ድንቅ የቴክኖሎጂና ፈጠራ ውጤቶች በ“ስትራይድ ኢትዮጵያ ኤክስፖ”

ቴክኖሎጂና አዲስ የፈጠራ ሥራ የሰው ልጆችን ሕይወት በብዙ አሻሽሏል፡፡ ከትምህርት፣ ከጤና፣ ከግብርና እና ከሌሎች ዘርፎች አንፃርም የሚሰጠውን ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው። እንደ ኢትዮጵያ ላሉና በማደግ ላይ ለሚገኙ ሀገራት ደግሞ የቴክኖሎጂ ፋይዳ ከምንለው በላይ... Read more »

 የህልውና ስጋት ያንዣበበት ማህበር

አቶ አስተራየ እንየው የሚኖሩት አዲስ አበባ አብነት አካባቢ ነው። የተስፋ ለዓይነ ስውራንና የአካል ጉዳተኞች ማቋቋሚያ ማህበር አባል ሲሆኑ የቤተሰብ ኃላፊና የሰባት ልጆች አባትም ናቸው። እይታቸውን ማጣታቸው ወፍራም ስጋጃ ጥንቅቅ አድርጎ ከመስራት አላገዳቸውም።... Read more »

 በሴት ልጆች ጥቃት ዙሪያ የሚታዩ ፈተናዎች

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ ጊዜያት ሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች ይሰማሉ። ይህ ጥቃት መልኩን እየቀያየረ ይሂድ እንጂ፤ ማኅበረሰቡ የችግሩን አሳሳቢነት በመረዳት ሊያስቆመው አልቻለም። ለዛሬ የሴቶች ዓምድ በቅርቡ በማኅበራዊ ሚዲያ የሰማነውን ወጣት ቃልኪዳን ባህሩ... Read more »

ለአምራችና ሸማቹ መፍትሔ ይዞ የመጣው ተንቀሳቃሽ የቲማቲም ማቀነባበሪያ

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የሚያዘጋጃቸው ኤግዚቢሽኖች ዋና የትውውቅና የገበያ ትስስር መፍጠሪያ ስፍራ መሆን እየቻሉ ናቸው:: በቅርቡ በሚሊኒየም አዳራሽ በተዘጋጀው የንቅናቄው ኢግዚቢሽን ላይ ከተሳተፉት የጨርቃጨርቅ፣ የቆዳ፣ የግንባታ ግብዓት አምራቾች፤ ማሽነሪ አምራቾች የአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪዎች፣ የግብርና... Read more »

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዳግም ነፍስ እየዘራ ያለውየሥነጽሑፍ እንቅስቃሴ

እንደሚታወቀው ትምህርት አጠቃላይ ሲሆን፣ እያንዳንዱ የትምህርት ዓይነትም ሆነ የጥናት መስክ በዚሁ በ“ትምህርት” ስር ይካተታል። በመሆኑም፣ ስለእያንዳንዱ የትምህርት አካል ሲወሳና ሲነሳ ስለ ትምህርት ማውሳት ማለት መሆኑን ልብ ማለት ተገቢ ይሆናል። የአብዮቱ ቀዳሚ አዋላጅ... Read more »

ልጆች በሥራ ፈጠራ

እንዴት ናችሁ ልጆች? ሠላም ናችሁ? ትምህርት እንዴት ነው? ባጠናቀቅነው ሳምንት ሁሉም የስድስተኛ እና የስምንተኛ ክፍል ተማሪዎች ሞዴል ፈተና እንደወሰዱ ይታወቃል አይደል ልጆች። የተፈተናችሁ ልጆች ፈተና እንዴት ነበር? ለፈተና በሚገባ ተዘጋጅታችሁ ነበር? በጣም... Read more »

ከመስህብ ልማት ወደ መዳረሻ ልማት ያደገው የክልሉ የቱሪዝም ዘርፍ

ኢትዮጵያ የብዝሃ ባህል፣ ታሪክና እና ሌሎችም መስህቦች ባለቤት ከሆኑ አገራት ተርታ በቀዳሚነት የምትሰለፍ ነች። ሺህ ዓመታትን ያስቆጠረ አገረ መንግስት፣ በአርኪዮሎጂ ጥናት ምድረ ቀደምት የሚል ስያሜን ያሰጣት የሰው ዘር መገኛ ነች። በተፈጥሮ የታደለች፣... Read more »

ለግማሽ ክፍለ ዘመን የዘለቀ በጎነት

አንዳንድ ሰዎች ለበጎ ስራ የተፈጠሩ ናቸው። ከተወለዱባት ቅጽበት ጀምሮ ይህቺን አለም በመልካም ባህሪና ተግባራቸው የሚፈውሱና የዚህች አለም ገጸ በረከት ተደርገው የሚወሰዱ ሰዎች ጥቂትም ቢሆኑ በየአካባቢው አሉ።የዛሬው የድሬደዋ በጎነት ተምሳሌት ወ/ሮ አሰገደች አስፋው... Read more »

 እጅ ያጠረው ዕድሜ

ያለፉት ሰማንያ ዓመታት ለእማማ ሁሉአገርሽ ተሰማ በጎና ምቹ አልነበሩም። በእነዚህ ጊዚያት አብዛኛው የህይወት መንገድ ጎርባጣና ሻካራማ ነበር። ወይዘሮዋ ያለፈውን በትዝታ መልሰው ሲያወጉት ከልብ ይከፋቸዋል፣ ያዝናሉ፣ ይተክዛሉ። እንደዋዛ ሰማንያ ዓመታት ነጉደዋል፡፤ እንደቀልድ ስምንት... Read more »

 ህልምን የማወቅ መንገዶች

ህልሙን ያወቀ ሰው የቱ ጋር እንዳለ ያውቃል። ወዴት እንደሚሄድ ይረዳል። የሆነ ቀን ተነስቶ ‹‹እኔ በቃ እድሜዬ ዝም ብሎ አለፈ! ጊዚዬ ዝም ብሎ ነጎደ!›› አይልም። ወዴት እንደሚሄድ ያውቃል። መድረሻና መነሻውን ያውቃል። መንገዱን ጀምሮታል።... Read more »