሩ ሆነው አልፈዋል። በግል ሕይወቱ... Read more »

ወጣቶች ስለ አዲሱ ዓመት ምን ይናገራሉ?

 ግቢ ገብርኤል አካባቢ ነዋሪዋ ወጣት መሰረት ምረቴ 10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስዳ መሰናዶ የመግባት ውጤቷን በመጠባበቅ ላይ ነች። ከትምህርቷ ጎን ለጎን በእህቷ ምግብ ቤት ውስጥ ተቀጥራ ትሰራለች። በቀጣይ ዓመት መሰናዶ ትምህርቷን ለማስገባት... Read more »

ወጣቶች ስለ አዲሱ ዓመት ምን ይናገራሉ?

ወጣት ወሰኔ ታጠቅ በአራት ኪሎ አካባቢ የጀበና ቡና ትሸጣለች። ባለፈው ዓመት ብዙ ደስ የማይሉ ነገሮች እንዳጋጠሟት ትናገራለች። ሥራዋን በአግባቡ ለመስራት የማያስችሉ ነገሮች አጋጥሟት ነበር። በሀገሪቱ ውስጥ የነበረው ሰላም መደፍረስም አሳስቧት ነበር። ባለፈው... Read more »

ብሔራዊ የአንድነት ቀን እና የአዲስ አመት ዋዜማ መልዕክቶች

‹‹በመጀመሪያ እንኳን ለ2012 ዓ.ም በሰላምና በጤና አደረሰን ፤አደረሳችሁ። እግዚአብሔር አምላክ ጊዜያትንና ወቅቶችን እያፈራረቀ ዓለምን ይመግባል፤ያስተዳድራል›› ሲሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያሪክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ምኞታቸውን ገልፀዋል። ፈጣሪ የሚፈልገው በሰላም እንድንኖር፣ እንድንረዳዳ፣... Read more »

በመደመር ሀገራዊ አንድነትንና ብልጽግናን እናረጋግጥ

 ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በሀገራችን የተከሰተው አለመረጋጋት የተለያዩ ጉዳቶችን እያደረሰ እንዳለ ይታያል። ዜጎችን ለሞት፣ ለመፈናቀልና ለተለያዩ ችግሮች ዳርጓል። ለዘመናት የቆዩት የአንድነት እሴቶች ተሸርሽረው ሰዎች በጥርጣሬ እንዲተያዩና በመካከላቸው መተማመን እንዲጠፋ አድርጓል። እያደገ በነበረው የሀገሪቱ... Read more »

በእንቁጣጣሽ አበባ፤ መስከረም ጠባ

 ማምሻውን ችቦ ሲያበሩ ሲጨፍሩ ያመሹት የመንደሩ ሰዎች አሮጌውን ዓመት ዳግም ላይመለስ እየሸኙት ነበር። እዮሀ አበባዬ መስከረም ጠባዬ እያሉ። ያ ድቅድቅ የጨለማው ወር ክረምቱ፣ ዶፍ ዝናቡ ጎርፉ ውሃ ሙላቱ አለፈ። እነሆ ብራው መስከረም... Read more »

በአዲሱ ዓመትየአስተሳሰብ ከፍታ፣ ልኬትና ልዕልናችን ይፈተሻል

ብሄራዊ እርቅ ሰፊ ፅንሰ ሀሳብ የያዘ ነው። በአንድ ሀገር ወይም ህዝብ ውስጥ የቆዩ አሉታዊ አሊያም የከረሙ ቁስሎች ዙሪያ ያለ አለመግባባት የሚመሰረት ነው። ይህ ህዝብ ወይም ማህበረሰብን እየከፋፈለ በሂደትም ወደ መጥፎ ደረጃ በማድረስ... Read more »

ከልብ ሕመም ይልቅ በ«ስትሮክ» የመያዛቸው ዕድል ከፍ ያለው አትክልት ተመጋቢዎች

 ምግብ ለሰዎች ጤና ቁልፍ ሚና እንደሚጫወት ሁሉ ሥርዓቱን ባልጠበቀ መልኩ ከተወሰደ የዚያኑ ያህል በጤና ላይ የሚያሳድረው ጉዳት ቀላል የሚባል አይደለም። አንዳንድ የጤና ባለሙያዎችም «ምግብ ገዳይ ነው» ሲሉ ይደመጣል። ለዚህ አባባላቸው እንደምክንያት የሚያቀርቡትም... Read more »

የግል ትምህርት ቤቶች የስርዓተ ትምህርት ጥሰት

 መንግሥት ከ1986 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ የነበረውን የትምህርት ሥርዓት ለማሻሻል እየሰራ ይገኛል። ይህ የትምህርት እና ሥልጠና ፍኖተ-ካርታ በይፋ ሥራ ላይ ሲውል ተማሪዎች ትምህርታቸውን በሰባት ዓመታቸው ጀምረው በ18 ዓመታቸው ያጠናቅቃሉ ተብሎ ይጠበቃል። ተማሪዎች... Read more »

≪ዳጉ≫ የመረጃ ማሳለጫ

ከገጠር እስከ ከተማ በኢትዮጵያውያን የሚዘወተር ትልቁ የማህበራዊ መስተጋብር መገለጫ ነው ቡና∷ ዘመድ አዝማድ߹ ጓደኛ߹ ጉረቤታም ሁሉ ሲገናኝ ለጫወታው ማድመቂያ የሚዘጋጅ ትልቁ ግብዣ ነው ቡና∷ በእጣን ጢስ ደምቆ፤ በቡና ቁርስ ታጅቦ የጨዋታውን አውድ... Read more »