ተስፋን ፈንጣቂው ተስፋዬ

ትልቅ ትንሹን አክባሪ፣ ሩህሩህ፣ ለተቸገረ ደራሽ ፣ደግሞ ሰርቶ ሮጦ የማይጠግብ፣ እንጀራ አጉራሽ ስራን ሁሉ የሚያከበር ሰው ነው፡፡ያለውን ማካፈሉ ደስታን ብቻ ሳይሆን ሀብትንም እንደሚጨምርለት ያምናል፡፡ስለዚህም ሁልጊዜ እጁ ለተቸገሩ የተዘረጋ እንደሆነም ብዙዎች ምስክርነታቸውን ይሰጡለታል፡፡ከሊስትሮነት... Read more »

ብርሃን ያጣመረው ዘመን መለወጫ

 ኢትዮጵያ የአስራ ሶስት ወር ፀጋ ባለቤት ፣ የራሷ ፊደል ያላት፣ የራሷ የዘመን መለወጫ የምትከተል ሀገር ናት ። ይሄ ልዩ መታወቂያዋ ለእኛም መኩሪያችን እና መለያችን ነው። እንዲሁም ደግሞ የተለያዩ ብሄሮች የራሳቸው የዘመን መቁጠሪያ... Read more »

ባህላዊ ቅርሶቻችን መታወቂያችን

የኦሮሞ ህዝብ በኢትዮጵያ ከሚገኙት ክልሎች ውስጥ በቆዳ ስፋትና በህዝብ ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ የያዘ እና ከጥንት ጀምሮ ለረጅም ጊዜያት የራሱን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳዮችን በገዳ ሥርዓት ስር ተደራጅቶ ተግባራዊ በማድረግ ሲተዳደር የቆየና የራሱን... Read more »

«የሙዚቃ መናኙ» ስንብት

ሙዚቃ ማለት የዓለም ቋንቋ ነው። ሰዎች አብዛኛውን ስሜታቸውን ማለትም ኀዘናቸውን፣ ደስታቸውን፣ ትዝብታቸውን፣ ቁጭትና ምሬታቸውን፣ ፍቅራቸውን ወዘተ… በዜማ የሚገልፁበት ቋንቋ እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። ሙዚቃ የሰው ልጅ ምድር ላይ መኖር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ... Read more »

በሕፃንነት የተጀመረ ምርምር ያስገኘው ክብር

ይህቺ ምድር በሳይንስና ምርምር ዘርፍ እጅግ የተሳካላቸው ኢትዮጵያውያንን አለምን አጀብ! ያሰኙ ሀበሾችን አፍርታለች። ቁጥራቸው ቢያንስም በአለም መድረክ የሀገራቸውን ስም ከፍ አድርገው ያስጠሩ፤ ምጡቅ በሆነ አዕምሮአቸው አለምን ያቀኑ ኢትዮጵያውያን፤ ከፍተኛ በጎ ተፅዕኖ መፍጠር... Read more »

የዩኒቨርሲቲ ግቢ ደህንነት ውል ሲፈተሽ

‹‹የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎችና የግቢ ደህንነት አጠባበቅ ስርዓት በተማሪዎች፣ በወላጆችና በዩኒቨርሲቲዎች መካከል የሚገባ የኃላፊነት መውሰጃ ውል›› የተሰኘው ይህ ሰነድ የትምህርት ጊዜ እንዳይስተጓጎልና ሰላማዊ እንዲሆን ታስቦ የተዘጋጀ ሲሆን ተማሪዎች፣ወላጆችና የዩኒቨርሲተው ማህበረሰብ በጋራ ይፈርሙበታል።... Read more »

የሱዳን ሠራዊት የለውጥ ጦር ወይስ ፀር?

ሱዳን እ.አ.አ. ከ2011 ጀምሮ በአረቡ ዓለም ተቀጣጥሎ ከነበረው የሕዝባዊ ዐመጽ እንቅስቃሴ ተርፋ ዓመታትን ከተሻገረች በኋላ አምባገነን መሪዋን ከዙፋን ጠርጎ የጣለው የ38 ከተሞች ተቃውሞ አሁን ላይ እንዴት ተቀሰቀሰ የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው። ለሱዳን... Read more »

የዮጊት ታሪካዊ ጉዞ

ጸሐፌ ታሪክ ተክለ ኢየሱስ ዋቅጅራ እንደ ጻፉትና በደጀን ተወላጆች በአፈ ታሪክ እንደሚነገረው በአሁኑ የአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ውስጥ የሚገኘው የደጀን ሕዝብ የጥንት እናቱ ዮጊት የተባለች ሴት ወይዘሮ ናት፡፡ በአንዳንዶች አባባል አመጣጧ... Read more »

ስኬታማው የመዲናዋ የትምህርት ዝግጅትና ቀጣዩ የቤት ስራ

 በጎ አስተሳሰብ ያለው፣ በመልካም ስነምግባር የታነጸ እና በእውቀት ብሎም በክህሎት የዳበረ ማህበረሰብን የመፍጠር ስራው አንድ ብሎ የሚጀመረው በታችኛው እርከን ላይ ባሉ ትምህርት ቤቶች እና በታችኛው እድሜ ላይ ባሉ ልጆች ላይ መሆኑ እውን... Read more »

«በመስራት ውስጥ መሳሳት አለ» ሰዓሊና የፎቶ ግራፍ ባለሙያው ሚካኤል ፀጋዬ

በትልልቅ አገርአቀፍ፣ አህጉርአቀፍና አለምአቀፍ የፎቶ ግራፍ አውደርዕዮች ላይ ተሳትፏል።መንግስታዊ ካልሆኑ አህጉርአቀፍና አለምአቀፍ ድርጅቶች ጋርም ሰርቷል።በአለምአቀፍ መጽሔትና ጋዜጦች ላይም የፎቶ ግራፍ ጥበቦቹ በተከታታይ ያቀረበ ባለሙያ ነው።ይህ ስራው ምርጡ የአፍሪካ የፎቶግራፍ ባለሙያ በሚል በአንደኝነት... Read more »