የልብና የአዕምሮ የተግባር መወራረስ

ኬሊ የስምንት ዓመት ታዳጊ ነች። ወደ ሆስፒታል የገባችው የልብ ዝውውር ቀዶ ጥገና (ትራንስፕላንት) ለማድረግ ነው። የተቀየረላት ልብ የተወሰደው ደግሞ አንዲት በሰው ከተገደለች የ10 ዓመት ልጅ ነበር። ኬሊ የተሳካ የልብ ዝውውር አድርጋ ከሆስፒታል... Read more »

በስፖርት ውርርድና መዘዙ ዙሪያ ወጣቶች ይናገራሉ

የስፖርት ውድድሮችን በመመልከት አሸናፊውን ቀድሞ የመገመት የውርርድ ጨዋታ እንደ አንድ መዝናኛ የሚወሰድ ቢሆንም፣ መጨረሻው ግን ገንዘብ ማግኘት ነው፡፡ ‹ጨዋታው መሸነፍም ማሸነፍም ያለበት በመሆኑ ያጓጓል፤ በተለይም ወጣቶችን፡፡ ጨዋታው ህጋዊ ፈቃድ ባላቸው ሰዎች የሚከናወን... Read more »

እናቶችና ህፃናት ተኮር ሆስፒታሎችን ለማስፋት

ከጤና ሚኒስቴር የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ በኢትዮጵያ በየቀኑ ከሃያ እስከ ሰላሳ የሚሆኑ እናቶች በወሊድና ከወሊድ ጋር በተያያዙ ምክንያቶች ህይወታቸውን ያጣሉ፡፡ይህም በየወሩ 100 እናቶች (ሁለት አገር አቋራጭ አውቶብስ ሙሉ) ህይወታቸውን ያጣሉ እንደማለት ነው፡፡ በሌላ... Read more »

ያልተዘመረለት አዝማሪ

ህብረተሰቡ በአዝማሪ ሙዚቃ ሰርጉን አድምቆበታል፤ መንፈሱን አድሶበታል፤ ማህበራዊ ሥርዓቱን ጭምር አርቆበታል።በተለይ አዝማሪነት በትምህርት የተደገፈ ሲሆን ምን ያህል ተጽዕኖ ሊፈጥር እንደሚችል ሳይታለም የተፈታ ነው።ያልተዘመረለት አዝማሪው በሙያ ሁለተኛ ዲግሪውን ያገኘ ነው።ቆንጆ ክራር ደርዳሪም ነው፤... Read more »

«ዳራሮ» የአዲስ ዓመት ብስራት

የጌዲዮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ገዙ አሰፋ ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ በሰጡት መግለጫ ጌዲዮ ጥር 16 ቀን በባህላዊው መንገድ አዲስ ዓመት በደማቅ ሁኔታ ያከብራል ማለታቸው የሚታወስ ነው። ይህንን ተከትሎም ትናንት የዳራሮ አዲስ... Read more »

ስለበገና በጥቂቱ

ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ውበቷ በታሪክ ቅርስ በበርካታ ብሔር ብሄረሰቦች መገኛ በቱሪዝም አብቶቿ የምትታወቅ አገር እንደሆነች እሙን ነው። ከእነዚህ መካካል ባህል አንዱ እና ዋነኛው ነው። ባህል ሲባል በመሰረቱ እጅግ ክቡር ነው፤ የአንድ ህብረተሰብ ባህል... Read more »

ስትሮክ- የሕይወትን ፈተና እያከበደ ያለው በሽታ

ነገሩ ከሆነ መንፈቅ አልፎታል። ሰውዬው በድንገት ተዝለፍልፈው ራሳቸውን ይስታሉ። ምን እንደሆኑ እንኳን ለማስረዳት አንደበትም ሆነ ጊዜ አላገኙም። ቤተ ዘመዶች የሚይዙት የሚጨብጡት እስኪያጡ ድረስ ድንጋጤ ላይ ወደቁ። ባለቤታቸውና የአራት ልጆቻቸው እናት የሆኑት ወይዘሮ... Read more »

የካንሰር ህክምና ‹‹በናኖ ፓርቲክሎች››

ካንሰር በአለማችን እጅግ አስቸጋሪና ህይወት ቀጣፊ እየሆኑ ከመጡ በሽታዎች አንዱ ሲሆን፣ በሽታውን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚደረገው ጥረትም እጅግ ፈታኝ እየሆነ መጥቷል። በአሁኑ ወቅትም ኤች አይቪ ኤድስ፣ ሳምባ ነቀርሳና የወባ በሽታዎች በጋራ እያደረሱ ካሉት... Read more »

አካባቢያዊ ችግር መግታት ያስቻለ ፈጠራ

 የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የምርምርና የፈጠራ ክህሎት ያለው፤ ብቃቱ የተረጋገጠ፤ የሰለጠነ የሰው ኃይል በማፍራትና ተወዳዳሪ የሚያደርጉ ቴክኖሎጂዎች ለኢንዱስትሪው በማሸጋገር የሚያደርገው አስተዋጽኦ እጅግ የላቀ ነው። በአገር አቀፍ ደረጃ የሚደረጉ የምርምርና የፈጠራ ሥራዎችን በማስፋፋት ሁለንተናዊ... Read more »

“ትዳር በሰበብ የማይፈርስ ህብረት ነው ” የ50 ዓመት የትዳር አጋሮች

የሰው ልጆች በዚህ ምድር ላይ መኖር የጀመሩትና ማህበራዊ መስተጋብር እንደ ህብረተሰብ ክፍል ብሎም እንደ ሀገር መኖር የጀመሩበት ጊዜ እና ቦታ ላይ የታሪክ ሊቃውንት በእርግጥ ይሄ ጊዜና ቦታ ባይሉንም ረጅም ዘመናትን እንዳስቆጠሩ ይገልፃሉ።... Read more »