ሀረር የፍቅር ከተማ

ታናሽ እና ታላቅ፣ ቀይ እና ጥቁር፣ ሙስሊም እና ክርስቲያን፣ ደግ እና ክፉ፣ የሰው ልጅ እና እንሰሳ የሚባል መከፋፈያ መስፈርት አይታሰብም። አንዱ ጠግቦ ሌላኛው ተርቦ፤ አንዱ ተደስቶ ሌላኛው አዝኖ የሚያድርበት ስርዓት በዛች ከተማ... Read more »

የእንግዳ መቀበያ

ባህላዊ ምግቦች የእንግዶች መቀበያ፤ የቤተሰብ፣ የጎረቤት፣ የጓደኛ መገባበዣ፤ ከሀገር ወጥቶ የሚኖር ኢትዮጵያዊን በትዝታ መመለሻ ናቸው። እናም እነዚህን ባህላዊ የምግብ ማህደራችንን ልንገልጥ ለዛሬው የትግራይ ክልልን መረጥን። በትግራይ ባህላዊ ምግቦች ስራ ላይ ተሰማርታለች፤ውልደቷም ሆነ... Read more »

እናቱን የገደለ ምላስ ታሰረ

 ባሳለፍነው ሳምንት ነበር “የስክንድስ ዝምታ” የሚለው መጽሐፍ የተመረቀው። መፅሐፉ በደራሲ መጋቢ አዲስ አማኑኤል መንግስተ አብ የተጻፈ ሲሆን በአንድ መቶ ስልሳ አራት ገጾች የአንድ መቶ ብር የመሸጫ ዋጋ ተቆርጦለት ለአንባቢያን ቀርቧል። በኢትዮጵያ ቅርስ... Read more »

የኪነጥበብ ባለሙያው በአረንጓዴው ወርቅ

 ነገ አዲስ ቀን ነው፤ አረንጓዴው ወርቅ የሚመጣበትና ልምላሜ የሚታፈስበት ጊዜ። “ድልድዩን” ተሻግሮ “አረንጓዴው መስክ” ላይ መቦረቅን ንጹህ አየር መተንፈስን በውብ ከተማ መኖርን ማን ይጠላል ። ለዚህ ደግሞ አረንጓዴ ስፍራን መናፈቅ ብቻ ሳይሆን... Read more »

የባቡር ሃዲድ በአገር ልጅ

ባቡር ዘመኑ ከፈጠራቸው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ውጤቶች አንዱ ነው። ዛሬ ላይ ቴክኖሎጂው እየዘመነ በምቾትና በፍጥነት አየር ላይ እየቀዘፈ ብዙ ሺህ ማይሎችን አቋርጦ ከሚያልፈውና የዘመኑ የመጨረሻ ፈጣን የመጓጓዣ ቴክኖሎጂ ውጤት ከሆነው አውሮፕላን ቀጥሎ ባቡር... Read more »

የታካሚውን ትከሻ ያጎበጠው የጤና አገልግሎት

ሞት ቀድሟቸው ሬሳቸው በሳጥን ታሽጎ እንዳይጓዝ ማልደው የተነሱ ታካሚዎች የሽንትና የደም ናሙና በመስጠት የላቦራቶሪውን ክፍል ከበዋል፡፡ ድንገት መብራት ጠፋ፡፡ ወረፋ ሲጠባበቁ የነበሩ ተገልጋዮች ደነገጡ፤ በሸቁ፡፡ አንደኛው ድምፁን ከፍ አድርጎ፤ ባለሙያዎችን የሚያጥላላ ንግግር... Read more »

‹‹ወጣቱ በጋራ የመወያየት ባህል እንዲያዳብር እየሰራን ነው›› - ወጣት አዱኛ አሰፋ የኦሮሚያ ወጣቶች ማህበር ሊቀመንበር

በክረምት ወቅት እረፍት ላይ ያለው ተማሪ እንደ አንድ ትልቅ አቅም ሆኖ በተለያየ የስራ ደረጃ ላይ ከሚገኙ ወጣቶች ጋር ተደምሮ በቁጥር በዛ የሚሉ ወጣቶች በዚህ ወቅት ሊከናወኑ የተያዙት የበጎ ፈቃድ አገልግሎትና የችግኝ ተከላ... Read more »

የተነፈገውን እድል ያስመለሰው ሆስፒታል

በኢትዮጵያ እድሜ ጠገብ ከሆኑ ሆስፒታሎች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ የሃገሪቱ ትልቁ ሪፈራል ሆስፒታልም ነው፡፡ በነባር ህንፃዎቹ ልዩ ልዩ የህክምና አገልግሎቶችን ለበርካታ አመታት ለዜጎች ሲሰጥ የቆየ ቢሆንም፣እነዚህ ህንጻዎች በአሁኑ ወቅት እርጅና ተጫጭኗቸዋል፤ የጥቁር አንበሳ... Read more »

ጥበብን በጥበበኛው

«… ሸማኔው ደጉ … ጠንካራው ብርቱ ኩሩ ባህልህ….. መለያ እምነትህ ‘ማያልቅ ፈጠራህ … ሰርተህ በዓለም …ይታወስ ሞያህ ድብቅ ውለታህ ኦሆ ሸማ… ሸማ ኦሆ ሸማ… ሸማ …ወገን ሸማኔ … የወንዜ የአገሬ የትውልድ ገጽታ... Read more »

ታሪክን ማቆየት ፤ ታሪክንም መሥራት

ዕለቱ ሰኔ 29 ቀን 2012 ዓ.ም ነው። በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ተገኝተናል። የታላላቅ ነገሥታት መቀመጫ በነበረችው በዚህች ድንቅ ከተማ የመገኘታችን ምስጢር ደግሞ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሚያስመርቃቸው የነገዋ ኢትዮጵያ ብሩህ ተስፋ የሆኑት ወጣቶች ምርቃት ስነ... Read more »