‹‹እሸትና ቆንጆ አይታለፍም›› እንዲሉ አበው ብዙዎች በተለይም ገጠር አካባቢ የሚኖሩ ሰዎች የማን ማሳ ነው ሳይሉ የደረሰን እሸት ቀጥፈው ይቀምሳሉ። የሚቆጣም አይኖርም። በእርግጥ አሁን አሁን ነገሮች እየተቀየሩ ከልካይ በዝቷል። ግን ብዙዎች ባህላቸውን የረሱ... Read more »
ኢትዮጵያ በዘመናዊ የአሳሳል ስልት ሰዓሊ ጥበበ ተርፋ፣ ገብረክርስቶስ ደስታ፣ ታደሰ መስፍን፣ መዝገቡ ተሰማ፣ ጌታሁን አሰፋ፤ እሸቱ ጥሩነህን ጨምሮ ሌሎችም ታላላቅ ሰዎችን ለጥበብ አፍቃሪያን አስተዋውቃለች:: አሁንም ቢሆን በስነ ጥበብ ዳርቻ ከጥልቁ ባህር እየወጡ... Read more »
ፈጠራ አዲስ ነገር ማስገኘትና መፍጠር በውስጥ ያለን እሳቤ ተግባር ላይ ማዋልን ይጠይቃል። መፍጠር ጥበብ ነው፤ በቀመር የሚለካ። መፍጠር ክህሎት ነው፤ የተለየ ተሰጥዖን የሚጠይቅ። ውስጣዊ ልዩ ፍላጎት፤ አዲስ የሆነ ሀሳብ ማመንጨት፤ የራስ የሆነን... Read more »
ተማሪዎች ቀያቸውን ለቀው ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚያቀኑበት ዓላማ እውቀትን በመሻት ነው፡፡አሁን አሁን የፖለቲካ መጠቀሚያ በመሆን ሕይወታቸውን እስከማጣት ሲደርሱ ማስተዋል እየተለመደ መጥቷል፡፡በዚህ ዙሪያ ከወላጆችና ከተማሪዎች ያሰባሰብናቸውን አስተያየቶች ለንባብ በሚመች መልኩ እንዲህ አቅርበነዋል፡፡... Read more »
ባለፈው ሳምንት በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መካከል በተነሳ ግጭት የሁለት ተማሪዎች ህይወት ሲያልፍ አስር ተማሪዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው ይታወሳል። በወልድያ ተከስቷል የተባለው የተማሪዎች ግጭት ወደ አንዳንድ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መዛመቱም ይታወቃል። ያም ሆኖ ግን... Read more »
ብቻዬን ይህንን አደረኩ ብለው አይኩራሩም። ለሥራ አጋሮቻቸው ቀዳሚውን ቦታ ይሰጣሉ። በዚህ ባህሪያቸው ብዙዎች ይወዷቸዋል። ትልቅ ትንሹን በሙያም ሆነ በሰውነቱ አክባሪ ናቸው። ይህም በሰዎች ዘንድ ትልቅ አክብሮት እንዲኖራቸው አድርጓል። ብዙዎችም “የቡና ልማት አባት”... Read more »
በአገራችን በርካታ ባህላዊ እሴቶች አሉ። የእርቅ፣ የሰርግ፣ የሃይማኖታዊና ባህላዊ እንግዳ መቀበያ፣ የሀዘን… ብቻ እንደየ ብሄረሰቦቹ እና አካባቢያቸው ችግሮቻቸውን የሚፈቱበት፣ ደስታቸውን የሚካፈሉበትና ሀዘናቸውን የሚተዛዘኑበት ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊም እሴቶች አሉ። ለዛሬው የምናየው ባህላዊ የግጭት መፍቻ... Read more »
የአምባሰል የዜማ ስልት (የሙዚቃ ቅኝት) ኢትዮጵያዊ ቃና ያለውና በአድማጮች ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘ ነው። ይህን ስልት ስናነሳ ሁሌም ከትውስታችን የማትርቀው ድምፀ መረዋዋ ‹‹የአምባሰሏ ንግስት›› ድምፃዊት ማሪቱ ለገሰ ነች። የአምባሰልን ቅኝት በድምጿ ስትጫወተው... Read more »
በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ቅጥር ግቢ ውስጥ ከአራቱም የሀገሪቱ መዓዘን የፈጠራ ስራቸውን ለማቅረብ የተገኙ ተማሪዎች ፊታቸው ወደፊት ለመድረስ ባለሙት ህልም ፈክቶ ይታያል፡፡ ዛሬ ላይ የደረሱበትን አዕምሮዋቸው ባፈለቀላቸውና ያዩትን ችግር ለመፍታት በሞከሩበት የፈጠራ ስራ... Read more »
ከፍተሻው እንዳለፉ በነጭ ሸሚዝና ጥቁር ሰደርያ የደንብ ልብስ የለበሱና ጥቁር ኮፊያ አናታቸው ላይ ያደረጉ አስጎብኚ ወጣቶች አቀባበል ይደረግልዎታል። ከመካከላቸው አይኗ ጎላ ጎላ ያለው ፈገግታ ያላት ወጣት ናት ትምኒት ቢኒያም። ይህች ልጅ ጎብኝዎች... Read more »