ሳብሪና ኦርጂኖ ትባላለች። ለበጎ አድራጊነት ቅን ልብ ያላት ወጣት ነች። ደግሞ የሰብአዊ መብት ተከራካሪ። በእነዚህ ስራዎቿ በዓመት ውስጥ ከአንድ ሺህ በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ድጋፍ በማድረግ ትታወቃለች። ለተቸገሩ ሰዎች መድረስ የሁልጊዜም ተግባሯ ነው።... Read more »
ጎንደር፡- በ1628 ዓ.ም በዓፄ ፋሲለደስ የተመሰረተው የአፄ ፋሲል ቤተመንግስት በጎንደር ከተማ የሚገኝ የምሽጎችና የቤተመንግስታት ግምቦች ስብስብ ሲሆን በ1979 ዓ. ም. በተባበሩት መንግስታት የትምህርት ሳይንስና ባህል ማዕከል /ዩኔስኮ/ በዓለም ቅርስነት ተመዝግቧል። የፋሲለደስ ቤተመንግስት... Read more »
«እግዚአብሔር በቸርነቱ እስካሁን ጠላት አጥፍቶ፣ አገር አስፍቶ አኖረኝ። እኔም እስካሁን በእግዚአብሔር ቸርነት ገዛሁ። እንግዲህ ብሞትም ሞት የሁሉም ነውና ስለኔ ሞት አላዝንም። ደግሞም እግዚአብሔር አሳፍሮኝ አያውቅም። እንግዲህም ያሳፍረኛል ብየ አልጠራጠርም። አሁንም አገርን የሚያጠፋ፥... Read more »
ኢትዮጵያ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የምርምርና የፈጠራ ክህሎት ያለው፤ የሰለጠነና ብቃቱ የተረጋገጠ የሰው ሃይል በማፍራት የካበተ ልምድ የላትም። ያም ሆኖ ግን በተለያዩ ዘርፎች በዓለም አቀፍ ደረጃ የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ ምሁራን መፍለቂያ ናት። አሁንም... Read more »
እለት ከእለት በአዳዲስ መረጃዎች በምትጥለ ቀለቀው ዓለም የቴክኖሎጂ ትሩፋቶችን በመጠቀም የህብረተሰቡን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት በምርምርና በፈጠራ ስራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ የግድ ይላል። የሳይንስና ቴክኖሎጂ ግኝቶች ማህበረሰቡ የተሻለና ቀለል ያለ የአኗኗር ዘይቤ እንዲከተል... Read more »

ትወና የዓለም ቋንቋ ነው።ሰዎች ስሜታቸውን ማለትም ኀዘናቸውን፣ ደስታቸውን፣ ትዝብታቸውን፣ ቁጭትና ምሬታቸውን፣ ፍቅራቸውን ወዘተ ግልጥልጥ አድርገው ያዩበታል።ከዚያም አልፈው በገፀ ባህሪያቶቹ ውስጥ ራሳቸውን እየፈለጉ ‹‹ይህ የእኔ ታሪክ ነው›› የሚሉበት ጊዜም እልፍ ነው። በደራሲው የተጻፈው... Read more »

ኢትዮጵያ የብዙ ብሄርና ብሄረሰቦች ፣ የባህላዊ እሴቶች ፣ የቋንቋና የታሪክ ባለቤት መሆኗን መረጃዎች ያመለክታሉ። በተባበሩት መንግስታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የተመዘገቡ የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ተፈጥሯዊና ባህላዊ ቅርሶች ባለቤትም ነች። ኢትዮጵያ በየማህበረሰቡ የሚከወኑ... Read more »

ስለሺ ባዬ ይባላል። የአይቲ ባለሙያና በጥበቡ ዓለም በፎቶ ግራፍ ሙያ ላይ ተሰማርቷል። በቅርቡ ‹‹ጣና ውሃ አይደለም›› በሚል ርዕስ ካዛንችስ አካባቢ በሚገኘው ፈንድቃ የባህል ማዕከል ውስጥ የፎቶ አውደ ርእይ አዘጋጅቶ ለእይታ ማቅረብ ችሏል።... Read more »

የአገራችን ወጣቶች ለለውጥ ምክንያት የመሆን ታሪካዊ ዳራቸው በርከት ያሉ ቢሆንም የ1960ዎቹ እና የ1997ቱ ግን በታሪክ ፍፁም የሚዘነጉ አይደሉም። ከእነዚህም በኋላ ባሉ የለውጥ ጊዜያትም የወጣቱ ሚና የጎላ ነው። በአሁኑ ወቅት ሁለት ዓመት እየሞላው... Read more »

በፈረንጆቹ 2019 መጨረሻ አካባቢ ሁዋን በተሰኘችው የቻይናዋ ከተማ የተከሰተው ኮሮና የተሰኘው አዲስ ቫይረስ ዓለምን እያነጋገረ ይገኛል። መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ ቫይረሱ እስከ አሁን በትንሹ አስራ ስድስት በሚሆኑ አገራት ተዛምቷል፤ በቻይና ብቻ ከ900 በላይ ለሚሆኑ... Read more »