የበጎ ፈቃድ አገልግሎት-የሰብአዊነት ትሩፋት

መሠረታዊ እሳቤ ፍልስፍና በየዘመናቱ ዓይኑን ከሚጥልባቸው ትላልቅ ሥነ ምግባራዊ ሐሳብና ተግባራት አንዱ በጎ ፈቃደኝነት ነው። ፍልስፍና ሲነሳ ስሙ ሳይጠቀስ የማይታለፈው የግሪኩ ሰው አርስቶትል ከ2300 ዓመታት በፊት “What is the essence of life?... Read more »

ጨለማን መግፈፍ የቻለ ፈጠራ

ችግር ፈቺ ሳይንሳዊ ጥናትና ምርምሮች ለሀገር ዘርፈ ብዙ ለውጥ የሚያበረከቱት አስተዋጽኦ የጎላ ነው። ለዚህም ነው ሀገራዊ የፈጠራ ስራዎችን ለማበረታታት በሀገር ደረጃ ጥረት በመደረግ ላይ ያለው፤ ሀገር በቀል የሆኑ የፈጠራ ስራዎች መነሻቸው አካባቢያዊ... Read more »

የመድሃኒት አላስፈላጊ ክስተቶችን በአዲስ መላ

የመድሃኒት የጎንዮሽ ክስተት /Adverse Drug Event/ መድሃኒቶች ጥራት፣ ደህንነትና ፈዋሽነታቸው በሳይንሳዊ መንገድ ከተፈተሸ በኋላ በሰዎች ሲወሰዱ የሚፈጠር አላስፈላጊ ክስተት ነው፡፡ የአለም ጤና ድርጅት ያስቀመጠው መስፈርት እንደሚያሳየው፤ በአንድ ሃገር ውስጥ ካለው የመድሃኒትና የጤና... Read more »

አገር በቀል እውቀት ለአገራዊ እድገት

 በኢትዮጵያ በርካታ አገር በቀል እውቀቶች ቢኖሩም እነዚህን እውቀቶች በቅጡ ተገንዝቦና ጥናት አድርጎ ለአገር ልማት፣ ሰላምና የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ሂደት ውስጥ ጠቀሜታ እንዲሰጡ ብሎም ለቀጣዩ ትውልድ እንዲተላለፉ ማድረግ ላይ ክፍተቶች አሉ፡፡ በተለያዩ አካባቢዎች... Read more »

የኪነ ጥበብ ዜና

 «ለጋሽ ነኝ» ኮንሰርት ተካሄደ  በሐበሻ ዊክሊ አስተባባሪነት ትናንት መስከረም 17 በሞዛይክ ሆቴል የተዘጋጀው «ለጋሽ ነኝ» ኮንሰርት ለሙዚቀኛ ሙሉቀን ታከለ የህክምና ወጪ የሚሆን ገቢ የማሰባሰቢያ ፕሮግራም ነው:: የመግቢያ ዋጋው መደበኛ 300 ብር፣ ቪአይፒ... Read more »

የሥራ ፍቅር በስተርጅናም ስንቅ

እድሜ እየገፋ ጉልበታቸው ቢደክምም አሁንም ከወጣት እኩል የመሥራት ወኔ አላቸው፤ አቅም፣ እውቀትና ፍላጎት ጭምር። ትልልቅ ዓለም አቀፍ መንግሥታዊ ድርጅቶች ላይ ሳይቀር ስልጠና በመስጠት ይታወቃሉ። 52 ዓመታትን በውሃ ሀብት ዙሪያ እየሰሩ አሳልፈዋል፤ የዛሬው... Read more »

መስቀል በጉራጌ ለፍቅር በፍቅር

 በወርሃ ጽጌ አደይን ተከትሎ በኢትዮጵያ በተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በልዩ ልዩ ዝግጅት በድምቀት የሚከበረው የመስቀል በዓል በተለይ በጉራጌ ብሔረሰብ ዘንድ ልዩ ቦታ አለው።መስቀል ከሃይማኖታዊ ስርዓት ባሻገር ባህላዊ ገጽታው ብዙዎችን ይስባል፤ ይማርካል።ህብረ ብሔራዊነትም... Read more »

”ያሆዴ መስቀላ በሀዲያ የዘመን መለወጫ

ያሆዴ መስቀላ በሀዲያ ብሔር የአዲስ አመት ማብሰሪያ ነው። አዲሱ አመት የሰላም፣ የፍቅር፣የብልፅግና እንዲሆን የሚመኙበት በዓል በመሆኑ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶት ይከበራል። በዓሉ የብርሃን የአዲስ ሕይወት ማብሰሪያ ያለፈው አሮጌ አመት ቂም የሚረሳበት፣ የተጣላ የሚታረቅበት፣... Read more »

ተሸላሚው ደራሲ ባሕሩ ዘርጋውና ሥራው

 የአቢሲንያ ሽልማት ድርጅት በሀገራችን በ641 መስኮች፤ በአፍሪካ በ69 እና በዓለም አቀፍ ደረጃ በ68 ዘርፎች በጠቅላላው በ706 የሙያ ዘርፎች ሽልማት ይሰጣል። በዚህ ረገድ ድርጅቱ ጳጉሜን 3 ቀን 2011 ዓ. ም በኦሮሞ ባህል ማዕከል... Read more »

የመስቀል ወፍና የአደይ አበባ

 ልዩ ግርማ ሞገስ አለው፤ በሚያስገርሙ፣ በሚያስደስቱና ለዘመናት በማይደበዝዙ አያሌ ክስተቶች የተሞላ ነው። ከተፈጥሮ ቅኝት ጋር ያለው ውህደትና መስተጋብር አጃኢብ የሚያሰኙ ሁነቶችን አስከትሎ የመጣው የመስቀል በዓል ዛሬም ዓለምን ብቻ ሳይሆን እኛን የባህሉን ባለቤቶች... Read more »