«እኔን ብዙ ሰው አንፆኛል»- አቶ መስቀሉ ባልቻ

 ወተት የመሰለው የጸጉራቸው ሽበት አይን ይገባል።እሱን አጎፍረው ለተመለከታቸው መለስ ቀለስ ብሎ እንዲያያቸው ያስገድዳል። ትልቅ ሰው ትልቅ ሀሳብ አያጣምና ከእንደነዚህ አይነት ሰዎች ጋር ቆይታ ማድረግ ደግሞ የታሪክም፣ የተረትም ባለቤት ያደርጋል። እኔም ይሄንን እንደምናገኝ... Read more »

የጥቅምት ወር ዜማ

 በእምነት አንጻር ጥቅምት በቁሙ፤ ስመ ውርኅ (የወር ስም) ከመስከረም ቀጥሎ የሚገኝ ሁለተኛ ወር ነው። ዘይቤው የተሠራች ሥር ይላል። ጥንተ ፍጥረትን፤ ጥንተ ዓለምን ያሳያል። ጽጌውን አበባውን መደብ አድርገው ሲፈቱት የፍሬ ወቅት፤ የእሸት ሠራዊት... Read more »

«የሸዋ ፈርጥ» አንኮበር ቤተመንግስት

በሸዋው ንጉስ መርድ አዝማች አምሀእየሱስ በ1733 ዓ.ም እንደተመሰረተች የታሪክ መዛግብት በማይነትበው ገፆቻቸው ላይ አስፍረዋል። ከሰሜን ሸዋ ዞን ዋና ከተማ ደብረ ብርሀን በምስራቅ በኩል 42 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች። ታሪካዊቷ የነገስታት መቀመጫ... Read more »

የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ተሳትፎ

አለም ከምድር ከፍ ብሎ፤ ከውቅያኖስ ርቆ ጠፈርን መቧጠጥ፤ ህዋን መዳሰስ ከጀመረ ውሎ አድሯል። ሀገራት በሳይንሳዊ ምርምሮች በምድር ላይ ያለን ሀብት ብቻ ከመጠቀም ባለፈ የሰው ልጆች በጠፈር ላይ የሚገኝን ሀብት ለመጠቀም፤ የመኖሪያ መንደር... Read more »

በስሜታዊነት የወጣትነት ጊዜ እንዳይባክን

ሀሳብን በተቃውሞም ይሁን በድጋፍ ለማሰማት በሌላው የመንቀሳቀስና በህይወት የመኖር መብት ላይ ጫና በማሳደር መሆን የለበትም። ሰላማዊ ባልሆነ መንገድ የሚደረግ ማንኛውም እንቅስቃሴ ህገመንግሥታዊ አይደለም። ሀሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት የሌሎችንም ነፃነት በማክበር መሆን እንዳለበት... Read more »

የባለሙያዎች እጥረት ፈተና የሆነበት የአእምሮ ጤና ህክምና

 ቅዱስ አማኑኤል ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አንጋፋና በሃገሪቱ የተሟላ የአእምሮ ህክምና አገልግሎት የሚሰጥ ብቸኛ ተቋም መሆኑ ይታወቃል። በአሁኑ ወቅትም ሆስፒታሉ ከህክምናው ጎን ለጎን የአእምሮ ጤና ክብካቤን ለማጎልበት የማህበረሰብ አገልግሎቶች፣ የአጭር ጊዜና የረጅም ጊዜ ስልጠናዎችን... Read more »

ስርዓተ ፆታና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እይታ

 ዛሬ ዛሬ ከስርዓተ ፆታ ጋር በተያያዘ የብዥታ ችግር እንደሌለ ይታወቃል። ይህ ርዕሰ ጉዳይ በተለያዩ አጋጣሚዎች ይነሳል። በመሆኑም በጉዳዮቹ ላይ ምን እየተሰራ እንደሆነ ከመግለፅ ውጪ ጉዳዮቹን የማብራራት አካሄድ አንከተልም ማለት ነው። መንግስት በትምህርት... Read more »

ለፍትህ የኖረች ህይወት

 ለረጅም ዓመታት በፍትህ ስርዓት ውስጥ አሳልፈዋል።ከመንፈሳዊውም ከዘመናዊ እውቀትን ቀድተዋል ፤የተለያዩ የሥልጣን እርከኖችን አልፈዋል ።የተለያዩ መጽሔቶችን በዋና አዘጋጅነት መርተዋል፤ የፅሁፍ ስራም አበርክተዋል ። ከዳግማዊ አፄ ምኒልክ ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ያለውን የኢትዮጵያን... Read more »

«ጌይ ሲናን» በውበት የደመቀው ልሳን

የሐረሪ ቋንቋ «ሐረሪ ሲናን» ተብሎ ይጠራል:: አብዛኛው የሐረሪ ተወላጅ ቋንቋውን የሚጠራው «ጌይ ሲናን» ወይም የከተማዋ ቋንቋ በማለት ሲሆን «ጌይ ሲናን» የጥንታዊቷ ሐረር ጌይ የሥራ ቋንቋ ነው:: በዚህ ዘመን በታሪካዊቷ የሐረሪ ከተማና ሐረሪዎች... Read more »

‹‹ሳላይሽ›› የምኒልክ ጦር ግምጃ ቤት

የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር በ2012 ጥቅምት 5 እስከ 10 ድረስ ባዘጋጀው ስድስተኛው የህያው የጥበብ ጉዞ ላይ ደራሲያን፣ ሰአሊያንና ቀራፂያን እንዲሁም የሙዚቀኞች ማህበር በርካታ ጋዜጠኞችን ጨምረው በአማራ ክልል ወደ ሰሜን ሸዋ ዞን ማቅናታቸው የሚታወስ... Read more »